Online money making @moneymakeet Channel on Telegram

Online money making

@moneymakeet


With our thorough guides, you can be inspired to take the first step to a more free life. We gather knowledge on how to make money online – from your home
Buy ads: https://telega.io/c/moneymakeet

Owner @Paidpromoter321

Online money making +App (English)

Are you tired of the daily grind and looking for ways to make money from the comfort of your own home? Look no further than the 'Online money making +App' Telegram channel! With the username @moneymakeet, this channel is dedicated to providing you with thorough guides and inspiration to help you take the first step towards a more financially free life.

Whether you're a seasoned online entrepreneur or just starting out, our channel offers valuable knowledge on various ways to make money online. From affiliate marketing to dropshipping, we cover a wide range of topics to help you succeed in the digital world.

Join our community of like-minded individuals in our GROUP @OMMGROUP, where you can share ideas, ask questions, and connect with others on the same journey to financial independence. Our knowledgeable OWNER @Ommsupport and @BOEZG are also available to provide support and guidance along the way.

Don't wait any longer to start earning money online! Click on the link below to buy ads and access exclusive content: https://telega.io/c/moneymakeet

Online money making

19 Feb, 14:10


February 25

zoo ሊስት ይደረጋል
memhash ሊስት ይደረጋል
wcoin ሊስት ይደረጋል

3ቱም የሰራ ሰው በተመሳሳይ ሰዓት ከሆነ ሊስት የሚደረገው ወዲያው ለመሸጥ 🤔

Online money making

19 Feb, 12:53


24H LEFT TO CHECK 🐾

Last chance to complete the Activity check.

Mandatory to stay eligible - do it now via PAWS Web.

Online money making

18 Feb, 19:52


➝Official PAWS channel በTelegram remove ተደርጓል

#PAWS_ALWAYS_HIGHER 🐾

Online money making

18 Feb, 16:32


PAWS MINING OFFICIALLY ተጠናቋል 😭🔥

በተጨማሪም Telegram Bot የተደለተ ሲሆን የሰበሰብነው Point እና ሁሉም መረጃ Paws Website ላይ ተቀምጧል

NEXT STEP TGE 🔥

በተረፈ Multi የሰራን ሰዎች መፀለይ ነው 😢😁

Web Link ➡️ https://paws.community/app

Online money making

18 Feb, 09:16


$PAWS Allocation Checkers Live Tomorrow 🔥🔥

Online money making

17 Feb, 19:32


🐾Paws ላይ አዲስ የመጣው Task 40 ቀን የነበረው ወደ 24 ሰአት ቀይረውታል

Online money making

17 Feb, 12:06


$TAPS on MEXC 😭

Online money making

17 Feb, 12:02


0.04$ listing price

Online money making

17 Feb, 11:44


Taps 19min left😁

Guess the price

Online money making

17 Feb, 06:48


GM FAM's ☀️

➝$ZOO claim መደረግ የሚጀምረው ዛሬ ነው
➝Tapswap($TAPS) ዛሬ 9ስአት list ይደረጋል

መልካም ቀን☺️

Online money making

17 Feb, 06:24


Forex በነፃ መማር ምትፈልጉ ⬇️

https://t.me/+oVzNntZCef05MDQ0

Online money making

16 Feb, 09:15


https://youtu.be/hHnk2Q1gQt8?si=bVAvp2iSOZZ3Cwul

Online money making

16 Feb, 09:15


Poppo live ሚባለው platform አውንት ነው guys interest ያላቹ ሞክሩት   አሰራሩን YouTube ላይ post አደርጋለው  wait⬇️

Online money making

15 Feb, 06:46


Gm ☕️

#update paws 💎

paws ለ sol OG ብለው ያሉት የሚሰጠው ከላይ ያሉትን hold ላረገ ነው
በቅርቡ ትክክለኛ paws allocation እንደሚሳዩ እና cex ጋር እየተነጋገሩ እንደሆነ እና listing date 📆 በቅርቡ እንደሚሳውቁ ይጠበቃል

Online money making

11 Feb, 07:41


⚠️Tapswap ወደ ቢትጌት መላክ የሚቻላው እስከዛሬ 5 ሰዓት ብቻ ነው። ካላካችሁ መላክ ምትፈልጉ ቶሎ ላኩ 25 ደይቃ ነዉ የቀረዉ

Online money making

09 Feb, 07:05


Caps TGE Loading 🌀

Online money making

08 Feb, 20:53


🧢$CAPS LISTING is Loading...

Online money making

08 Feb, 19:09


You can now deposit $TAPS to #Bitget EXCLUSIVELY with 0 gas fee! ❤️ @bitgetglobal

📅 Participation period: Feb. 8, 8:00 - Feb. 11, 8:00 (UTC)

👉Join now: https://t.me/tapswap_bot

Online money making

07 Feb, 12:25


Tapswap allocation Check አረጉ

Me 210😏

Online money making

31 Jan, 09:06


አሁን ላይ wifi ያሌላቹ  Airdrop ለመስራት card መግዛት አይጠበቅባቹም እኛጋ ለዛ ሚሆን መፍቴ አለ ምንም birr ሳታወጡ channal ብቻ share አርጉ
ሁሉንም social media ለመጠቀም ይሆናል 🎵🎥
Share
@MONEYMAKEET
አጠቃቀሙን ለማታቁ ከታች ያለዉን channal join
እስኪ react አርጉ 👍

Online money making

31 Jan, 06:35


PAWS new task

Online money making

25 Jan, 20:33


🟢Durov airdrop

🟢ለስምንት ቀናቶች ብቻ ነው የሚቆየው ምንም መረጃ አልተነገረም የዱሮቭ መሆኑ ብቻ ነው የታወቀው። ከስምንት ቀናቶች ቡሃላ ይጠናቀቃል ነውም የተባለው።  countdown ጀምሯል

🟢 ገብታችሁ task ስሩ የተወሰነ ሰው ኢንቫይት አድርጉ ግሩፑም ክፍት ይደረጋል እርስ በእርሳቹ በሊንካቹ መገባባት እንድትችሉ📣

https://t.me/DurovCapsBot/caps?startapp=460686668

https://t.me/DurovCapsBot/caps?startapp=460686668

Online money making

24 Jan, 05:23


Place 5 fingers or your palm on the screen

Online money making

22 Jan, 09:16


paws new task 💎

Online money making

22 Jan, 06:46


PAWS 🐾

W = Waiting
IV = For
I = January
XXV = 25

WIV•I•XXV = Wait for January 25

Online money making

22 Jan, 05:14


አሁን ላይ ያሉ እና ወደፊት የሚመጡት ሁሉም የ Telegram Mini App Project በ Ton Blockchain እንዲሆኑ ተወስኗል።

Online money making

20 Jan, 10:08


Get up to 100 USDT when you sign up for OKX using my referral link here!

⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

https://okx.com/join/25406334

100$ deposit ማደርግ ነው ከዛ 1 ሰው invite ማደርግ 1 trump ይሰታቹል

1 trump = 60$ ነው

Online money making

18 Jan, 06:32


PAWS PRE-MARKET SOON 💎

You’ll be able to buy & sell your PAWS before the token launch.

So get your wallets ready! 👀

Online money making

17 Jan, 10:04


NC

Online money making

17 Jan, 10:04


$Woof 0.000249

Online money making

17 Jan, 08:31


➡️ Woof [Lost Dog] Countdown

Online money making

17 Jan, 08:31


🙈 Vert Countdown

Online money making

17 Jan, 06:30


Paws New Task Available 🔥

Share 🚀
➡️@MONEYMAKEET

Online money making

16 Jan, 22:22


Vertus ከኛ ጋ የስራቹ tommorow list ይደረጋል 🔥

Online money making

16 Jan, 22:21


🌐 VERT token listing is happening tomorrow! 🌐

🕯 We’re excited to confirm that VERT will be listed on five major exchanges starting January 17th 13:00 UTC! Below are the official announcements and details from each platform:

BitGet 🪙
Gate.io 🪙
MEXC 📈
BitMart 📈
BingX 💰

Be sure to check each exchange’s announcement for specifics on deposit/trading times and any special listing events. We appreciate your support and look forward to seeing you on the trading floor! 📈

Online money making

15 Jan, 11:10


Claim it

Online money making

14 Jan, 22:10


ብዙ MULTI TELEGRAM ACCOUNT  ያላችሁ ሞክሩት።

በዚህ ሊንክ ግቡ ⬇️
https://t.me/kittyverse_ai_bot/play?startapp=u460686668

START በሉ
TELEGRAM JOIN አድርጉ
VERIFY በሉት
ከዛ እራሳችሁን INVITE አድርጉ
በ አንድ invite 0.1USD
invite 40 frens and take 2USD💰
Minimum withdrawal 2usd ነው
የሚገባላችሁ በ TON ነው
መጠቀም ያለባችሁ TON ADDRESS ነው
20አካውንትና በላይ ያላችሁ ለ FEE ይሆናችኋል ሞክሩት

🎄Online money making 🎄

29 Dec, 07:02


‼️Don't Miss ምናልባት ለተወሰነ ጊዜ ሊሆን ስለሚችል

📌Twitter ላይ follow ያደረጉትን Main Exchanges ማየት ትችላላችሁ

https://t.me/MONEYMAKEET/6529

🎄Online money making 🎄

29 Dec, 07:01


🔔Airdrop Kardpay Pre-register


✔️App ፑን Download ።አድርጉ
https://kardpay.app/store

Install አድርጉ
✔️በ Email ወይም በGoogle Accont ተመዝገቡ

✔️ይህንን CODE አስገቡ :3QEAOO

Lets Goo

📌Vairal ከሰዐታቶች በዋላ መውጣቱ አይቀርም 🔥

‼️ የናንተን Link Comment ስር አስቀምጡ

Share 🚀
@MONEYMAKEET

🎄Online money making 🎄

29 Dec, 04:42


Paws New Task

🎄Online money making 🎄

28 Dec, 14:39


Usdt delist ለደረግ ነው 🙄

የ Europe exchangeች ላይ ብቻ

🎄Online money making 🎄

28 Dec, 08:44


Paws limited task

for premium users only 🙈

🎄Online money making 🎄

28 Dec, 08:43


የጥንቃቄ መልዕክት

• ዛሬ ማለትም ታህሳስ 17 /2017 ዓ.ም ጀምሮ ብዙ የቴሌግራም አካውንቶች ከላይ በተጠቀሰው የማስገሪያ (phishing link) እና ሌሎች ተጨማሪ ማስገሪያዎች አማካኝነት መረጃዎች እየተመዘበሩ ስለሆነ ከማንኛውም የቴሌግራም ተጠቃሚ (ከምታውቁት እና ከማታውቁት ) ግለሰብ ሊንክ ቢላክላችሁ መክፈት እንደሌለባችሁ እና ወዲያውኑ እንድታጠፉት እናሳስባለን !!

🎄Online money making 🎄

26 Dec, 19:09


🤑 Blum ላይ Point የቀነሰባችሁ ይስተካከላል ተብሏል ነው አታስቡ ይመለሳል:

🎄Online money making 🎄

25 Dec, 21:59


Eye protection mode

አሁን አሁን አብዛኞቻችን ስልካችን ላይ የምናሳልፈው የጊዜ መጠን እየጨመረ መጥቷል። ታዲያ እጃችን ላይ ያለው ስልክ ምንም ያክል በርካታ ጥቅም ቢኖረውም የተለያዩ ጉዳቶች አሉት። የጤና ጉዳትም ስልክ ከሚያመጣቸው ጉዳቶች አንዱ ነው። ይህንን ጉዳት ለመቀነስ አንዳንድ የስልክ አምራች ድርጅቶች Eye protection mode የተሰኘ feature ካስተዋወቁ ሰነባብተዋል።

Eye protection mode ከስልክ የሚለቀቀውን blue light ray በመቀነስ screen በምንጠቀምበት ጊዜ ምቾት እንዲሰማን የሚያደርግ እና አይናችን እንዳይጨናነቅ የሚያደርግ feature ነው።

ይህ feature የአይን ጤናን በመጠበቅ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው።

Eye protection mode enable ለማድረግ notification bar ላይ በመሄድ Eye protection mode የሚለውን ማብራት አልያም ወደ Settings በመሄድ > Display > Eye protection mode የሚለውን turn on ማድረግ። ይሁን እንጂ እንደየ ስልኩ ስያሚውም ሊለያይ ይችላል።

በቀን ስንት ሰዓት ስልካችሁ ላይ እንደምታሳልፉ comment ላይ አሳውቁን።

@MONEYMAKEET

🎄Online money making 🎄

25 Dec, 06:09


በሲንጋፖር ውስጥ ካለፍቃድ ከሌላ ሰው ዋይ ፋይ ጋር ስልኮትንም ሆነ ኮምፒዊተሮትን ማገናኘት እስከ 3 ዓመት ድረስ እስር ያስቀጣል።

እዚስ ሀገር 🤘

@MONEYMAKEET

🎄Online money making 🎄

23 Dec, 17:38


✔️Blum new update

🍀እስከ 1k በ አንድ ዙር መምታት ትችላላቹ ሁሉንም ነገር tap tap አርጉ

🎄Online money making 🎄

20 Dec, 16:15


Claim አደርጉ 🔥

🎄Online money making 🎄

20 Dec, 13:23


Tomato 🍅 Lol🤣🤣🤣🤣

Share 🚀
@moneymakeet

🎄Online money making 🎄

20 Dec, 08:06


$KRAIN Memecoin airdrop

◦ $525M Fund Raised

  100k Dollar ለ Giveaway አዘጋጅተዋል እዚህ Giveaway ላይ ለመሳተፍ 👇

➮ በዚህ LINK ግቡ 👉
https://airdrop.krain.ai/ZZTUA9
ከ Phantom ወይም ከሌላ ዋሌት የSolana Address ወስዳችሁ Submit ማድረግ
NO TASK NEEDED
WAIT FOR THE AIRDROP

በዛው እዛው Page ላይ ዝቅ ብሎ ያለውን የእናንተን Referral Link ወስዳችሁ ለሰው መላክ ትችላላችሁ ✌️


@MONEYMAKEET

🎄Online money making 🎄

20 Dec, 05:45


🐾🐾Paws Claim 10,000 😱


Share 🚀
@moneymakeet

🎄Online money making 🎄

17 Dec, 13:53


DRX😀

🎄Online money making 🎄

16 Dec, 17:03


🟢 New paws task መቷል
      ▶️  Rewards: 7,000
     

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=q5FIk1OF

🎄Online money making 🎄

16 Dec, 11:29


ስንቶቻችሁ እሄን ነገር እይሞክራችሁ ነው?

🎄Online money making 🎄

16 Dec, 06:09


👉Just a reminder

📌Multi account የምትሰሩ በተመሳሳይ ዋሌት connect እንዳታደርጉ⚠️
➡️ከላይ አንዳለው wallet add አያደረጋችሁ connect አድርጉ✔️
➡️እሄ phantom wallet ነው አናንተ የፈለጋችሁትን መጠቀም ትችላላችሁ

🎄Online money making 🎄

16 Dec, 06:08


Connect Sol Wallet Claim 10k

🎄Online money making 🎄

15 Dec, 12:30


ሚስት ባሏን ደሀ ነህ ብላ በፈታች በማግስቱ ባል የሚሊዮን ዶላሮች ሎተሪ አሸነፈ

ሰውዬው ለተወሰነ ጊዜ ሥራ አጥ ነበር እና ሚስቱ በሂደቱ ላይ እምነት መጣል ትዕግስት ስለሌላት ወደ ፊት ለመቀጠል ወሰነች። ሆኖም የፍቺ ሰነዶችን ከፈረመ ከአንድ ቀን በኋላ ህይወቱን ሙሉ በሙሉ የሚለዉጠውን ሎተሪ አሸንፏል።

🎄Online money making 🎄

15 Dec, 05:08


Mt4 (metatrade4 ) app ከ playstore(playstore) አውርዱ

🎄Online money making 🎄

15 Dec, 04:52


ያልገባችሁ ነገር ካለ ጠይቁኝ

100$ ተቅብላችሁ trade አደርጋችሁ እድላ ችሁን ሞከሩ 👍 video ከፈለጋችሁ አዘጋጃለው

🎄Online money making 🎄

15 Dec, 04:51


ያበደ bonus ነው ዛሬም ይዘን የመጣነው,
100$ bouns እየሰጠ ያለ broker ነው

3 ቀን ብቻ ነው የቀረው ቶሎ claim አርጉ

🎄Online money making 🎄

15 Dec, 04:51


For both android and apple users appstore and play store

Opofinance

🎄Online money making 🎄

15 Dec, 04:51


How to claim it:

1. Download the app
2. Sign app
3. Recive the bonus
4. Trade on MT4

Withdrawal conditions

1. 25 lot size required
2. Each trade have to be held minimum of 2 minutes
3. You can withdraw maximum of 100$

🎄Online money making 🎄

15 Dec, 04:50


Traders እዚ channel ላይ ካላችሁ እሄን እደል ተጠቅሙበት 🫡

Online money making +App

02 Dec, 19:32


😀
21235

Online money making +App

02 Dec, 19:32


ላልገባችሁ

በዚህ ቅደም ተከተል ንኩ ፡ 21235 

Online money making +App

02 Dec, 19:32


ቦቱ ተጨናንቁአል ትንሽ ቆይታችሁ ሲሰራ ሞክሩት

Online money making +App

02 Dec, 19:32


paws task👀

Link
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=q5FIk1OF

Online money making +App

01 Dec, 19:40


⭐️Paws new task አሰራሩ

⭐️ያልጀመራቹ ቶሎ ጀምሩት👇👇👇

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=q5FIk1OF

Online money making +App

01 Dec, 17:06


🔥ገና አዲስ airdrop viral ሳይወጣ ቶሎ ጀምሩት 📣

🔥ልክ እንድ dogs ነው Twitter ላይ verify ሁነዋል ገና 100ክ community ነው ያላቸው

🏃ቀድሞ የጀመረ ተጠቃሚ ነው ሚሆነው⚠️

ለመጀመር ⬇️⬇️⬇️

https://t.me/mousehous_bot/mouseapp?startapp=460686668

https://t.me/mousehous_bot/mouseapp?startapp=460686668

Online money making +App

30 Nov, 13:26


1Ton = 6.9$ 🔥

⚡️ ⚡️

Online money making +App

29 Nov, 16:28


🍌 😎

በላው

ባለፈው ሳምንት በጨረታ ይህን
በፕላስተር የተጣበቀውን ሙዝ 🍌

* በ6.2 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር

ወደ ብር ሲመነዘር:-
784 ሚሊዮን 107 ሺህ 508 ብር ከ60 ሳንቲም ሲሆን

ይሄን ሁሉ ሚሊዮን ብር አውጥቶ የገዛው
የcrypto Boss

* Justin Sun ሙዙን እልል ብሎ ልጦ በላው::

😎😎😎

@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

29 Nov, 12:02


Gech🙏

Online money making +App

29 Nov, 08:45


Telegram ላይ ai መጠቀም ከፈለጋችሁ እነዚህን bot ሞክሯቸው።

@ai_modern_bot
@ActionAIBot
@chatgpt_karfly_bot
@chat_gpt_robot
@Plasma_GPT_AI_Bot
@CopilotOfficialBot
@AbhikritiBot
@Hector_TheParrot_Bot
@capgen_bot
@aigrilbot
@pdf_insight_bot
@LOVE_AI1_BOT
@JWGPT3_bot
@TheB_AI_Bot
@GPT4Tbot
@GPTMain_AI_Bot
@AI_apps_bot

Online money making +App

28 Nov, 12:01


1.2 By bybit

Online money making +App

28 Nov, 12:01


1.9$ okx

Online money making +App

28 Nov, 11:31


🍀Blum new update 🔥

@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

28 Nov, 11:21


👉እንዲሁም ቶሎ ምትሸጡ በዚህ መልኩ ወደ MARKET መቀየር አትርሱ

@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

28 Nov, 05:27


ይሄ የMAJOR OWNER ሌላኛው PROJECT ነው በጣም ቆየት ብሏል

https://t.me/fabrika/app?startapp=ref_3189604

Online money making +App

28 Nov, 05:21


8 Hours left

Online money making +App

26 Nov, 10:58


Major ወደ OKX እየገባ ነው CHECK አድርጉ ⭐️

Online money making +App

26 Nov, 03:59


Vertus ያልጀመራችሁ

https://t.me/vertus_app_bot/app?startapp=460686668

List ለመደርግ 1 ወር ይቀራል

Online money making +App

26 Nov, 03:57


🌐 Dear Community! 🌐

We’ve been working tirelessly to ensure our listing process is flawless. The long-awaited day is almost here!

🗓 27 December 2024 is the official date for our listing launch. 🚀

4 Top-Tier Exchanges Secured
1 More Pending Final Confirmation

Until the listing, the mining process will continue, giving you the chance to maximize your rewards. 💎 Remember, the most active users will secure the largest rewards—don’t forget to log in daily, collect your rewards, and complete missions! 🥇

Your incredible support continues to be the driving force behind our growth. Let’s make this milestone unforgettable together! 🌐

Online money making +App

25 Nov, 07:23


❇️VERTUS UPPDATE

📌 SOMTHING EXCITING TOMMORROW

Online money making +App

24 Nov, 19:42


PAWS New Task Added 💎

በተጨማሪም Vote ላይ ሌላ Limited Task ተጨምሯል

Vote ለማደርግ star ያስፈልጋል ለመግዛት @BOEZG አናግሩኝ

ለምጀነር ⬇️⬇️⬇️

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=q5FIk1OF

Online money making +App

24 Nov, 15:37


🫴 Majors, have you withdrawn the token?

If yes, then great. If not — hurry up! Starting tomorrow, November 25th at 8:00 AM UTC, all withdrawal methods will be unavailable!

Choose your favorite exchange or wallets and withdraw there while you can.

Hurry up! ⭐️

Online money making +App

24 Nov, 15:37


🔻Major Withdraw ያላደረጋችሁ ከነገ 5፥00 ቡሃላ ማውጣት አትችሉም

Online money making +App

24 Nov, 06:10


🔥Major total supply 100 Million🔥

🔥Market cap $250 Million dollars potential!?

🔥According to this major price can be 1.5$ To 3$

አሪፍ Allocation የጀረሳችቹ cheers🥂

Online money making +App

22 Nov, 21:53


🎆Paws new limited task

⭐️ያልጀመራቹ ቶሎ ጀምሩት👇👇👇

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=q5FIk1OF

Online money making +App

22 Nov, 13:02


0.018$ ደርሶ ተመለሰ

Online money making +App

22 Nov, 12:31


30 min left

Online money making +App

22 Nov, 07:59


Patiently waiting for 100k btc rn😂

Online money making +App

21 Nov, 09:54


Check your $Major Airdrop Allocation

Pre-Market 1.5$ 🥹🥹

Online money making +App

21 Nov, 06:20


Gm Family🎆 btc hits ATH 97K$

Online money making +App

21 Nov, 06:15


Paws ላይ 1M mystery quest
ለማግኘት በቀላሉ እነዚሀን መንገዶች ተጠቀሙ

1ኛ ቴሌግራም Update አርጉ

2ተኛ መልሳቹ የPwas mini app ክፈቱ

3ተኛ ስለካቹን 360 degree አይሸከርክሩት 2-3 ጊዜ ወደ ላይ ወደታች ወደቀኝ ወደ ግራ

task done 1M አገኛቹ

Online money making +App

20 Nov, 18:56


የሰራለት ሰው አለ😃

Online money making +App

20 Nov, 18:40


New paws task
Reward 1,000,000 paws
😂

@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

10 Nov, 07:25


🐾 They are New Task Limited so act quickly
#paws

⭐️ Those who haven't started, start it Fast

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=q5FIk1OF

Online money making +App

09 Nov, 06:21


🚨 ስንቶቻችሁ ናችሁ ድሮ የተከፈተ ግሩፕ እንደሚሸጥ ምታቁት

ማለትም በፈረንጆቹ ከ 2016-2023 ያሉ ወይም በዛ አመተምህረት የተከፈቱ ግሩፖች አሁን ተፈላጊነት አላቸው
👍

እና እኔም
🤓 ባልኳቹህ አመት ላይ የተከፈቱ ግሩፕ ያላችሁ ማለትም
         
         
🔴2023 (First 5 months)
         
🔴2022
         
🔴2021
         
🔴2020
         
🔴2016-2019

ከላይ በጠቀስኳቸው አመት ላይ የተከፈተ ግሩፕ ያላቹ ከታች በማስቀምጠው አካውንት በማምጣት መሸጥ ትችላላችሁ


ለመሸጥ 
➡️@BOEZG☑️


⚠️ እኔ የግሩፑ የተከፈተበት አመት እንጂ የMember ብዛት ሚፈጥረው አዲስ ነገር የለም

⚠️ Members ብዛት 0 ቢሆንም ይፈለጋል

⚠️ Chat ቢያንስ 10 በላይ ሊኖረው ይገባል (የድሮ)

ለመሸጥ
➡️ @BOEZG ☑️

Online money making +App

09 Nov, 04:33


Paws limited task ቶሎ ስሩት 24 ሰዓት ነው የሚቆየው

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=bd0zDxpr

@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

05 Nov, 18:40


🪂🪂🪂🪂

#Dogiator

|| በቴሌግራም የመጀመሪያ 3-D Game የተካተተበት ኤርድሮፕ ነው። 🔥

|| ከታላላቅ wallet exchange ከሆኑት አንድ የሆነው #Kucoin ስለዚህ ጥሩ ፕሮጀክት ምስክርነታቸውን አጋርተው ነበር።🔥

|| የተሻለ ኤርድሮፕ ለማግኘት የመጀመሪያው እና ዋናነኛው ብለው የገለፁት ጌሙ መጫወት ነው። ከዛ በመቀጠል ሰው መጋበዝ ፣ PPH ማሳደግ ፣ በየቀኑ የሚመጡ ታስኮች መስራት ናቸው። እንዲሁ ተጨማሪ invest የሚያደርግ ሰው ቦነስ ያገኛል። 🔥

💸|| በቀን ከ12 በላይ ጌም እንድትጫወቱ አይፈቅድም በኮይናችሁ ካልገዛችሁ በስተቀር ያ Game ተጫውተን ለመጨረስ ደሞ ከ10-15 ደቂቃ ብቻ በቂ ነው። 🔥


ከታች ባለው ሊንክ ጀምሩት።

👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/Dogiators_bot/game?startapp=NuIPnSnFqNFmPC3n

Online money making +App

05 Nov, 12:28


🚨🚨🚨

🕖 Memefi mining ነገ ያበቃል

Snatpshot ነገ 9 ሰዓት ላይ የሚወሰድ ይሆናል

መጨረስ ያለባቹን ነገሮች ጨርሱ! Youtube vidio ያላያችሁ ልጆች ትነሽ ለማየት ሞክሩ code መፈለግ አይጠበቅባችሁም እዛው YouTube comment ላይ ማግኘት ትችላላችሁ ‼️

📏 Listing Nov 12🔥 @MONEYMAKEET @MONEYMAKEET

Online money making +App

04 Nov, 17:17


Blum የ Halloween Drop game ተጠናቋል!😭

@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

04 Nov, 07:02


One Day They Scam Community . Now They can understand what the Mistake they Did 😁😁


PixFi/USDT Contract Delisted from Bybit 2024-11-05.

@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

04 Nov, 06:20


🚩Fam stay away the market🆕

📌Guys በዚ ሳምንት ሁለት ትልልቅ ዜናዎች አሉ ከነሱም መካከል ዋናው ነገ ማክሰኞ የሚደረገው የ us presidential election ነው so የዚ News result More marketun volatile ያደርገዋል

💡በተቻላቹ አቅም ከ trade ለመቆጠብ ሞክሩ በተለይ ጀማሪ ከሆናቹ Forex ሊሆን ይችላል or Crypto trade ባታረጉ እላቹሀለው

@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

03 Nov, 14:39


Bitget telegram ላይ Announce ባደረጉት መሰረት Tapswap november 24 list ይሆናል በደንብ እስከቻላችሁት ስሩ 👀

@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

03 Nov, 08:59


Blum Elegibily Criteria

-Proofoftribes
-Proofofbalnece
-Kyc


Details:
https://x.com/blumcrypto/status/1835743562325201402

Multi የሰራችሁ ለ kyc ተዝጋጁ

@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

03 Nov, 08:25


🚨 ስንቶቻችሁ ናችሁ ድሮ የተከፈተ ግሩፕ እንደሚሸጥ ምታቁት

ማለትም በፈረንጆቹ ከ 2016-2023 ያሉ ወይም በዛ አመተምህረት የተከፈቱ ግሩፖች አሁን ተፈላጊነት አላቸው
👍

እና እኔም
🤓 ባልኳቹህ አመት ላይ የተከፈቱ ግሩፕ ያላችሁ ማለትም
         
         
🔴2023 (First 5 months)
         
🔴2022
         
🔴2021
         
🔴2020
         
🔴2016-2019

ከላይ በጠቀስኳቸው አመት ላይ የተከፈተ ግሩፕ ያላቹ ከታች በማስቀምጠው አካውንት በማምጣት መሸጥ ትችላላችሁ


ለመሸጥ 
➡️@BOEZG☑️


⚠️ እኔ የግሩፑ የተከፈተበት አመት እንጂ የMember ብዛት ሚፈጥረው አዲስ ነገር የለም

⚠️ Members ብዛት 0 ቢሆንም ይፈለጋል

⚠️ Chat ቢያንስ 10 በላይ ሊኖረው ይገባል (የድሮ)

ለመሸጥ
➡️ @BOEZG ☑️

Online money making +App

02 Nov, 17:12


🙊🙊🙊 ምን ማለት ይሻላል ሰሞኑን Blum አላማሩኝም ዛሬ ደግሞ የነዚህ በጣም ግልፅ ሆነ ይሄም ከጥቂት ጊዜ በኋላ እንደ ቀላል መታየት ይጀምራል አሁንም እንደዛው ቢሆንም ወደፊት ግን ከአሁኑ በባሰ ብቻ እኛ በግላችን እንጠንቀቅ በቻልነው ⚠️

Online money making +App

02 Nov, 07:05


The Safest Mining Platform to Earn TRX in 2024
Minimum deposit 10TRX; Minimum withdrawal 5TRX
Registration website: https://tronsoy.shop/#/pages/account/register?shareCode=40748282
Register to obtain a pledge of 100,000trx 🥇🥇🥇 shares;
Daily mining revenue 9%-36%
📲vip1: Top up 10TRX, earning 9% daily
📲vip2: Recharge 1001 TRX and earn 10% daily income
📲vip3: Recharge 10001 TRX, earn 12% per day
Find partners worldwide 🚀🚀🚀
Invitation Reward: Get 14%-17% commission immediately and withdraw money immediately.

Online money making +App

02 Nov, 05:31


🪙Major new achievement 100 star⭐️  0.3 ton 💎 ማለት ነው

ፍጠኑ 150k ነው የቀረው

100 Star or 0.3 Ton መግዛት ሚፈልግ @Boezg @Boezg አናግሩኝ

Online money making +App

01 Nov, 04:57


Tapswap ለሰራቹ መልካም ዜና Official ቻናላቸው ላይ ያሉት ነገር ባይኖርም

ግን Coin market cap በተባለ በ Telegram 📱 Verified በሆነ ቻናል ላይ November 30 ሊስት እንደሚደረግ ተናግረዋል

@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

01 Nov, 04:09


🟢PAWS botu verified ሆንዋል አሪፍ Project ይመስላል ያልጀመራቹ ጀምሩት Fast

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=q5FIk1OF

@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

31 Oct, 06:42


Old telegram ግሩፖች ያላችሁ

✍️የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም

✍️በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን


➡️2019
➡️2020
➡️2021
➡️2022

ዋጋ 🟥  🔂አሁን ያለው የ group ዋጋ

✍️2018- 500ብር
✍️2019- 450ብር
✍️2020- 400ብር
✍️2021- 350ብር
✍️2022- 300ብር

✔️ክፍያ : 🏦 🏦 🏦 🏦 🏦 🏦 🏦

ለመሸጥ ምትፈልጉ  inbox 👉 @BOEZG
@BOEZG
                                               
🟢    Channel ⬇️
@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

29 Oct, 18:16


🐾PAWS 🐾I told u many times now its viral 🔫

🚨 CONFIRMED BY CEO OF BLUM

ለመጅመር 👇

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=q5FIk1OF

💸 እስከዛሬ Telegram ላይ በሰራቹት Airdrop🪂 ማለትም $NOT እና $DOGS 🦴 ባገኛቹት ልክ Point አስልቶ ይሰጣችኋል

‼️‼️እንዳይቆጫችሁ ‼️‼️

📣ጥሩ point ለማግኘት ሰው በደምብ invite አደርጉ 📣

@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

28 Oct, 05:21


Good News 🔥

Tapswap listing soon on Tier 1 Exchanges 🚀🚀💪

@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

26 Oct, 05:53


Dollar 🤑       ያላችሁ እና ⭐️
Hamster
🎁
Dogs
😎
Notcoin
💎
Xempire
🪙

🚨 ብዛት እየገዛው ነው 🚀

✈️ @BOEZG ☑️

💎

Online money making +App

25 Oct, 12:32


🔴 እንደሚለው ከሆነ ያላችሁ Balance እና transaction ነው በእርግጠኝነት transaction ብዙ ቦታውን ይይዛል

🔘 ያስቀመጡት Criteria

minimum 50 million coin
premium ለገዙ ብዙ ይሰጣል
ቀድመው ለገቡ እና Active user ለሆኑ
onchain ton transaction እና task ለሰሩ ።

⭐️ Main criteria pay for us
Which means pay to earn 😭

‼️ እና listing date የተራዘመ ይመስላል 12 ቀን ነው የቀረው mining ሊያልቅ

@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

24 Oct, 14:49


X ከWallet መሸጥ የምትፈልጉ Contact the admin ☑️ @boezg

Online money making +App

24 Oct, 12:28


💲Usdt sellers 💰

🟠 BINANCE
☝️BYBIT WALLET
↔️BITGET

D.M to sell @Boezg ✅️

Online money making +App

24 Oct, 12:04


0.0001 on okx
0.00007 on bitget

Xusdt

Online money making +App

24 Oct, 09:17


ፈዛቹሀል X-Empire 9 ሰአት ላይ ሊስት ይደረጋል ሞቅ ሞቅ አርጉት እንጂ😊

Online money making +App

23 Oct, 18:55


Dogs blum ላይ ብዙ ሰዎች ጋር እየመጣ ነው ገብታችሁ ጌሙ ላይ ቼክ አድርጉ ተጫወቱ

@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

22 Oct, 06:07


🔥እሄ airdrop እንዳያመልጣችሁ 📣

🤑Notcoin Support Units Wallet Event
🎉Reward UP Convert UNIT0 Verify

➡️Join Here :⬇️

https://t.me/UnitsWallet_bot/UnitsWallet?startapp=0x104eBcADdA8B05Df4508b5474921cc4a3ABAb789


Start Bot & Create Password
Complete Task & Done All

@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

21 Oct, 09:53


X EMPIRE COUNT DOWN

@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

18 Oct, 19:25


$X በ On Chain( Tonkeeper እና በመሳሰሉት) Claim የምታረጉ ~ 0.1Ton ያስፈልጋችዋል!!


@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

18 Oct, 18:13


ጀመረ

Online money making +App

18 Oct, 16:37


📣X- Empire በተለያዩ exchange ላይ deposit option እይተከፈተ ነው🎩

@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

17 Oct, 18:33


📣Blum ለ ambassador users Dogs እየሰጡ እንደሆነ ይታወቃል፤ሁኖም ይህ ነገ ይጠናቃል።

ደስሚለው ነገር ለእኛ እንደዚሁ $Dogs ጌም እየተጫወትን የሚሰጡን ይሆናል። ይህን እድል ለማግኘት ቢያንስ አንድ የToncoin transaction ከ blum ጋር connect ባደረጋችሁት ዋሌት ሊኖር ይገባል። እስከ ሰኞ ቀን 5ሰዓት ድረስ ይህን ማድረግ ትችላላችሁ ✍️

ይህ እድል የሚሰጠው ለ 5M ሰዎች ብቻ ነው ስለዚህ ብዙ toncoin transaction መስራትና old wallet መጠቀም አንዱና ዋነኛው eligibility requirement አድርገው ይወስዱታል ብዬ አስባለሁ(personal opinion)።✍️

snapshot time ሰኖ ከቀኑ 5ሰዓት 🔥


@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

17 Oct, 18:18


🔔 X empire በይፋ ተጠናቋል 📣

@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

17 Oct, 17:39


🎩X-Empire ሊጠናቀቅ 30' ቀርቶታል 🎩

Wallet Connect ማደርግ አትርሱ❗️

@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

17 Oct, 17:39


የዛሬ አያረገው እና ድሮ bitcoin እንደዚ ነበር ሚሰራው 😢

@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

16 Oct, 18:36


Old telegram ግሩፖች ያላችሁ

✍️የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም

✍️በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን


➡️2019
➡️2020
➡️2021
➡️2022

ዋጋ 🟥  🔂አሁን ያለው የ group ዋጋ

✍️2018- 500ብር
✍️2019- 450ብር
✍️2020- 400ብር
✍️2021- 350ብር
✍️2022- 300ብር

✔️ክፍያ : 🏦 🏦 🏦 🏦 🏦 🏦 🏦

ለመሸጥ ምትፈልጉ  inbox 👉 @BOEZG
@BOEZG
                                               
🟢    Channel ⬇️
@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

16 Oct, 12:12


GREAT NEWS ከ EXNESS🕯
ሁላችሁም እንደምታውቁት EXNESS የኢትዮጵያን market ትኩረት ሰቶ እየሰራ ይገኛል አሁን ደግሞ ድህረ ግፃቸውን ሙሉ ለሙ ወደ አማረኛ በመተርጎም ለተጠቃሚው ቀላል እና ግልፅ አድረጋወታል። ነገር ግን አሁንም በሙከራ ላይ ስለሆነም ለሁሉም ተጠቃሚዎች አልተለቀቀም የተለቀቀላቸው ግን በአማርኛ አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ የሚል Popup Notification ይመጣላቿል፤ እሱን በመንካት በአማርኛ መጠቀም ትችላላቹ።

@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

16 Oct, 06:13


🪙Memefi All users Eligible For Airdrop😏

Main criteria
- amount of coin
- total value of purchase

🔥85% Supply For Telegram user


🏮Not official announcement 😢

@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

15 Oct, 09:21


ከንቱ ዓለም 🤩

OEX 0.017 list ተደርግዋል 🔥

@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

15 Oct, 07:08


🎩X empire bybit ላይ List ይሆናል

Okx📈
bybit📈
Bitget📈
Binance ....

@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

14 Oct, 20:15


Ethio telecom Facebook በነፃ ማስጠቀም ልጀምር ነው ብሏል

#Congratulation facebook users🥰

Online money making +App

14 Oct, 19:03


አሁን አየሁት ያልመጣልን Eligible አይደለንም ማለት ነው 💀

እንዳሉት ከሆነ Active የሆኑ Users ነው የመጣላቸው Active ማለት :- ብዙ ጌም ተጫውተው የነበሩ ፣ Check-in ፣ Open League Quest ላይ የተሳተፉ እና ቢያንስ 5 ሰው የጋበዙ

Online money making +App

14 Oct, 18:39


🔥 🔥🔥CHECK አድርጉ DOG COLLECT ማድረግ ተጀምሯል ON BLUM GAME

@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET

Online money making +App

14 Oct, 12:42


🟠 🟠 DPS Point will be converted to $DPS Token. Those who are very old users should know Etherdrop. Earlier we used to track payments with it.

Link ☺️⬇️

https://t.me/fomo/app?startapp=ref_561FL

@MONEYMAKEET
@MONEYMAKEET