Dr.Haddis @doctorhaddis Channel on Telegram

Dr.Haddis

@doctorhaddis


Dr.HaddisAlemayehuSecondarySchool

Dr.Haddis (English)

Welcome to Dr.Haddis, the Telegram channel dedicated to providing valuable insights and information on health and wellness. Led by the knowledgeable and experienced Dr. Haddis, this channel is a one-stop destination for all your health-related queries and concerns. Whether you are looking for tips on maintaining a healthy lifestyle, advice on managing specific health conditions, or simply seeking motivation to prioritize your well-being, Dr.Haddis is here to support you every step of the way.nnWho is Dr. Haddis? Dr. Haddis is a renowned medical professional with years of experience in the field of medicine. His passion for helping others lead healthier lives has driven him to create this channel as a platform to share his expertise and connect with individuals seeking guidance on their health journey.nnWhat is Dr.Haddis all about? Dr. Haddis is dedicated to empowering individuals to take charge of their health and well-being. Through informative articles, helpful tips, and interactive discussions, this channel aims to educate and inspire its members to make positive choices that will lead to a healthier and happier life. Whether you are looking to improve your diet, incorporate more exercise into your routine, or simply learn more about common health issues, Dr.Haddis is the perfect resource for you.nnJoin Dr.Haddis today and start your journey towards a healthier, happier you! Your well-being is worth investing in, and Dr.Haddis is here to guide you every step of the way.

Dr.Haddis

14 Nov, 11:30


Agriculture Worksheet for Grade 11

Dr.Haddis

07 Nov, 08:22


CHEMISTRY FOR GRADE 12

Dr.Haddis

01 Nov, 11:08


For all Grade 12 natural science students

Dr.Haddis

31 Oct, 04:51


Geography questions for grade 11

Dr.Haddis

30 Oct, 17:19


1. የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ መላው ትምህርት ቤቶች ከ5 አመት በላይ ያሉ ተማሪዎችን፣ መምህራንን፣ የአስተዳደር ሰራተኞችን፣ የምገባ ማዕከላት ሰራተኞችን የመመዝገብ ዘመቻ ላይ ያተኮረ ነው፤

2. የምዝገባው ሂደት  ስልክ ቁጥር አስፈላጊ በመሆኑ ስልክ የሌላቸው ልጆች በወላጆች ወይም በአሳዳጊዎች ስልክ እንዲመዘገቡ ይደረግ፤

3.  እድሜያቸው ከ 5- 16 የሆኑ ተመዝጋቢዎች የፍቃድ መስጫ ቅጽ በወላጅ ወይም በአሳዳጊ መሞላት ስላለበት ከምዝገባው አንድ ቀን አስቀድሞ የምዝገባ ቅጹን ለወላጆች በመላክ ተሞልቶ ወደ ትምህርት ቤት ይላክ፤ (መምህራን እና ርዕሰ መምህራን የልደት ምዝገባ ወረቀቱ የልጆቹ ስለመሆኑ እንዲሁም የፍቃድ መስጫ ቅጹ በወላጆች በትክክል ስለመሞላቱ በማረጋገጥ ይኖርባቸዋል)፤

4. ከ5 እስከ 16 ዓመት የሆኑ ተመዝጋቢዎች የወላጅ ወይም የአሳዳጊ መታወቂያ ኮፒ ይዘው መገኘት አለባቸው፤

5.  እድሜያቸው ከ16 በላይ የሆኑ ወጣቶች ለመመዝገብ  የሚያስፈልገውን የፍቃድ መስጫ ቅጽ እራሳችው በመሙላት መመዝገብ ይችላሉ፤

6. ወላጆች አስቀድመው ከተመዘገቡ የፋይዳ ቁጥራቸውን በፍቃድ መስጫ ቅጹ ላይ መሙላት ይኖርባቸዋል፤

7  በክረምት ዘመቻ የልደት ምዝገባ መከናወኑ ይታወሳል፤ የልደት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው በሙሉ ምስክር ወረቀቱን በማምጣት እንዲመዘገቡ መረጃው ይውረድ፤ የልደት ምዝገባ ምስክር ወረቀት የሌላቸው ብቻ በትምህርት ቤት መታወቂያ ይመዝገቡ፤

8. የዘገየ የፋይዳ መለያ ቁጥር ማረጋገጫ  ወደ ስልካቸው በአጭር የስልክ መልዕክት (SMS) ለማስላክ እባክዎን  id.et/help ወይንም 9779 ይጠቀሙ፤

9.የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ሂደት ክፍያ የለውም፣ ዲጂታል መታወቂያ ማለት ባለ 12 አሀዝ ልዩ ቁጥር በመሆኑ ካርድ ማሳተም ግዴታ አይደለም፤

Dr.Haddis

30 Oct, 05:37


LISTS OF BIOLOGY LABORATORY TOOLS AND THEIR USES
1. Beaker - for stirring, mixing, and heating liquids.
2. Test tube - for holding, mixing, and heating small quantities of liquids or solids.
3. Graduated cylinder - for measuring precise volumes of liquids.
4. Pipette - for transferring small volumes of liquid.
5. Bunsen burner - for heating substances with flame.
6. Microscope - for magnifying small objects or organisms for observation.
7. Petri dish - for cultivating microorganisms / small plants.
8. Thermometer - for measuring temperature of samples or reactions.
9. Balance - for measuring the mass of substances.
10. Funnel - for pouring liquids or powders into containers..
12. Spatula - for transferring solid chemicals or powders.
13. Centrifuge - for separating substances of different densities in a solution.
14. pH meter - for measuring the acidity or alkalinity of a solution.
15. Hot plate - for heating substances in a controlled manner.
16. Hand Lens (Magnifying Glass) –Provides low magnification for observing small specimens.
17. Inoculating Loop – To transfers microorganisms to culture media.
18. Syringe – To injects or withdraws small volumes of liquid.
19. Test Tube Rack - To holds test tubes upright for easy access and organization.
20. Mortar and Pestle - To grinds and crushes solid samples.
21. Safety Goggles - To protect eyes from chemical splashes.
22. Water Bath – To maintain a stable temperature for reactions and incubations.
23. Forceps – To grasps and handles small objects.
24. Incubator – To maintain optimal conditions for microbial growth
25. Autoclave – To sterilize equipment and media using high-pressure steam.
26. Hot Plate – To heats solutions or chemicals in a controlled manner.
27. Dissecting Kit - Contains instruments like scissors, probes, and tweezers for dissection.
28. Lab Tongs – To holds hot beakers or flasks to avoid direct contact.
29. Filter Paper –To filters out particles from solutions or separates solids from liquids.
30. Scalpel - Cuts specimens for dissection.

Dr.Haddis

30 Oct, 04:15


BIOLOGY QUESTIONS/WORKSHEET FOR GRADE 12 👉https://t.me/ethioscilab

Dr.Haddis

29 Oct, 20:05


ENGLISH GRADE 12 WORKSHEET

Dr.Haddis

29 Oct, 08:53


Economics worksheet for grade 9 and 10

Dr.Haddis

28 Oct, 18:50


Maths for Grade 11

Dr.Haddis

28 Oct, 10:46


ለተማሪዋች
የልማት ብር የሚከፈለው በት/ቤቱ ፉይናንስ ነው::

Dr.Haddis

27 Oct, 05:03


Math G 10 Worksheet 2

Dr.Haddis

27 Oct, 05:02


Math G1o worksheet

Dr.Haddis

22 Oct, 11:56


Biology lesson note for grade 12

Dr.Haddis

21 Oct, 16:44


የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደረገ።

የ2017 የቴክኒክና ሙያ የመደበኛ ስልጠና ዘመን መቁረጫ ነጥብ ዛሬ ይፋ ተደርጓል።

የመቁረጫ ነጥቡ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።

@tikvahethiopia

Dr.Haddis

21 Oct, 08:06


PHYSICS FOR GRADE

Dr.Haddis

13 Oct, 16:59


ውድ የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች
ከሰኞ ጥቅምት 4/2017 ዓ.ም ጀምሮ የሚከተሉትን ነጥቦች ማስገንዘብ እንወዳለን፡፡


➡️ወደ ት/ቤት ሲትመጡ የተሟላ የደንብ ልብሳችሁ ለብሳችሁ መገኘት ይኖርባችሁዋል።


➡️ ወንድ ተማሪዎች ፀጉራችሁን እኩል ሆኖ ባጭሩ መቆረጥ (መስተካከል) አለባችሁ ፤  ሴት ተማሪዎች ደግሞ ሹሩባ/ ቁጥጥር መሠራት አለባችሁ።


➡️ ማንኛውንም አይነት ጌጣጌጥ ( አምባር፣ ተንጠልጣይ ጉትቻዎች፣ የአንገት ሃብሎች እና የመሳሰሉትን) እና ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች (ሞባይል፣ ስማርት የእጅ ሰዓት፣ አይ ፓድ ፣ የብር የጌጣጌጥ እና ፣  የመሳሰሉትን) ይዘው መምጣት ፈፅሞ የተከለከለ ነው።


➡️  በተሰጣችሁ የክፍለ ጊዜ መርሃ ግብር መሠረት ደብተርና መማሪያ ቁሳቁሶቹን አሟልታችሁ መገኘት  ይኖርባችሁዋል።


➡️ ወደ ት/ቤት በሰዓቱ መምጣት
አለባችሁ። የእለቱ የሰልፍ ስነ ስርዓት የሚጀምረው ከጠዋቱ 2:10 ሲሆን ከ2:15 ጀምሮ የሚመጡ ተማሪዎች አርፋጅ ተብለው የሚቀጡ ይሆናል። በተጨማሪም በትምህርት ሰዓት ከክፍል ወደ ክፍል መዞር እና ኮሪደር ላይ መቆም ፈፅሞ የተከለከለ ነዉ።

             ት/ቤቱ

Dr.Haddis

11 Oct, 10:14


ዩኒቨርስቲ መምረጥ ያለባችሁ ዛሬና ሰኞ ብቻ ስለሆነ በአስቸኳይ እንድትሞሉ

Dr.Haddis

11 Oct, 07:31


Grade 12 ICT Note for Social students

Dr.Haddis

10 Oct, 13:15


#MoE

በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በ 'Remedial' ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ ሞልተው እንዲጨርሱ መገለጹ ይታወሳል።

ይሁን እንጂ " አንዳንድ ትምህርት ቤቶች በሲስተም ችግር ምክንያት የተማሪዎቻችንን የትምህርት መስክ እና የዩኒቨርስቲ ምርጫ መሙላት ተቸግረናል " ባሉት መሰረት የትምህርት ሚኒስቴር የምርጫ መሙያ ጊዜውን እስከ ረቡዕ ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም ድረስ ማራዘሙን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

@tikvahethiopia

Dr.Haddis

06 Oct, 17:56


biology lesson note for grade 12

Dr.Haddis

19 Sep, 18:05


ለ11ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
ነገ ጧት ማለትም ዓርብ ሁለት ሰዓት ላይ የተግባር ትምህርትን በተመለከተ አጠቃላይ ውይይት ስላለ ሁላችሁም እንድትገኙ፡፡ ባልተገኘ ተማሪ ላይ ትምህርት ቤቱ ሀላፊነቱን አይወስድም፡፡ስለዚህ ሁሉም ተማሪ በሰዓቱ መገኘት መገኘት ግድ ነው፡፡

Dr.Haddis

18 Sep, 17:48


https://www.facebook.com/share/i5syLofLCvhPRAb5/?mibextid=xfxF2i

Dr.Haddis

14 Sep, 18:34


ለሁሉም ተማሪዎች በሙሉ
ነገ ሰኞ ደብተር ስለሚሰጥ በተለመደው ትምህርት ቤት መግቢይ ሰዓት ማለትም 2:00 ሰዓት እንድትገኙ።አርፍዶ መግባት አይፈቀድም!!!

Dr.Haddis

09 Sep, 12:34


ዩኒፎርም ነገ ለ 9ኛ ክፍል ብቻ