Atlas College Wolkite campus @atlascollegewolkite Channel on Telegram

Atlas College Wolkite campus

@atlascollegewolkite


College information set

Atlas College Wolkite campus (English)

Welcome to Atlas College Wolkite Campus! Are you a student looking for a comprehensive source of college information? Look no further than our Telegram channel '@atlascollegewolkite'. We are dedicated to providing students with all the necessary resources and guidance they need to succeed in their academic journey at the Atlas College Wolkite campus. Who are we? We are a team of experienced educators, administrators, and students who have come together to create a supportive online community for current and prospective students. What do we do? Our channel serves as a one-stop destination for college-related information, including details about courses, faculty, campus events, admissions, scholarships, and more. Whether you are looking for information on upcoming exams, deadlines, or campus resources, you can find it all here. Join us today to stay updated and connect with fellow students at the Atlas College Wolkite campus. Let us help you navigate your college experience and achieve your academic goals. Together, we can make your time at Atlas College Wolkite campus truly rewarding and memorable.

Atlas College Wolkite campus

03 Feb, 11:10


ማስታወቂያ
***
ጥር 25/2017 ዓም

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና የምትወስዱ የአትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ተፈታኞች በሙሉ በተመደባችሁበት ግቢ እና ኮምፒውተር ላብራቶሪ ፈተና ከመጀመሩ ከአንድ ሰዓት ቀደም ብላችሁ በመገኘት ፈተናችሁን እንድትወስዱ እናሳስባለን።

የኮሌጃን ተፈታኞች በኮሌጃችን  የቀሰማችሁትን በቂ እውቀት በመጠቀም በተረጋጋ እና በሰከነ አይምሮ በጥንቃቄ እንድትሰሩ እና የትምህርት ሚኒስቴር : የዩኒቨርሲቲውን ህግ በመከተል : ያስተማራችሁን የአትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ስም ከፊት በማስቀደም በስኬት በመወጣት የራሳችሁንም እና የኮሌጃችሁን ስም በከፍተኛ ውጤት እንድታስጠሩ አደራ እላለው።

ጥብቅ ማሳሰቢያ:- ማንኛውም ተፈታኝ በፈተና ወቅት የሚከለከሉ እቃዎችን እንዳይዝ እና ለድጋሜ ተፈታኞች ደግሞ የመግቢያ ትኬታችሁን ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን!

አትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
በልህቀታችን የምንኮራ!

Atlas College Wolkite campus

02 Feb, 15:15


አቸኳይ ማስታወቂያ
የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመዉጫ  ፈተና (Exit Exam) ጊዜን በድጋሚ ስለማሳወቅ
በ2017 ዓ.ም ነገ ላይ የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም መሆኑን ከዚህን በፊት መግለጻችን ይታወሳል፡፡ በመሆኑም ፈተናውን ለመፈተን የተመዘገባችሁ ተፈታኞች በሙሉ User Name እና Password  ያልወሰደ ተማሪዎች ለሚፈጠረው ችግር ሙሉ ሀላፊነቱን እራሱ ተማሪ የሚወሰድ መሆኑን እንገልፃለን

Atlas College Wolkite campus

02 Feb, 05:47


#ይነበብ

ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ ተግባራዊ ማድረግ ከጀመራቸው ስራዎች አንዱ የሆነ የተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ከነገ ሰኔ 14 ቀን 2016 ዓ/ም ይጀምራል።

ለመሆኑ በዚህ ፈተና ወቅት ከተማሪዎች እንዲሁም ከፈታኞች ምን እጠበቃል ?

[ ከተፈታኞች የሚጠበቅ ]

- ተፈታኞች ወደ መፈተኛ ክፍል ሲመጡ ማንኛውም አይነት ስልክ፣ ስማርት ሰዓት ፣ ታብሌት ፣ ላፕቶፕና ... ወዘተ ተመሳሳይ ኤክትሮኒክ ቁሳቁስ መያዝ በፍፁም የተከለከለ ነው።  (ይዞ የተገኘ ፈተናው /ውጤቱ ተሰርዞበት በቀጣይ ጊዜ እንዲቀመጥ ይደርጋል)

- ፈተና ከመጀመሩ ከ30 ደቂቃ በፊት መፈተኛ ክፍል መገኘት አለባቸው ይህም ማለት ከጥዋቱ 2፡00 በፊት ፤ ከሰዓት ደግሞ ከ8፡00 በፊት ተፈታኞች መገኘት አለባቸው።

- ተፈታኞች ለፈተና ሲመጡ ID መያዝ ያለባቸው ሲሆን User Name እና Password lower-case and upper-case ፊደላትን
ለይተው በጥንቃቄ መያዝ አለባቸው።

- ተፈታኞች ፈተና ከተጀመረ በኃላ ከ30 ደቂቃ በፊት ከፈተናው ክፍል መውጣት የለባቸውም።

- ተፈታኞች ፤ ፈተናውን የሚያስፈትኑ መምህራን በሚያሳዩት ቦታ ብቻ መቀመጥ አለባቸው።

- ሁሉም ተፈታኝ እንዲቀመጥ የተመደበበት የራሱ ኮምፒውተር ላይ ብቻ ተቀምጦ መክፈትና መጠቀም አለበት።

- በፈተና ክፍል ውስጥ መነጋገር እና ከቦታ ቦታ መዘዋወር በፍፁም የተከለከለ ነው። እንዲሁም ማንኛውም ተፈታኝ ከጎኑ ያለውን ተማሪ ኮምፒውተር በፍፁም ማየት የለበትም።

- ምንም ዓይነት ወረቀት ወደ መፈተኛ ክፍል ይዞ መምጣት አይቻልም።

- ተፈታኞች በምንም ሁኔታ መኮርጅም ሆነ ማስኮርጅ ተግባር ላይ ቢሳተፉ እርምጃ ይወሰድባቸዋል።

- ሁሉም ተፈታኞሽ ለፈታኝ መምህራንና ለአስተባባሪዎች  መታዘዝ ያለባቸው ሲሆን የፈተናው ደንብ እና ስርዓት ተገዢ መሆን ይጠበቅባቸዋል።

NB. ሁሉም ተፈታኞች ወደ መፈኛ ክፍል ተፈትሸው እንዲገቡ የሚደረግ ሲሆን ማንኛውም ተፈታኝ ከፀጥታ ኃይሉ ጋር በፍተሻ ወቅት ይሁን ሥርዓት ለማስያዝ በሚደረግ እንቅስቃሴ እንቅፋት ሆኖ ከተገኘ ከመፈተኛ አከባቢ እንዲገለል ተደርጎ በቀጣዩ የመውጫ ፈተና መስጫ ወቅት እንዲቀመጥ ይፈቀድለታል።

[ ከፈታኝ መምህራን የሚጠበቅ ]

- የተፈታኝ ተማሪዎችን ID በአግባቡ በማረጋገጥ ወደ ክፍል እንዲገቡ ማደረግ ይጠበቅባቸዋል።

- ተፈታኝ ተማሪዎችን በሥም ዝርዝራቸው መሠረት ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

- ፈታኝ መምራህን የተማሪዎችን አቴንዳንሰ ይወስዳሉ ፤ ተማሪዎችን ፊርማ ያስፈርማሉ።

- በፈተና ክፍል ውስጥ ደምጽ እንዳይሰማ፣ ተማሪዎች ከቦታ ቦታ እንዳይዘዋወሩ ተገቢውን ቁጥጥር ማድረግ አለባቸው።

- የፈተናው አጠቃለይ ሂደት በትኩረት መከታተል አለባቸው።

- በህመም ምክንያት ተማሪዎች ከክፍል መውጣት ቢፈልጉ ከሱፐርቨዘር ጋር በመነጋገር አስፈላጊውን እርዳታ ያደርጋሉ።

- ተማሪዎች በጎናቸው ያለውን ሌላ ኮምፒውተር እንዳይመለከቱ መቆጣጠር አለባቸው።

- ተማሪዎች ፈተናው ከተጀመረ ከ30 ደቂቃ በፊት እንዳይወጡ መቆጣጠር ይጠበቅባቸዋል።

- ሲኮርጂ ወይንም ሲያስኮርጅ የተገኘ ተማሪ ከመፈተኛ ክፍል እንዲወጣ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።

- ፈተናው ከጀመረ 15 ደቂቃ በኃላ የሚመጣ ተማሪ እንዲገባ ማድረግ የላባቸውም።

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ: 2017 ዓ/ም

Atlas College Wolkite campus

01 Feb, 18:42


Mareg Tedla Tensay EUEE09021517 tV8n Management

Atlas College Wolkite campus

01 Feb, 18:38


Tinsaya Eyob Shomoro EUEE08965117 8NY8 Accounting and Finance

Atlas College Wolkite campus

01 Feb, 18:37


Amira Kasin Hussen EUEE09005317 8E7n Management

Atlas College Wolkite campus

01 Feb, 18:36


Muntaha Ashik Worku EUEE09027217 T3V8 Management

Atlas College Wolkite campus

01 Feb, 18:35


Gete Asfa Oukeregn EUEE09015517 z9p8 Management

Atlas College Wolkite campus

01 Feb, 18:09


Kelemua Kebede Ayele EUEE09020317 Msnv Management

Atlas College Wolkite campus

01 Feb, 18:08


Siragi Shafi Feysa EUEE09032617 kcCp

Atlas College Wolkite campus

01 Feb, 18:08


Belachew Fikade Ansa EUEE08953217 Su2x

Atlas College Wolkite campus

01 Feb, 14:46


Sherefa Hussen EUEE09004617 bDyS

Atlas College Wolkite campus

01 Feb, 14:46


Muntaha Aberar Mohammed EUEE09027317 ykHw

Atlas College Wolkite campus

01 Feb, 14:46


Alewiya Nesru Hassen EUEE09004517 6KVv

Atlas College Wolkite campus

01 Feb, 14:46


Feleke Yirga Woldegebrail EUEE09013917 DCxV

Atlas College Wolkite campus

01 Feb, 14:46


Tesema Abebe Kabiso EUEE09035017 nbp2

Atlas College Wolkite campus

25 Jan, 20:49


#ማሳሰቢያ
ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት
ባሉበት
ጉዳዩ ፡-ለመውጫ  ፈተና አገልግሎትየሚውል  ክፍያን  ይመለከታል
ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመጀመሪያ ዲግሪ  የሚማሩ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና እንደሚወስዱ ይታወቃል፡፡
ስለሆነም በመመሪያው ቁጥር 919/2014  ክፍል 24 መሠረት ለመውጫ ፈተና የሚቀመጡ  የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች እና መደበኛ ባልሆነ ፕሮግራም (ክረምት፣ማታ፣የሳምንት መጨረሻ ፣ ርቀት እና ሌሎች) ትምህርታቸውን በመንግስት ተቋማት ሲከታተሉ የቆዩ ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና አገልግሎት ክፍያ እንደሚከፍሉ ተመላክቷል፡፡ በመሆኑም በየተቋሞቻችሁ ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና የሚፈተኑ ተማሪዎችን ቁጥር  መሠረት በማድረግ  በአንድ ተማሪ 500(አምስት መቶ )ብር በመሰብሰብ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ  አካውንት ቁጥር 1000553176097 የባንክ ደረሰኝ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በtibletmule@ gmail.com, zebibazemu  @ gmail.com እና የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማ ት በsemusisay2007 @ gmail.com ኢሚይል አድራሻ እንድትልኩ እናሳስባለን፡፡
#ማስታወሻ
•  የክፍያ ጊዜን በተመለከት ለግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት  የተቋሙ ተፈታኝ ተማሪዎች ዝርዝር በትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ተቀባይነት ባገኝ በ5 (አምስት ) ቀናት ውስጥ ብቻ ሲሆን ለመንግስትከፍተኛ ትምህርት ተቋማት   እስከ ጥር 15 /2017 ዓ.ም ይሆናል፡፡
•  ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ የማያስገቡ ተቋማት ተማሪዎቻቸውን እንደማያስፈትኑ ይቆጠራል፡፡ 
በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA
በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA
በዌብሳይት Www. neta.gov.et ይከታተሉ

Atlas College Wolkite campus

23 Jan, 15:46


ዛሬ ያበቃል!

የመውጫ ፈተና (Exit Exam) በድጋሜ ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ምዝገባ ዛሬ ጥር 14/2017 ዓ.ም ያበቃል፡፡

ለመመዝገብ 👇
https://exam.ethernet.edu.et

➫ የመፈተኛ User Name እና Password በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል ይላካል።
➫ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 500 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈፀም ይኖርባችኋል፡

Atlas College Wolkite campus

22 Jan, 05:52


ቀን፡ 14-5-2017 ዓ.ም


Temporary ሰርተፍኬት ላልወሰዳችሁ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ፡

ጉዳዩ፡ ቴምፖረሪ ሰርተፍኬትን ይመለከታል ፡፡

ከላይ በተገለፀው መሠረት Temporary ሰርተፍኬት ያልወሰዳችሁ ተማሪዎች  ማለትም ከ 29-05-2017 ዓ.ም እስከ 15-6-2017 ዓ.ም ድረስ ቴምፖረሪ  በወጣላችሁ schedule መሠረት መውሰድ የሚትችሉ መሆኑን እናሳስባለን ፡፡

ከ ሬጅስትራር ቢሮ !

Atlas College Wolkite campus

19 Jan, 13:57


በ2017 ዓ.ም አጋማሽ የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተናን ዳግም ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ይህንን ሊንክ https://exam.ethernet.edu.et በመጫን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

Atlas College Wolkite campus

19 Jan, 13:43


በ2017 ዓ.ም አጋማሽ የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተናን ዳግም ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ይህንን ሊንክ https://exam.ethernet.edu.et በመጫን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

Atlas College Wolkite campus

19 Jan, 13:42


#ExitExam

የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተናን (EXIT EXAM) #በድጋሜ ለሚፈተኑ የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ

በ2017 ዓ.ም አጋማሽ የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተናን ዳግም ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች በሙሉ ምዝገባ የሚከናወነው 👉ከጥር 08-14/2017 ዓ.ም ድረስ መሆኑን አውቃችሁ በ HTTPS://EXAM.ETHERNET.EDU.ET በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳሰብን ፈተና የሚሰጥበትን ጊዜ በቀጣይ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን።

⚡️ከምዝገባ ጋር ተያይዞ ለሚኖራችሁ ጥያቄ ምስሉ ላይ በተቀመጡት አድራሻዎች መጠየቅ ትችላላችሁ።

ማሳሰቢያ፤
👉የመፈተኛ USER NAME እና PASSWORD በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ይሆናል።

👉የመመዝገቢያ ክፍያ 500 ብር በቴሌብር በኩል ብቻ የሚፈጸም ይሆናል ።

👉ምዝገባ የሚቻለው በተጠቀሱት የምዝገባ ቀናት ውስጥ ሆኖ ቀኑ ካለፈ መመዝገብ አይቻልም።

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister

Atlas College Wolkite campus

18 Jan, 17:20


MELIKAM YETIMIKET BEAL YIHUNILACHEWU

Atlas College Wolkite campus

17 Jan, 19:58


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች (ተማሪዎች፣ መምህራን፣ የአስተዳደር አካላት እንዲሁም ሌሎች ሰራተኞች) እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

# Atlas college
#wolkite

Atlas College Wolkite campus

10 Jan, 14:54


ማስታወቂያ
የማውጫ ፈተና ከጥር 5/2017 ዓ ም ጀምሮ በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በወጣው ፕሮግራም መሠራት ስለሚሰጥ ሁሉም የኮሌጁ ተማሪዎች መከፈል ያበትን ክፍያ አጠነቅቃችሁ ከወዲሁ ዝግጅት እንድታደርጉና ይህንን ክፍያ ያለጠነቃቀ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን ።
መሰሳቢያ
ይህንን ተግበራዊ ያለደረገ ተማሪ
1.የመፈተኛ ID CARD የማይሰጥ መሆኑን እና USER NAME PASSWORD የማያገኝ መሆኑን በጥቅብ እናሳውቃለን ።
የወልቂጤ አትለስ ኮሌጅ ዲን
አቶ ደግም ዳስታ

Atlas College Wolkite campus

10 Jan, 07:37


የነገ 03/05/2017 ዓ/ም ፈተና Program እንደተጠበቀ ስለሆነ ሁሉም ተማሪዎች ጠዋት 2:00 ስዓት  እንድትገኙ እናሳስባለን ።
            👉ማሳሰቢያ
1, የትምህርት ቤቱን ID ካርድ ይዛችሁ እንድትገኙ ኮሌጅ በጥብቅ ያሳስባል ።
2.ፈተና ቦታ ወልቂጤ ከተማ ስላም በር አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መሆኑን እንገልጻለን
አትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ  ወልቂጤ ካምፓስ

Atlas College Wolkite campus

06 Jan, 16:01


ቀን፡ 28-4-2017ዓ.ም

የክርስትና እምነት ተከታይ የሆናችሁ የአትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ወልቂጤ ካምፓስ የstaff ሠራተኞች ፣ መምህራኖችና ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳቹ እያላን በዓሉ የሠላም ፣ የፍቅርና የጤና በዓል እንዲሆንላችሁ ዘንድ እንመኛለን ፡፡

መልካም በዓል

Atlas College Wolkite campus

06 Jan, 13:07


የ2017 አጋማሽ ዓመት የብሄራዊ NGAT እና Exit Exam መርሃ-ግብር (የተከለሰ)
ተ.ቁ ተግባራት የሚፈጸምበት ጊዜ ፈጻሚ ክፍል
የብሄራዊ NGAT ፈተናን በተመለከተ  
1. የምዝገባ ጊዜ ከታህሳስ 21-25 ቀን 2017 ዓ.ም  የአይሲቲ ክፍል
2. በየፕሮግራሙ የተመዘገቡ ተፈታኞች ዝርዝርና ቁጥር ለብቃትና ጥራት ማሻሻያ ዴስክ መላክ ታህሳስ 28 ቀን 2017 ዓ.ም  የአይሲቲ ክፍል
3. የፈተና መርሃ-ግብር (schedule) ለተቋማት ማሳወቅ ታህሳስ 30 ቀን 2017 ዓ.ም  ብቃትና ጥራት ማሻሻያ ዴስክ
4. ለተፈታኞች Username እና Password ማሳወቅ ታህሳስ 30 ቀን 2017 ዓ.ም  የአይሲቲ ክፍል
5. ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ ከጥር 7-9 ቀን 2017 ዓ.ም ማሻሻያ ዴስክ መላክ እና የአይሲቲ ክፍል
6. ውጤት ለተፈታኞች የሚገለጽበት ቀን ጥር 10 ቀን 2017 ዓ.ም አይሲቲ ክፍል
የብሄራዊ መውጫ ፈተናን በተመለከተ  
1. ለመጀመሪያ ጊዜ ለፈተና የሚቀመጡ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከታህሳስ 24 እስከ ጥር 5 ቀን 2017 ዓ.ም  የአይሲቲ ክፍል
2. ድጋሚ ለመውጫ ፈተና የሚቀመጡ ተፈታኞች ምዝገባ ጊዜ ከታህሳስ 28 እስከ ጥር 5 ቀን 2017 ዓ.ም  የአይሲቲ ክፍል
3. በየፕሮግራሙ የተመዘገቡ ተፈታኞች ዝርዝርና ቁጥር ለብቃትና ጥራት ማሻሻያ ዴስክ መላክ ጥር 8 ቀን 2017 ዓ.ም የአይሲቲ ክፍል
4. የፈተና መርሃ-ግብር (draft schedule) ለተቋማት ማሳወቅ ጥር 10 ቀን 2017 ዓ.ም ብቃትና ጥራት ማሻሻያ ዴስክ
5. ለተፈታኞች Username እና Password ማሳወቅ ጥር 10 ቀን 2017 ዓ.ም አይሲቲ ክፍል
6. ፈተና መስጠት ከጥር 26-30 ቀን 2017 ዓ.ም ብቃትና ጥራት ማሻሻያ ዴስክ እና አይሲቲ ክፍል
7. ውጤት ለተፈታኞች የሚገለጽበት ቀን የካቲት 2 ቀን 2017 ዓ.ም አይሲቲ ክፍል

Atlas College Wolkite campus

05 Jan, 18:25


ቀን፡ 27-4-2017 ዓ.ም

ለዲግሪና Tvet ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ ፡

ጉዳዩ፡ የወሪያዊ ክፍያን ይመለከታል

ከላይ በተገለፀው መሠረት ወሪያዊ ክፍያ ያልከፈላችሁና ክፍያ ሳትከፍሉ ክፍል ገብታችሁ እየተማራችሁ ላላችሁ የዲግሪና የ Tvet ፕሮግራም ተማሪዎች ያለባችሁን ወሪያዊ ክፍያ ቶሎ እንድትከፍሉ እያሳወቅን ክፍያ ሳትከፍሉ ክፍል ገብቶ መማርም ሆነ ፈተና መፈተን የማይቻል መሆኑን አውቃችሁ ያለባችሁን ወሪያዊ ክፍያ እንድትከፍሉ በጥብቅ እናሳስባለን ፡፡


ከ ፋይናንስ ቢሮ !!!

Atlas College Wolkite campus

05 Jan, 18:15


ማሳሰቢያ :-
ቅዳሜ (03-05-2017 ዓ/ም) የሲሚሰቴር   ማጠቃለያ ፈተና የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል ።በመሆኑም የሲምስቴር  ክፊያ ያላጠናቀቀ ተማሪ ፈተና መዉሰድ የማይችል ስለሆነ በአዋሽ ባንክ በመክፈል የከፈላችሁበትን የባንክ ደረሰኝ ኮፒ ይዛችሁ ቢሮ በአካል በመቅረብ በመታወቂያ ላይ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን ።

Atlas College Wolkite campus

05 Jan, 17:34


https://t.me/modelgrade6and8AddisAbaba/448

Atlas College Wolkite campus

05 Jan, 15:22


#ማስታወቂያ
   ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምርት ተቋማት
   ባሉበት

                    ጉዳዩ፦ በጥር  ወር 2017 ዓ.ም ለሚሰጠው  የመዉጫ ፈተና  ውይይት ስለሚኖር እንድትሳተፉ ስለማሳወቅ፤

በ2017 ዓ.ም ለሚሰጠው የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና የተፈታኞችን ምዝገባ ለማካየድ ይረዳን ዘንድ ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ ተማሪዎችን መረጃ ለመሰብሰብ የሚያስችል የሶፍት ዌር ቴምፕሌት በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀ መሆኑ ይታወቃል፡፡
በመሆኑም ታህሳስ 28/2017ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ላይ ትምህርት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የሶፍት ዌር ቴምፕሌት አጠቃቀም ዙርያ ላይ በzoom meeting  ማብራርያና ገለፃ እነደሚደረግ መግለጻችን ይታወቃል ስለሆነም  ከዚህ በታች በተቀመጠዉ የzoom meeting  link እንድትሳተፉ እናሳስባለን፡፡

👇👇👇👇

Join Zoom Meeting
https://zoom.us/j/96289753941?pwd=Rw83jFlfOKd9vJyzLctbnYVXKfzedW.1
Meeting ID: 962 8975 3941
Passcode: 013658

#መረጃ_45

Atlas College Wolkite campus

03 Jan, 09:01


#ማስታወቂያ
   ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምርት ተቋማት
   ባሉበት

                    ጉዳዩ፦ በጥር  ወር 2017 ዓ.ም ለሚሰጠው  የመዉጫ ፈተና  ውይይት ስለሚኖር እንድትሳተፉ ስለማሳወቅ፤

በ2017 ዓ.ም ለሚሰጠው የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና የተፈታኞችን ምዝገባ ለማካየድ ይረዳን ዘንድ ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ ተማሪዎችን መረጃ ለመሰብሰብ የሚያስችል የሶፍት ዌር ቴምፕሌት በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀ መሆኑ ይታወቃል፡፡
በመሆኑም ታህሳስ 28/2017ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ላይ የሚጀምር ትምህርት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የሶፍት ዌር ቴምፕሌት አጠቃቀም ዙርያ ላይ በzoom meeting  ማብራርያና ገለፃ ስለሚደረግ እንድትሳተፉ እያሳሰብን የzoom meeting  link ቀደም ብሎ የሚለቀቅ ይሆናል፡፡

#መረጃ_44

Atlas College Wolkite campus

02 Jan, 10:18


Exit_Exam_Questions
ACCOUNTING AND FINANCE EXIT EXAM QUEE
Share with your  Friends
 

Atlas College Wolkite campus

20 Dec, 14:33


#NGAT_EXAM

ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) በቀጣይ ወር ይሰጣል።

የ2017 ትምህርት ዘመን አጋማሽ ዓመት የ NGAT ፈተና ከጥር 7-9/2017 ዓ.ም ይሰጣል።

በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ለሚሰጠው ፈተና ይመዝገቡ፦

Atlas College Wolkite campus

18 Dec, 14:53


                  አስቸኳይ  ማስታወቂያ
ለቀን 12/04/2017 ዓ/ም የተባለው  Final ፈተና ፕሮግራም ለቀጣይ ጥር 03/05/2017 ዓ/ም የሚሰጥ መሆኑን  ከወዲው  እናሳውቃለን።

👉መልካም ጊዜ እንዲሆን እንመኛለን

Atlas College Wolkite campus

17 Dec, 10:55


ቀን፡ 08-04/2017 ዓ.ም
     ማስታወቂያ
አትላስ ቢዝነስ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጁ የዲግሪ እጩ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ :-
  👉ከታህሳስ 08-04-2017 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 20-04-2017 ዓ.ም ድረስ የትምህርት ቤት ክፊያ የከፈላችሁበትን ደረሰኝና መታወቂያችሁን በመያዝ ከተጠቀሰው ቀናት በኃላ የማንቀበል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን

ማሳሰቢያ :-
የተገለፁትን ተግባራዊ ያላደረገ ተማሪ ለሚፈጠረው ችግር ሙሉ ሀላፊነት እራሱ የሚወስድ መሆኑን እንገልፃለን

Atlas College Wolkite campus

16 Dec, 19:25


ቀን፡ 07/04/2017 ዓ.ም

ለሁሉም የአምስተኛ ዓመት Distance ተማሪዎች እና የ2017 Exit exam ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ፦

ጉዳዩ፦ የተማሪ Data መሰብሰብን ይመለከታል

ከላይ በተገለፀው መሠረት የኮሌጁ ሬጂስትራር ቢሮ ለአምስተኛ ዓመት ተማሪዎች የData መመዝገቢያ ፎርም በማዘጋጀት በማስታወቂያ ማሳወቃችን ይታወቃል ፡፡
ስለሆነም ሁሉም ተማሪ በተጠየቀው መሠረት አስፈላጊውን መረጃ ማለትም፦የፈተና ብር  500 መቶ ብር እና የተማሪው ሙሉ ስም ፣ ፆታ ፣ ስልክ ቁጥር እና E-mail  እንዲሞላ በጥብቅ እናሳስባለን ፡፡

ማሳሰቢያ
✳️ ከላይ ከተገለጸው ጊዜ ውጭ የሚቀርቡ የምዝገባ ጥያቄዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡
ይህ የተማሪዎች Data ለትምህርት ጥራትና አግባብነት ኤጀንሲ በአስቸኳይ የሚላክ ስለሆነ   ከሰኞ 07/04/2017 ዓ.ም እስከ ሰኞ ማለትም 14/04/2017 ድረስ ብቻ በአካል ቀርባችሁ እንዲትሞሉ በዲጋሚ እናሳስባለን፡፡

👉ከኮሌጁ ሬጂስትራር ቢሮ !!!

Atlas College Wolkite campus

29 Nov, 18:34


ማስታወቂያ ለአትላስ ቢዝነስ ኮሌጅ ለእረፍት ቀን ተማሪዎች በሙሉ ነባር ዲግሪ ፕሮግራም ፕሮግራም ክላስ የሚጀምረው ከአራት (4:0:0) ሰአት በኋላ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ሰአት ብቻ እንድትገኙ እናሳስባለን::

Atlas College Wolkite campus

27 Nov, 12:18


#EXIT_EXAM

በጥር (ድጋሚ) የሚሰጠው ፈተና አንደተጠበቀ ነው ተብሏል:

Atlas College Wolkite campus

15 Nov, 10:29


                  አስቸኳይ  ማስታወቂያ
ለቀን 07/03/2017 ዓ/ም የተባለው  Class ፕሮግራም ለቀጣይ ሳምንት ማለትም በቀን  21/03/2017 ዓ/ም የሚሰጥ መሆኑን  ከወዲው  እናሳውቃለን።

👉መልካም ሳምንት እንዲሆን እንመኛለን

Atlas College Wolkite campus

15 Nov, 10:28


ማስታወቂያ
አጠቃላይ የDistance ተማሪዎች በሙሉ :-
ለነገ የተያዘው Class ፕሮግራም  ለልተወሰና ጊዜ የተረዘመ መሆኑንና እስከሁን ድረስ ያልጨረሰችሁት ነገር ከለ በቶሎ እንድትጨርሱ እያሰሰብን የፕሮግራሙን ጊዜ በቴሌግራም  የሚናሰውቃችሁ መሆን እንገልፃለን ።

Atlas College Wolkite campus

09 Oct, 04:12


#MoE

በ2017 የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial Program) ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ ተወስኗል።

በዚህም በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና የወሰዱና እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 31% ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የሪሚዲያል ፕሮግራም መከታተል ይችላሉ ተብሏል።

★ በመንግስት ተቋማት ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ የሪሚዲያል ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።

Atlas College Wolkite campus

07 Oct, 07:40


ምዝገባ ላይ መሆናችንን እንገልፃለን።

Atlas College Wolkite campus

06 Oct, 20:09


አጠቃላይ የርቀት ተማሪዎች ፕሮግራም ነው

Atlas College Wolkite campus

22 Sep, 19:51


ቀን፡ 12/01/2017 ዓ.ም

ለሁሉም ዲፕሎማ ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ ፡ -

ጉዳዩ፡ የ 2017 ዓ.ም Academic year ምዝገባን ይመለከታል

ከላይ በርዕሱ እንደተገለፀው የ 2017 ዓ.ም 1ኛ Semester  ምዝገባ ከዚህ ቀጥሎ በሚጠቀሰው መሠረት ይሆናል ፡-

ሁለተኛ ዓመትና አንደኛ ዓመት  ተማሪዎች ማለትም አርብ  መስከረም 24/01/2017 ዓ.ም እሰከ 28/01/2017 ዓ.ም ይሆናል ።
በመሆኑም  ፤ ከላይ በተገለፀው መሠረት የምዝገባ ክፍያ በመክፈል ክፍያ የፈፀማቹበትን የኮሌጁ Original ደረሰኝ እና ID ይዛችሁ በመምጣት ስልፕ በመሙላት ምዝገባ እንዲታካሄዱ ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡


ማሳሰብያ

ከላይ ከተገለፀው የምዝገባ ቀናት ውጭ የሚመጣ ተማሪ ሊሰናገድ የሚችለው አሳማኝ ምክንያት ሲኖረው ብቻ መሆኑን እያሳወቅን በወጣላችሁ የጊዜ ሰሌዳ ( Schedule ) መሠረት እንድትመዘገቡ በዲጋሚ እናሳስባለን፡፡ የምዝገባ ክፍያ ከፍሎ ያልተመዘገበ ተማሪ ክፍል ገብቶ መማር አይችልም ! ብማር እንኳን እንደ ተማረ አይቆጠርም ፡፡
✳️ የምዝገባ  200 ሁለት መቶ  ብር እንድሁም  የሴሚስተር ክፊያ 1600 ብር መሆኑን እንገልፃለን ።

ከ ኮሌጁ ሬጂስተራር ቢሮ !!!

Atlas College Wolkite campus

15 Sep, 05:55


ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ!
እንኳን ለነብዩ መሐመድ የልደት (ለመውሊድ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የሰላምና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
መልካም በዓል
አትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ወልቂጤ ካምፓስ

Atlas College Wolkite campus

11 Sep, 09:01


🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌻2017🌻መልካም🌻አዲስ አመት🌻

            🌻🌻🌻
     መልካም🌻አዲስዓ መት
  መልካም🌻     አ🌻🌻
መልካም 🌻        ዓ🌻🌻
ለወዳጄ 🌻          ዓ🌻🌻
🌻🌻🌻🌻        አ🌻🌻
                         ዓ🌻🌻
                       አ🌻🌻
                     አ🌻🌻
                   ዓ🌻🌻
                 አ🌻🌻
            ዓ🌻🌻
        አ🌻🌻
      ዓ🌻🌻
   አ🌻🌻
🌻🌻ት               🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

            🌻   🌻   🌻
      🌻መል🌻🌻🌻ካም🌻
  አ🌻🌻ስ          ዓ🌻🌻
🌻🌻ስ            ዓ🌻🌻
🌻🌻ስ              ዓ🌻🌻
🌻🌻ስ              ዓ🌻🌻
🌻🌻ስ              ዓ🌻🌻
🌻🌻ስ              ዓ🌻🌻
🌻🌻ስ              ዓ🌻🌻
🌻🌻ስ            ዓ🌻🌻
  አ🌻🌻ስ          ዓ🌻🌻
       🌻🌻🌻🌻🌻
             🌻  🌻  🌻

                    
                🌻🌻አዲስ
           🌻🌻🌻አመት
        🌻🌻🌻ልካም
   🌻🌻አዲስ🌻ዓመት
            አዲስ🌻ዓመት
            አዲስ🌻ዓመት
            አዲስ🌻ዓመት
            አዲስ🌻ዓመት
            አዲስ🌻ዓመት
            አዲስ🌻ዓመት
            አዲስ🌻ዓመት
            አዲስ🌻ዓመት
            አዲስ🌻ዓመት
            አዲስ🌻ዓመት
  🌻መልካም  🌻 አዲስዓመት
  🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
   አዲስዓመት🌻ለወዳጄ🌻🌻
  🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼
🌻🌻🌻🌻🌻አመት🌻🌷
🌻🌻🌻🌻🌻አመት🌻🌷
                               የ🌻ሞገስ 🌻          
                             የ🌻ክብር  🌻        
                            የ🌻ሹመት🌻
                           የ🌻ታላቅነት🌻        
                            🌻ዓመት 🌼
              🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌷🌹🥀
              🌻🥀🌹🌷🌼🌹ሁ 🌾  
               🌻🥀 🌼    🥀🌹🌺   🌷         
                        🌻የበረከት 🌻
                       🌻የሹመት 🌻
                      🌻የምርቃት 🌻
                     🌻የመግዛት 🌻
                    🌻የከፍታ 🌷🌻
                    🌻ዓመት 🌷🌻
                    🌻 ይሁን 🌻🌻
                   🌻🌻🌻🌻🌻
                   🌻🌻🌼🌼🌼

🇪🇹ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት 🙏 🕊🌻🌻
🌻🌻🌻  ያሰብነው የሚሳካበት          🌻🌻
🌻🌻🌻                                         🌻🌻
🌻የካሳ🌻የሰላም🌻የጤና🌻የበረከት🌻🌻
🌻🌹🌾ዓመት 💐🌷ይሁንልን።🌻🕊

Atlas College Wolkite campus

10 Sep, 14:06


🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
         ➫➋017
ክረምቱ ጭጋግ አልፎ፣ በአዲስ ብርሃን ተተክቶ፤

ሀገር ሰላም ስሆን ያሰቡት እና ያለሙት ተሰክቶ፤

ለቀጣዩ ዘመን አዲስ ዕቅድ፣ አዲስ ተስፋ ስጀምሩ፣

🙏ከዚህ የሚበልጥ ምስጋና ምን አለ!

ያለፈውን አመት የጤና፣ የሰላም እና የስኬት አድርጎልን፤ ለአዲሱ አመት በሰላም  ያደረሰንን ፈጣሪ እያመሰገንን፤🙏
🌻 ለአዲሱ አመት  በአዲስ መንፈስ፣ በአዲስ ዕቅድ ከዚህም በበለጠ መልኩ ስኬታማ ለመሆን  ከምን ስራችንን ትጋት እንደምንሰራ ለመግለጽ እንወደዋለን!
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ውድ የአትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ የወልቂጤ ካምፓስ  ተማሪዎች፣ መምህራን እና የአስተዳደር ክፍል ሰራተኞች እንዲሁም መላው የኮሌጃችን ቤተሰቦች በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ!
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
                                 ዳግም  ደስታ
ከአትላስ ቢዝነስና ቴክሎጂ ኮሌጅ
ወልቂጤ ካምፓስ ዲን መልካም በዓል
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

Atlas College Wolkite campus

10 Sep, 13:48


🌼 🌼 🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼

On the Eve of Ethiopian New Year,

#We wish our ABTC community a happy Ethiopian New Year!

May the new year bring you joy, prosperity and success in all your endeavors. Wishing you and your loved ones a year filled with peace, good health and happiness.

May this year be the one where we showcase the results of all our great efforts towards educational excellence.

Best wishes, 
ABTC

🌼 🌼 🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼

Atlas College Wolkite campus

05 Sep, 10:40


የ2016 የጳጉሜን አምስት ቀናት ስያሜዎች እና ቀለማት፡-
    ------------------------------------------------ 
የ2016 ዓ.ም ጳጉሜን አምስት ቀናት በተለያየ መርሃ-ግብር ለማክበር ዝግጅት እያደረገ እንዳለ ይታወቃል፡፡
የ2016 ዓ.ም. የጳጉሜን አምስት ቀናት የተለያዩ ስያሜዎች በመስጠት በነዚህ ቀናት የሚካሄዱ መርሃ-ግብሮች ቀኑን ከማክበር ባለፈ ተቋማዊ አገልግሎቶቻችንን እና ሀገራዊ ተልዕኳችንን ካለፉት ዓመታት በተሻለ ደረጃ በማሻሻል ስራችንን በአግባቡ የምንፈጽምበት እንዲሆን ያግዘናል፡፡
ባለፉት አምስት ዓመታትም እንዲሁ በሀገር አቀፍ ደረጃ የጳግሜን ቀናት የተለያዩ ስያሜዎች በመስጠት ሲከበር መቆየቱ የሚታወስ ሲሆን በዚህ ዓመትም፡- ጳጉሜን1፡-የመሻገር ቀን
ጳጉሜን 2፡- የሪፎርም ቀን (ሪፎርም ለላቀ አገልግሎት)
ጳጉሜን 3፡- የሉዓላዊነት ቀን
ጳጉሜን 4፡- የህብር ቀን
ጳጉሜን 5፡- የነገ ቀን በሚል አምስቱንም የጳጉሜ ቀናት በተለያዩ መርሃ- ግብሮች ይከበራሉ::
የኢፌዲሪ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA
በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA
በተሌግራም   -https://t.me/FDRE_ETA
በዌብሳይት Www. neta.gov.et ይከታተሉ

Atlas College Wolkite campus

28 Aug, 06:27


ከመማር ማስተማር ስራው በተጓዳኝ የአካባቢውን ማህበረሰብ ችግር የሚፈቱ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን የአትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ የወልቂጤ ካምፓስ አስታወቀ።

ኮሌጁ ለተለያዩ ማህበራዊ ችግሮች የተጋለጡ ወገኖችን የማገዝ ተግባር አጠናክሮ እንደሚቀጥልም ገልጿል።

የአትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ የወልቂጤ ካምፓስ  ለጉራጌ ዞን ቴክኒክና ሙያ መምሪያ ዘመናዊ የፕሪንተር ማሽን በ25 ሺህ ብር ግዢ ፈጽሞ ድጋፍ ባደረገበት ወቅት የኮሌጁ ዲን  አቶ ዳግም ደስታ እንደገለጹት ኮሌጁ ከመማር ማስተማር ስራ በተጨማሪ የአካባቢው ማህበረሰብ ችግር ለመቅረፍ የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወና ይገኛል።

ኮሌጁ ከተለያዩ የመንግስት ተቋማት ጋር መልካም ግንኙነት በመፍጠር በጋራ እየሰራ እንደሚገኝ የገለጹት አቶ ዳግም ለጉራጌ ዞን ቴክኒክና ሙያ መምሪያ ዘመናዊ የፕሪንተር ማሽን ድጋፍ ማድረግ መቻሉን ተናግረዋል።

ኮሌጁ ባለፈው  ዓመት ለበርካታ አቅማ ደካሞች የመማሪያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ ማድረግ መቻሉን ጠቁመዉ በቀጣይም የአቅም ውስንነት ያለባቸውን ወገኖችን በማገዝ ሀገራዊ ኃላፊነቱን የሚወጣ መሆኑን አስረድተዋል።

የጉራጌ ዞን ቴክኒክና ሙያ መምሪያ ኃላፊ አቶ መስፍን ስርግማ በበኩላቸው ከኮሌጁ የተደረገላቸው  የፕሪንተር ማሽን ድጋፍ ለተገልጋዩ ህብረተሰብ ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት የሚደረገውን ጥረት የሚያግዝ ነው ብለዋል።

ከኮሌጁ ጋር በቀጣይም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተደጋግፎ እንደሚሰሩም ገልጸዋል።

አትላስ የቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በሀገሪቱ በሚገኙ የተለያዩ ክልሎች 8 ከምፓሶች ያሉት ስሆን በርካታ ምሁራንን ለሀገር እያበረከተ ያለ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ነዉ።

Atlas College Wolkite campus

28 Aug, 06:07


ከመማር ማስተማር ስራው በተጓዳኝ የአካባቢውን ማህበረሰብ ችግር የሚፈቱ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን የአትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ የወልቂጤ ካምፓስ አስታወቀ።

ኮሌጁ ለተለያዩ ማህበራዊ ችግሮች የተጋለጡ ወገኖችን የማገዝ ተግባር አጠናክሮ እንደሚቀጥልም ገልጿል።

የአትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ የወልቂጤ ካምፓስ  ለጉራጌ ዞን ቴክኒክና ሙያ መምሪያ ዘመናዊ የፕሪንተር ማሽን በ25 ሺህ ብር ግዢ ፈጽሞ ድጋፍ ባደረገበት ወቅት ነኮሌጁ ዲን  አቶ ዳግም ደስታ እንደገለጹት ኮሌጁ ከመማር ማስተማር ስራ በተጨማሪም የአካባቢው ማህበረሰብ ችግር ለመቅረፍ የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወና ይገኛል።

ኮሌጁ ከተለያዩ የመንግስት ተቋማት ጋር መልካም ግንኙነት በመፍጠር በጋራ እየሰራ እንደሚገኝ የገለጹት አቶ ዳግም ለጉራጌ ዞን ቴክኒክና ሙያ መምሪያ ዘመናዊ የፕሪንተር ማሽን ድጋፍ ማድረግ መቻሉ ተናግረዋል።

ኮሌጁ ባለፈው  ዓመት ለበርካታ አቅማ ደካሞች የመማሪያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ ማድረግ መቻሉን ጠቁመዉ በቀጣይም የአቅም ውስንነት ያለባቸውን ወገኖችን በማገዝ ሀገራዊ ኃላፊነቱን የሚወጣ መሆኑን አስረድተዋል።

የጉራጌ ዞን ቴክኒክና ሙያ መምሪያ ኃላፊ አቶ መስፍን ስርግማ በበኩላቸው ከኮሌጁ የተደረገላቸው  የፕሪንተር ማሽን ድጋፍ ለተገልጋዩ ህብረተሰብ ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት የሚደረገውን ጥረት የሚያግዝ ነው ብለዋል።

ከኮሌጁ ጋር በቀጣይም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተደጋግፎ እንደሚሰሩም ገልጸዋል።

Atlas College Wolkite campus

28 Aug, 04:24


               ቀን፡ 22/12/2016 ዓ.ም
👉  ማስታወቂያ
ለአትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ የወልቂጤ ካምፓስ ዊኬንድ  ተማሪዎች በሙሉ ፡-

ጉዳዩ የ2016ዓ/ም 3ኛ ሴሚስተር ፋይናል ፈተና ቅዳሜ ማለትም  ነሐሴ 25/12/ /2016 ዓ.ም ስለሚትፈተኑ ካሁኑኑ እድትዘጋጁ እናሳስባለን ፡፡

Atlas College Wolkite campus

20 Aug, 19:06


#NGAT

ትምህርት ሚኒስቴር ያዘጋጀው ጊዚያዊ የድኅረ ምረቃ ትምህርት የመግቢያ ፈተና መርሐግብር፥ ሀገር አቀፍ ፈተናው ነሐሴ 23 እና 24 /2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ያሳያል።

ዘንድሮ ለድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች መግቢያ ስድስት የተለያዩ የፈተና ዓይነቶች እንደሚሰጥ ተሰምቷል።

ፈተናው በሁለት ክፍሎች ተደራጅቶ የሚዘጋጅ ሲሆን፤ የመጀመሪያው ክፍል የጠቅላላ ዕውቀትን የሚለኩና ሁሉም ተፈታኞች የሚወስዱት ሲሆን፤ ሁለተኛው ክፍል ደግሞ የሙያ ዘርፍን ታሳቢ በማድረግ በስድስት መስኮች የሚዘጋጅ ይሆናል።

ጠቅላላ ዕውቀትን የሚለኩ ጥያቄዎች 70% የሚሸፍኑና የሙያ መስክ ታሳቢ ያደረጉ ጥያቄዎች 30% የሚይዙ መሆናቸውን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ያገኘው መረጃ ያሳያል።

የድኅረ ምረቃ ትምህርት የመግቢያ ፈተና የአመልካቾች ምዝገባ ከሐምሌ 24 እስከ ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም መከናወኑ ይታወቃል።

የተፈታኞች Username እና Password በቀጣይ ቀናት እንደሚገለፅ ይጠበቃል።

Atlas College Wolkite campus

10 Aug, 08:44


እንኳን ደስ አለን!

ኢትዮጵያ በፓሪስ እየተካሄደ ባለው የወንዶች ማራቶን በአትሌት ታምራት ቶላ አማካኝነት የወርቅ ሜዳልያ አገኘች!

ኢትዮጵያ በ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ በማራቶን ሩጫ የወርቅ ሜዳሊያ አሸንፋለች።

Atlas College Wolkite campus

10 Aug, 08:44


እንኳን ደስ አለን!

ኢትዮጵያ በፓሪስ እየተካሄደ ባለው የወንዶች ማራቶን በአትሌት ታምራት ቶላ አማካኝነት የወርቅ ሜዳልያ አገኘች!

ኢትዮጵያ በ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ በማራቶን ሩጫ የወርቅ ሜዳሊያ አሸንፋለች።

Atlas College Wolkite campus

31 Jul, 20:07


ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ :-
ለምርቃት ወደ ሀዋሳ መሄድ የምትፈልጉ እጩ  ተመራቂ ተማሪዎች የትራንስፖርት መኪና ስለተዘጋጀ ነገ ቢሮ በአካል በመምጣት አስፈላጊ ነገሮችን እንድትፈጽሙ በደስታ  እንገልፃለን ።