ማዕዶት ዘተዋሕዶ @maedote Channel on Telegram

ማዕዶት ዘተዋሕዶ

@maedote


የትንሣኤ እሑድ ማግሥት ጌታ
ክርስቶስ በትንሣኤው ምዕመናንን ከሞት ወደ ሕይወት ያሻገረበት ቀን የትንሣኤው ማሳሰቢያ ማዕዶት ይባላል። ......በዚህም channel ወደ ሕይወት ይሻገሩበት

ማዕዶት ዘተዋሕዶ (Amharic)

የማዕዶት ዘተዋሕዶ ትንሣኤ እሑድ ማግሥት ጌታ ይህንን ተከታታይ መልእክት ለቴምርዋድ ዝናብ ውሳኔ አካሄደውታል። እንደ ረጅምረጅና፣ እንደ ምስራቅ እና እንደ ፍቅር እና እንደ ፍቅርተስፋ መሠረትዋም ለቴምርዋድ ዝናብ ውሳኔ በአንድ ቀን እየሻገረበት እንደሆነ ይመከራል። ዘመነትዋና ዓምድዋ ትንሣኤው እስከ መሞት እና ድምፅ የትንሣኤው ማሳሰቢያን እና መልእክትዋን ወደ ሕይወት ይሻገሩበት። እጅጠኛው የትንሣኤው ከሰማይ በታች ዝምተዋል።

ማዕዶት ዘተዋሕዶ

16 Dec, 12:17


ማቴዎስ 23
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ እናንተ ደንቆሮዎችና ዕውሮች፥ ማናቸው ይበልጣል? ወርቁ ነውን? ወይስ ወርቁን የቀደሰው ቤተ መቅደስ?
¹⁸ ደግማችሁም፦ ማንም በመሠዊያው የሚምል ምንም የለበትም፤ ማንም በላዩ ባለው መባ የሚምል ግን በመሐላው ይያዛል ትላላችሁ።
¹⁹ እናንተ ደንቆሮዎችና ዕውሮች፥ ማናቸው ይበልጣል? መባው ነውን? ወይስ መባውን የሚቀድሰው መሠዊያው?
²⁰ እንግዲህ በመሠዊያው የሚምለው በእርሱና በእርሱ ላይ ባለው ሁሉ ይምላል፤
²¹ በቤተ መቅደስም የሚምለው በእርሱና በእርሱ በሚኖረው ይምላል፤
²² በሰማይም የሚምለው በእግዚአብሔር ዙፋንና በእርሱ ላይ በተቀመጠው ይምላል።

ማዕዶት ዘተዋሕዶ

11 Dec, 04:34


https://youtu.be/1iTPy1anQbM

ማዕዶት ዘተዋሕዶ

15 Nov, 09:01


መንገዳችንን እንመርምርና እንፈትን❤️❤️❤️ ወደ እግዚአብሔርም እንመለስ🙏🙏🙏ሰቆ 3፥40❤️❤️ሁሉ በእርሱ ሆነ🙏🙏
☨ ☩ ☨ ፦የዚህ ግሩፕ አላማ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኙትን ነገሮች እየመረመርን በማወቅ ደስ ከማያሰኙት ነገሮች ደግሞ የምንርቅበትና ስሙን የምናስከብርበት መንፈሳዊ ግሩፕ ነዉ።
✣ የእግዚአብሔር ፍቃድ ምን እንደሆነ የምንማማርበትና የምናዉቅበት የምናሳዉቅበት የምንጠያየቅበት ነዉ።
✤በአጠቃላይ ከተሳሳትንበት ነገር ሁሉ በመመለስ የተፈጠርንበትንና የተጠራንበትን አላማ ማወቅና ማሳወቅ ነዉ።☨☩☨
https://t.me/gOuJByrFixlKYzJK

ማዕዶት ዘተዋሕዶ

02 Oct, 09:44


" ቃልም ሥጋ ሆነ።"
(የዮሐንስ ወንጌል 1:14)

ማዕዶት ዘተዋሕዶ

15 Sep, 19:53


https://youtu.be/PlHhqy5TQek

ማዕዶት ዘተዋሕዶ

15 Sep, 15:12


ማዕዶት ዘተዋሕዶ pinned an audio file

ማዕዶት ዘተዋሕዶ

15 Sep, 15:02


ለኦንልይ ጂሰስ ጥይያቄ ስትጠይቃቸው

እግዚአብሔር ዓለማትን የፈጠረው ___ነው።
ሀ) በቃሉ
ለ) በልጁ
ሐ) ሀ እና ለ

የኦንልይ ጂሰስ መልስ "መ"


@maedote
@maedote

ማዕዶት ዘተዋሕዶ

08 Sep, 07:47


ከዚህ ቀደም በቻናላችን የተሰጡ ትምህርቶችን ማውጫ
(ማውጫ 7)

💠የጥያቄዎቻችሁ መልስ💠
{ t.me/ApostolicSuccession }

ታናሽ እህት ወንድም ያላችሁ ስሙት t.me/ApostolicSuccession/3430

ተዋናይ መሆን ኃጢአት ነው? t.me/ApostolicSuccession/3441

የዘመን አቆጣጠር የእንቁጣጣሽ ትርጉም t.me/ApostolicSuccession/3491

የተሰቀለውን እንጂ የተሰቀለበትን አንሰብክም ለሚሉ 1እና 2 t.me/ApostolicSuccession/3610

በተሃድሶ እንቅስቃሴ የተፈበረኩ የእምነት ድርጅቶች t.me/ApostolicSuccession/3656

መልካም ወጣት በዮናታን አክሊሉ ከ1-3 t.me/ApostolicSuccession/3703

ለምን ተፈጠርኩኝ? በልደቴ ቀን የተቀዳ t.me/ApostolicSuccession/3807

የት መጋባት ትፈልጋላችሁ? t.me/ApostolicSuccession/3824

በድብቅ የተቀረጹ አስደንጋጭና አስፈሪ ቪዲዮዎችን ማየት t.me/ApostolicSuccession/3902

ምን እንጸልይ? ምን ልጸልይ? t.me/ApostolicSuccession/3949

መጽሐፍ ቅዱስ እና ሳይንስ t.me/ApostolicSuccession/3960

ስለእምነቴ ምንም አላውቅም ከየት ልጀምር? t.me/ApostolicSuccession/3970

የክርስትና ስም ከንስሃ አባት በቀር አትናገሩ ይባላል t.me/ApostolicSuccession/4078

ለምን የራሳችሁን አትሰብኩም? ለምን ሁሌ ስለ ፕሮቴስታንት ታወራላችሁ? t.me/ApostolicSuccession/4157

ለጸጋአብ በቀለ ከማርቲን ሉተር የተሰጠ መልስ t.me/ApostolicSuccession/4199

ለቅዱሳን ክንፍ ተሰጣቸው? ከሁሉም ቦታ መስማት ይችላሉ? t.me/ApostolicSuccession/4219

ወልድ በብሉይ ኪዳን መልዓክ ሆኖ ተገልጧል? t.me/ApostolicSuccession/4229

ለአብርሃም የተገለጡት እግዚአብሔርና ሁለት መላዕክት ወይስ ሥላሴ? t.me/ApostolicSuccession/4230

የወንድም አክሊል የሕይወት ተሞክሮ ከ1-5 t.me/ApostolicSuccession/4289

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መግቢያ t.me/ApostolicSuccession/4378

ከማያምኑ ጋር ጋብቻ በዘመነ ወንጌል t.me/ApostolicSuccession/4402

የውርስ ኃጢአት አስተምህሮና ድንግል ማርያም t.me/ApostolicSuccession/4427

የ1980 እትም ላይ ሥላሴ፣ጳጉሜ.. የሚሉ ቃላት ለምን ገቡ t.me/ApostolicSuccession/4438

ቤ/ክ ትላንትናም ዛሬም ነገም ለዘላለም ትቀጥላለች t.me/ApostolicSuccession/4601

የጥያቄና መልስ ቆይታ ከዲ/ን ያረጋል አበጋዝ ጋር t.me/ApostolicSuccession/4680

አዎ ማርያምን፣ መላዕክትን፣ ቅዱሳንን እናመልካቸዋለን t.me/ApostolicSuccession/4836

ለምንድነው ያፈቀረኝ? ሁሉም እህቶች ሊያደምጡት የሚገባ t.me/ApostolicSuccession/4847

እግዚአብሔር ለምን እንዲህ ይፈትነኛል? t.me/ApostolicSuccession/4863

መንፈሳዊ ምግባራትን የምናደርገው ለምንድነው t.me/ApostolicSuccession/4864

ሕይወት ምንድነው? ለምንድነው የምኖረው? የመኖሬ ትርጉም ምንድነው t.me/ApostolicSuccession/4882

በገድላትና በድርሳናት እምነታችሁ ለሚሸረሸር t.me/ApostolicSuccession/4895

በአርጋኖን ዘሰኑይ ምዕራፍ 5 ላይ ለሚነሳ ጥያቄ t.me/ApostolicSuccession/4907

ከኃጢአት እስራት ወጥቼ እንዴት ከጌታ ጋር ልኑር t.me/ApostolicSuccession/4933

የእህት ያብስራ የሕይወት ተሞክሮ t.me/ApostolicSuccession/4943

የክርስትና እናትና አባት ሁኑ t.me/ApostolicSuccession/4972

ማርያም የሰማይና የምድር ንግስት አትባልም? እግዚትነ ማለት ጌታችን ማለት አይደል t.me/ApostolicSuccession/4974

ኢሳ 59:16 ወደርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ t.me/ApostolicSuccession/4975

እኔ ለቤተክርስቲያን አስፈልጋታለሁ፣ አንተም ታስፈልጋታለህ t.me/ApostolicSuccession/4977

የክርስቶስ መካከለኛነትና የቅዱሳን አማላጅነት ልዩነት t.me/ApostolicSuccession/4978

የጸጥታ ጸሎት። መጮህ እንድንሰማ አያደርግም t.me/ApostolicSuccession/4997

ወደ መንፈሳዊ ገዳማት መሄድ ያለው ጥቅም t.me/ApostolicSuccession/5006

ሠላሳ አመት ከጌታ ጋር t.me/ApostolicSuccession/5030

ዕብ 7:25 በድጋሚ የተሰጠ መልስ t.me/ApostolicSuccession/5109

ዕብ 9:24 አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርሷ ወደ ሰማይ ገባ t.me/ApostolicSuccession/5110

1ዮሐ 2:1 ጠበቃ አለን በድጋሚ የተሰጠ መልስ t.me/ApostolicSuccession/5111

ኢየሱስ በመጽሐፍ ቅዱስ አንድም ቦታ አማላጅ አልተባለም t.me/ApostolicSuccession/5113

በነገረ ድኅነት ላይ በአክሊል እና አቡ የተደረገ ውይይት t.me/ApostolicSuccession/5127

መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ለሚሉና 81 ወይስ 66 በሚለው ቀኖና በቂ መልስ የያዘ PDF t.me/ApostolicSuccession/5162

እግዚአብሔር ስሙ ማነው? t.me/ApostolicSuccession/5149

ካህናት ብቻ የሚገለገሉባቸው የጸሎት መጽሐፍት t.me/ApostolicSuccession/5159

ክርስቲያናዊ ሕይወታችን ምን መምሰል አለበት t.me/ApostolicSuccession/5168

ጸጋው በእምነት አድኗችኋል ኤፌ 2:8 t.me/ApostolicSuccession/5178

በጾም ወቅት እኚን ማድረግ ግዴታ ነው t.me/ApostolicSuccession/4971

ለፕሮቴስታንት እህት ወንድሞቼ t.me/ApostolicSuccession/5421

በሰሞነ ሕማማት የሚፈቀዱና የማይፈቀዱ ድርጊቶች t.me/ApostolicSuccession/5199

ሰሞነ ሕማማትን እንዴት ማሳለፍ አለብን t.me/ApostolicSuccession/5200

ለዩንቨርስቲ ተማሪዎችና አዲስ ገቢ ፍሬሾች ከ1-10 t.me/ApostolicSuccession/5256

ከገዳም አባቶች የተላከው እውነተኛ መልዕክት t.me/ApostolicSuccession/5304

የድንግል ማርያምን ፍቅር በሕይወታችን ውስጥ እንፈልገው t.me/ApostolicSuccession/5449

ለእህቶች። በአገልግሎት ወይም በክህነት ካሉ ሰዎች ተጽዕኖ ቢገጥማችሁ t.me/ApostolicSuccession/5466

የቤ/ክ ሰዎች መኖፍቅ አሉኝ በምንፍቅና ጠረጠሩኝ t.me/ApostolicSuccession/5472

ከተቃዋሚዎች ጋር አትከራከር፤ ተከራከር t.me/ApostolicSuccession/5569

አንድ ቪዲዮ አይቼ ገርሞኛልም አልገረመኝምም t.me/ApostolicSuccession/4204

የመንፈሳዊ ሕይወት መርሆች app t.me/ApostolicSuccession/4281

ለሌሎችም ሼር ያድርጉ
ሌሎች የቻናላችን ማውጫዎችንም ይመልከቱ

ማዕዶት ዘተዋሕዶ

03 Sep, 04:33


" ሐወጽከኒ ሌሊተ ወፈተንኮ ለልብየ
አዕመከርከኒ ወኢተረክበ ዓመፃ በላዕሌየ
ከመ ኢይንብብ አፉየ ግብረ እጓለ እመሕያው ፤ ልቤን ፈተንኸው በሌሊትም ጐበኘኸኝ፤ ፈተንኸኝ፥ ምንም አላገኘህብኝም።
⁴ የሰውን ሥራ አፌ እንዳይናገር ፈቃዴ ነው፤ ስለ ከንፈሮችህ ቃል ጭንቅ የሆኑ መንገዶችን ጠበቅሁ። " (መዝሙር 16/17 ፤ 3-4)

ማዕዶት ዘተዋሕዶ

03 Sep, 03:54


1 Peter 3 (አማ) - 1 ጴጥሮስ
18: ክርስቶስ ደግሞ ወደ እግዚአብሔር እንዲያቀርበን እርሱ ጻድቅ ሆኖ ስለ ዓመፀኞች አንድ ጊዜ በኃጢአት ምክንያት ሞቶአልና፤ በሥጋ ሞተ በመንፈስ ግን ሕያው ሆነ፥

በዲ/ን ያረጋል አበጋዝ

ማዕዶት ዘተዋሕዶ

08 Aug, 18:09


THE CREED ( ጸሎተ ሃይማኖት ፤ የሃይማኖት ጸሎት )

"..in one holy Catholic and apostolic church I acknowledge one baptism for the remission of sins I lock the resurrection of the Dead and the life of world to come Amen ፤ ከሁሉ በላይ በምትሆን በአንዲት ቤተክርስትያን እናምናለን ኃጢአት በሚሰረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን የሙታንን መነሳት ተስፉ እናደርጋለን የሚመጣውንም ሕይወት ለዘለዓለሙ አሜን "

ማዕዶት ዘተዋሕዶ

08 Aug, 17:17


—————
የሚያድነው ሥራ እንደምን ያለ ነው..??


@Apostolic_Answers

ማዕዶት ዘተዋሕዶ

08 Aug, 13:04


ፀሎተ ሐይማኖት ከነትርጓሜዉ

ማዕዶት ዘተዋሕዶ

05 Aug, 10:45


በነገረ ድኅነት ላይ የተደረገ ቀለል ያለ ውይይት

ክርስቲያን vs ፕሮቴስታንት

ማዕዶት ዘተዋሕዶ

04 Aug, 14:27


ጠበቃ ???

1ኛ የዮሐንስ 2:1

መልስ ለፓስተር ኤርሚያስ አበበ

ማዕዶት ዘተዋሕዶ

31 Jul, 18:45


" ከንቱ የሆኑ ሦስት ነገሮች ሰውነቴ ናቀች ፈጽማም ጠላቻቸው ኑራቸውም አበሳጫችኝ
1) ትዕቢተኛ ደሀን
2) ንፉግ ባለጸጋ
3) ሴሰኛ አዕምሮ የሌለው ሽማግሌንም
እነዚህን ሦስቱን ጠላሁ። ( ሲራክ 25 : 2-3 )