እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለጸ፡፡
ዩኒቨርሲቲው ከ3 ሺህ በላይ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር ተመድበውለታል።
የአዲስ ገቢ ተማሪዎች መግቢያ ከግንቦት 09 እስከ 11/2014 ዓ.ም እንደሆነ መገለጹ ይታወሳል።
ተማሪዎች እንጅባራ ከተማ መናኸሪያ ሲደርሱ ወደ ዩኒቨርሲቲው የሚወስዱ አውቶብሶች መዘጋጀታቸው ተገልጿል።
@fresh_handouts
@fresh_handouts
@freshm_students
Freshman video tutor on YouTube 👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCLPTQfMXS6we7aTT4g9MwCw.