Adugnaw Tube @aynettube Channel on Telegram

Adugnaw Tube

@aynettube


° ° [ Ayinet Tube ] °

Aynet Tube (English)

Are you a fan of entertainment, education, and inspiration? Look no further than Aynet Tube, a Telegram channel that is dedicated to providing you with a diverse range of videos that will captivate and engage you. From informative documentaries to hilarious comedy clips, Aynet Tube has something for everyone. Who is Aynet Tube? Aynet Tube is a Telegram channel that aims to bring people together through the power of video content. Whether you're looking to learn something new, laugh out loud, or simply be inspired, Aynet Tube has you covered. What is Aynet Tube? Aynet Tube is a treasure trove of videos that cover a wide variety of topics and genres. From thought-provoking discussions to heartwarming stories, Aynet Tube offers an unparalleled viewing experience that will keep you coming back for more. Whether you're a film buff, a history enthusiast, or just someone who enjoys a good laugh, Aynet Tube has something for you. So why wait? Join Aynet Tube today and start exploring the world of video content like never before!

Adugnaw Tube

07 Jan, 03:58


https://www.youtube.com/live/gOHO9UwdLu0?si=g7rXjjzo2Hh8plNh

Adugnaw Tube

05 Jan, 20:24


♦️በመንገዳችን ላይ በእልልታ የደመቀው ጉዞ! ⭕️ አስገራሚው ዝሜሬ♦️
https://youtube.com/watch?v=ocjpV1HRc7M&si=6yrUkLW97_F0dr0H

Adugnaw Tube

05 Jan, 16:21


🎉🎉🌿ዮም ተወለደ ቤዛ ኩሉ ዓለም!!!🎉🎉🌿

⛪️ " እስከ ቤተልሔም ድረስ እንሂድ " ⛪️(ሉቃ 2:15)

#ስለወደደን እና ስላከበረን በከብቶች በረት ተወለደልን!🙏

🍒ወደ ቤተልሔም እንሂድ ያሉት እነማን ናቸው?
🍒ቤተልሔም ማለት ምን ማለት ነው?
🍒ኤፍራታ ማለት ምን ማለት ነው?
🍒ለምን አምላካችን በቤተልሔም ተወለደ?
🍒ለምን በግርግም በቅጠልስ ተጠቀለለ?

🌹 " እነሆ በኤፍራታ ሰማነው በቅጠል ተጠቅሎ አገኘነው "
(መዝ 131:6)

🌸 ወደ ቤተልሔም እንሂድ ያሉት የጌታን መወለድ ሰምተው ደስታቸውን ለመግለጽ በቤተልሔም የነበሩ እረኞች ናቸው (ሉቃ 2:1-20)

🌸 " ቤተልሔም" ማለት ቤተ➡️ ማለት ቤት
ልሔም➡️ማለት ህብስት/ እንጀራ ማለት ነው
🍇ስለዚህ ቤተልሔም የህብስት ቤት ማለት ነው🍒
ሚስጥሩ 🌺 ቤት- የእመቤታችን ምሳሌ
🍇ህብስት- የጌታችን ምሳሌ ነው

🌸 " ኤፍራታ" ማለት ፍሬ ተሸካሚ ማለት ነው
ሚስጥሩ 🍒 ፍሬዉ ጌታችን ነው
🍒 ተሸካሚ ንጽህተ ንጹሃን እመቤታችን ናት

ለምን በቤተልሔም ተወለደ?
የነቢያት ትንቢት ይፈጸም ዘንድ ተወለደ
(ኢሳ 7:14 " ድንግል በድንግልና ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ትለዋለች")

ለምን በግርግም በቅጠል ተጠቀለለ?
ዝቅ ብሎ ትህትናን ለማስተማር ነው !
በቅዱስ ወንጌሉ ነግሮናልና ( " ከእኔ ተማሩ ማቴ " 11:29 )
በእርሱ ድህነት እኛን ባለጸጋ ለማድረግ
(2ቆሮ 8:9)
ስጋ የለበሠ ሁሉ አይመካ ሲል ነው
(መመካት ከንቱ እንደሆነ ያስተምረናል)
" እግዚያብሔር የዓለምን ምናምንቴ የተናቅነውን መረጠ "
(1ቆሮ 1:27)

መልካም የገና በዓል ይሁንልን

Adugnaw Tube

05 Jan, 13:03


-ቅዱስ ላሊበላ ታኅሣሥ 29 ለክብረ በዓል የምትሄዱ ፈቃዳችሁ ከሆነ የውቅር አብያተክርስቲያኑን ታሪክን ለመገንዘብ ዶ/ር መንግሥቱ ጎበዜ የጻፈውን "ቅዱስ ላሊበላ" የተሰኘ ገዳሙ ያሳተመውን መጽሐፍ ገዝተን ብናነብ መልካም ነው።

-መንፈሳዊ ጉዞ የምንፈጽምበት ባስ ገዳም ድረስ ሂዶ አይጸልይም፡፡ የገዳሙን ታሪክ አያውቅም ለማወቅም አይችልም፡፡ እኛ ወደ ቅዱስ ላሊበላ የምንሄድበት ባስ መሳይ መኪና ነን ወይስ ታሪካችንን ለማወቅ የምንፈልግ ነፍስ ያለው ሰው ነን? አንዳንዶቻችን ከ10 ዓመት በላይ ላሊበላ ሂደናል ስንል በኩራት ነው። መልካም መሄዳችን ዋጋ አለውና:: ግን ቢያንስ በዶ/ር መንግሥቱ ጎበዜ የተዘጋጀውን "ቅዱስ ላሊበላ" የተሰኘ ገዳሙ ያሳተመውን መጽሐፍ ገዝተን ብንጠቀም ጥሩ አይመስላችሁም? ባስ ከመሆን ዳን ማለት ነው። ጉዞ በምናደርግ ሰዎች እና በባስ/አውሮፕላን የምንሄድበትን ቦታ ታሪክ ለማወቅ በመፈለግ ልዩነት አለን? እንጠይቅ።

በዮሴፍ ፍስሃ የተፃፈ።

እኔም ወደዛው ነኝ መጸሐፉን እገዛለሁ።
@Adugna33

Adugnaw Tube

03 Jan, 13:50


🔴የተረገዘውን ልታስወጣ ራሷን!♦️ቤተሰቦቻ ይህን ሲሰሙ ምን ተፈጠረ!! @quaratube223
https://youtube.com/watch?v=fzQy19nz7Ps&si=nzrZC48JUbA4Hhw6

Adugnaw Tube

03 Jan, 09:47


እንዴት አደርሽ ጀግናዋ ሴት?🤲

በትርፍ ስዓት ሰርተሽ ባልሽን ማገዝ ፣ ለእናትሽ ቡና መግዛት ፈልገሻል? ዋይፋይና ጉዜ ካለሽ ነይ ላሰልጥንሽና ጀምሪ። ተለወጪ❗️

ነገ ዛሬ ሳትይ በInbox Hi በይኝ🙏
@Adugna33

Adugnaw Tube

02 Jan, 18:52


ውዶችየ ስወዳችሁ 25k Subscriber የነበረው ቻናሌ ተዘግቶብኝ ነው አበረታቱኝ።
https://youtu.be/ZFbvBvs7f94?si=pgGpoZe-vz2CDM5Y

ቀድሞ Subscribe አድርጎ Screenshot ለላከልኝ 1k ሲሞላ ለ10 ሰወች የ 50 ካርድ እሞላለሁ።

Screenshot አድርጎ ለመላክ👇

👉@Adugna33

Adugnaw Tube

02 Jan, 18:43


ጋይስ በዚህ ቻናል ወይም ግሩፕ ገበያ መገበያየት ከፈለጋችሁ መጀመሪያ ከእኔ ጋር አውሩ አጭበርባሪ ልጆች ሊኖሩ ስለሚችሉ ተጠንቀቁ።

Adugnaw Tube

02 Jan, 07:46


"ቅኔና ውዳሴሽ" መንፈሳዊ መነባንብ @quaratube223 @Quaratube23
https://youtube.com/watch?v=ZFbvBvs7f94&si=Zhy9evwj2q0O17Mj

Adugnaw Tube

01 Jan, 16:21


የሚሸጥ የ Binance አካውንት!
መግዛት የምትፈልጉ በውስጥ አዋሩኝ

Adugnaw Tube

01 Jan, 13:46


የሚሸጥ የቲክቶክ አካውንት

Adugnaw Tube

01 Jan, 09:19


ዓመታዊ የቅዱስ ገብርኤል ቋራ ገለጉ #ቅዱስ_ገብርኤል
https://youtube.com/watch?v=6ewQef2JYzM&si=Shgr4FuE4XmTkO-Q

Adugnaw Tube

31 Dec, 17:50


ተዉ ግን ኑ ና ስሩ ተዉ በተለይ ሴቶች 👌

አሁን ያለንበት time በጣም አሪፍ ነው ፕላትፎርሙ ገና 80,000 አካባቢ ተጠቃሚ ነው ያለው እንደ ሐገር

ካሁኑ መጥታችሁ መንቀሳቀስ ጀምሩ በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደ ቲክቶክ viral መውጣቱ አይቀርም የዛኔ የሚኖራችሁን income መገመት አትችሉም !!!

መስራት የሚፈልግ በውስጥ ያናግረኝ። @Adugna33

Adugnaw Tube

31 Dec, 17:18


የዛሬ ፕሮግራም ከአሁኑ ሰአት ጀምሮ ቀድመው በውስጥ ለሚፅፋልኝ አምስት እህቶቸ online ስራ አስጀምራለሁ።

@Adugna33

Adugnaw Tube

31 Dec, 16:14


https://youtu.be/rhykECCLpT8?si=00FFIS_pAxkkz5ix

Adugnaw Tube

31 Dec, 09:22


የሚሸጥ የዩቲዩብ ቻናል ካላችሁ በውስጥ አዋሩኝ!
@Adugna33

Adugnaw Tube

29 Dec, 15:51


ተመልሰናል ቤተሰብ!
አድካሚ የውጣ ውረድ ጉዞ ነበረ። ኡፍፍፍፍ

Adugnaw Tube

17 Dec, 20:55


በቀላሉ online ላይ ገንዘብ መስራት የምንችልበት👉 https://aaaonline.info/deCmJp //ቴሌግራም👇...
https://youtube.com/watch?v=rhykECCLpT8&si=ltHGnWjn4A9HWEPo

Adugnaw Tube

17 Dec, 17:04


የሀበሻ ቀጠሮ እንዳትሉኝ አሁን አለሁ ኑ።

Adugnaw Tube

17 Dec, 15:27


የሚሸጥ የቲክቶክ አካውንት👇
ልዩ ቅናሽ አለው።

መግዛት የምትፈልጉ👇👇
telegram 👉 @Adugna33
               +251978761828

Adugnaw Tube

17 Dec, 15:14


በውስጥ የጠየቃችሁኝ በሙሉ ምሽት ሁለት ሰአት አደራ እንዳትቀሩ።
ሁለት ሰአት ከቀራችሁ ምን አልባት ከሳምንት በኋላ እንገናኛለን።

ይሄው ምን ያህል ሰው እየሰራ እንዳለ ተመልከቱ።

telegram 👉 @Adugna33
WhatsApp  0978761828

Adugnaw Tube

17 Dec, 04:39


እሽ እንዴት አደራችሁ?
ዛሬም እንደትናንቱ ቢያንስ ለከምስት እህት ወንድሞቸ አለሁ።
አዋሩኝ።
telegram 👉 @Adugna33
WhatsApp  0978761828

Adugnaw Tube

16 Dec, 19:57


ቤተሰብ ስራ ሲሰራኮ አልጋ በአልጋ አይሰራም።
በተለይ ደግሞ ለሴቶች እጅግ በጣም ወሳኝ ነው።
እኔ ደግሞ የምሰጣችሁ የተሻለ ስራ ነው።
➦ጥሩ ኢንተርኔት ኮኔክሽን፣
➦በ24ሰአት ውስጥ ሁለት ሰአት ትርፍ ጊዜና
➦ሞባይል ስልክ ዋናው መስፈርት ነው።

እንሰራለን ብላችሁ ኢንተርኔት የለኝም ብትሉ ትርፉ ገዳት ነው። ምክንያቱም አንድ ጊዜ ከተመዘገባች ለተከታታይ ሰባት ቀን 70,000 coins እንደ ቦነስ ይሰጣል። ስለዚህ አንዴ ከተመዘገባችሁ በኋላ ቢያንስ ለሳምንት ወጥራችሁ ካልሰራችሁ ቢቀርባችሁ ነው የሚሻለው።

ለምሳሌ ዛሬ ተመዝግባችሁ ከሳምንት በኋላ ብትገቡ 70,000 coins አመለጣችሁ ማለት ነው።
ይህ ካለፋችሁ በኋላ ብትጀምሩት እንኳት ለቀን 500 coin እንኳን አይሰጤችሁም።

ስለዚህ ወጥራች የምትሰሩ ከሆነ ብቻ አዋሩኝ። Please Please ወጥራችሁ የማትሰሩ ከሆነ ይቅርባችሁ። የሚሰሩትን ላስተናግድ።

telegram 👉 @Adugna33
WhatsApp 0978761828

Adugnaw Tube

16 Dec, 00:30


online መስራት ለምትፈልጉ ብቻ ግቡ በተለይ ደግሞ እሴቶች ምንም አይነት እውቀት አይጠይቅም።

መስራት ለምትፈልጉ ብቻ ነው እያልኩ ያለሁት ሌሎች እንዳትገቡ አደራ።

ይሄንን የዋትሳፕ ግሩፕ ተቀላቀሉ።
👉 https://chat.whatsapp.com/HpYw1K792mBI5uhKhtH4vG

Adugnaw Tube

15 Dec, 22:49


Live stream started

Adugnaw Tube

15 Dec, 21:55


Live ኑ

Adugnaw Tube

15 Dec, 21:55


https://aaaonline.info/p7hn8a

Adugnaw Tube

15 Dec, 06:50


Channel name was changed to «Adugnaw Tube»

Adugnaw Tube

14 Dec, 21:43


ሰላም እንዴት አመሻችሁ?

Adugnaw Tube

14 Dec, 14:42


ዛሬም ቃና እያየሽ ነው ፣ ፌስቡክ ላይ 24/D ፕሮፋይልሽን እየቀያየርሽ ስትሰዳደብ ስትከራከሪ እየዋልሽ ነው ፣ ቲክታክ ላይ ለራሳቸው እንጀራ የተሰራ ቪዲዮ እያየሽ 32/32 ጥርስሽን እያገጠጥሽ ነው።

ወደቀልብሽ ተመልሰሽ ጓዳሽን ስትመለከች ሽሮና በርበሬሽ አልቋል ፣ ሽንኩርት እና ቃሪያማ የድሎት ሁኖብሻል።

እና አንቺ ፈጣሪን ማማረር አለብሽ? ይሰማሻል?

ይሄ ሁሉ ገለፃ ምን ለማለት መሰለሽ "ነይ ጊዜሽን ተጠቅመሽ ልሰሪው የምትችይው ስራ ልስጥሽ" እያልኩሽ ነው።

telegram 👉 @Adugna33
              

Adugnaw Tube

14 Dec, 14:33


ይሄ የቲክቶክ ቻናል መግዛት የምትፈልጉ በውስጥ አዋሩኝ።

መግዛት የምትፈልጉ👇👇
telegram 👉 @Adugna33
               +251978761828

Adugnaw Tube

14 Dec, 14:03


ኑ ግቡ ላስረዳችሁ