ልባም ሴት @lebamsett Channel on Telegram

ልባም ሴት

@lebamsett


በሴቶች ውስጣዊ ማንነት ላይ ትኩረት በማድረግ ሴቶች ልባም ሴት ወደ መሆን እንዲያድጉ የሚረዳ መንፈሳዊ ቻናል::
ለአስተያየት @SamriiGetu

Buy ads: https://telega.io/c/lebamsett

ልባም ሴት (Amharic)

ልባም ሴት የሴቶች ውስጣዊ ማንነት ነው። ይህ በሴቶች ውስጣዊ ማንነት ላይ ትኩረት በማድረግ በሴቶች ልባም ሴት ወደ መሆን እንዲያድጉ የሚረዳ መንፈሳዊ ቻናል። ሴትን እና ሴቶችን ከዚህ እናረጋግጠዋለን። ይህ በሌሎች አገሮች ላይ ስለአገራችን የተዘረጉትን መረጃዎች ከታች ይደምሳል። በስነ-ምግባርና በምክንያት እንደማይከብሩ በአስተያየት @SamriiGetu እየተገቢርን ለሴት የሚሰጥ መረጃዎችን እንደሚሰራ እና መረጃ ተወኝቶ አደረጋችሁ።

ልባም ሴት

21 Nov, 20:23


"Yeroo baay'ee dhalli namaa  rakkina mo'atee jireenya qananii jiraachuu kan isa dhorku Sababiilee gadi fageenyaan beekamoo hin taane 7tu jiru... ➡️ See More

↪️ See More
See More
.

ልባም ሴት

21 Nov, 20:20


1. To get motivational and inspiration education channels click here and Join

👇👇

💗 Click here
Click here

2. To get spiritual and books by pdf join us now ☺️

👇👇

 💖  Click here
Click here
.
3K+ Free Promotion addlist: @Getu_Abera

ልባም ሴት

21 Nov, 19:27


🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ
አሁን በዳምጣው የምትሉትን ምራጡ እና "Join" ያድርጉ 🙏🙏

ልባም ሴት

21 Nov, 16:37


ልባም ሴት pinned «ታሪክሸ ሲነገር እንዲህ እንዲባል አድርጊ እንዳቃታት እንዳልተሳካላት እንደወደቀች እንዳለቀሰች ሰዎች እንደተሳለቁባት አልቀረችም ሁሉንም በድል አሸንፋለች!»

ልባም ሴት

21 Nov, 15:45


ታሪክሸ ሲነገር እንዲህ እንዲባል አድርጊ እንዳቃታት እንዳልተሳካላት እንደወደቀች እንዳለቀሰች ሰዎች እንደተሳለቁባት አልቀረችም ሁሉንም በድል አሸንፋለች!

ልባም ሴት

21 Nov, 09:12


🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅
እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ለProfile Picture የሚሆን መንፈሳዊ ጥቅሶችን ከፈለጉ አሁኑኑ
             Join ያድርጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ልባም ሴት

21 Nov, 05:28


.           የዘላለም ሸማዬ
ገዛኸኝ ሙሴ - Live Worship
  
የዘላለም ሸማዬ ኢየሱስ ክበር
ፅድቄ ነህ ቅድስናዬ ኢየሱስ ክበር
የመርገም ጨርቄን ጣልኩኝ ክበር
አንተን ለብሼ አማርኩኝ ኢየሱስ ክበር 🥺🙌

ልባም ሴት

21 Nov, 04:45


በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።ኤፌ 1÷10

ልባም ሴት

20 Nov, 07:50


ትኩረቱዋ ህልሟ ላይ ነው ወደ አላማዋ ከማያደርሳት ሰፈር ወርቅ እየታፈሰ ነው ቢሉዋት እንኳን እዛ አትገኝም!

ልባም ሴት

20 Nov, 06:20


እኛን በሚቆጣጠር በእርሱ ዓይኖቹ ፊት ሁሉ ነገር የተራቆተና የተገለጠ ነው እንጂ፥ በእርሱ ፊት የተሰወረ ፍጥረት የለም።

ዕብራውያን 4:13

ልባም ሴት

19 Nov, 18:18


💔 Laafinnii fi Ciminni shamarranii wantoota gurguddoo 10 irratti Akka hundaa'u quba qabduu??.... ↪️ See More

➡️ See More
See More

As tuquudhaan itti fufaa dubbisaa!

ልባም ሴት

18 Nov, 20:27


አንዳንዶች ካንቺ ጋር የሚሆኑት ካንቺ የተሻለ ሰው እስኪያገኙ ብቻ ነው ነገር ግን የተሻለ የሚሉት ሰው ከነሱ እንጂ ካንቺ በፍፁም አይሻልም አንቺ ሁሌም ልዩ ነሽ!

ልባም ሴት

18 Nov, 20:25


Be thankful for the suffering that brings you closer to God.

ልባም ሴት

18 Nov, 20:25


ባል የሚሆንሽ ወንድ መልካም የሆነውን የውስጥ ማንነትሽን የማየት አቅም ያለው ነው ስለዚህ ስብዕናሽ ላይ በትጋት ስሪ!

ልባም ሴት

18 Nov, 20:22


በእግዚአብሔር ፊት ታማኝ ሁኑ ከእሱ የምትደብቁት የሕይወት ድካም አይኑራችሁ!

ልባም ሴት

16 Nov, 10:29


ነገን ሳስብ ብሩህ ሆኖ የሚታየኝ ባለኝና በያዝኩት ነገር ሳይሆን እልፍ ጊዜ ለቅቄው ባለቀቀኝ እኔን ለመተው አሳማኝ ምክንያት እያለው ይብሱን በተጠጋኝ በዘላለም ወዳጄ በእየሱስ ነው ከእሱ በላይ ብሩህ ነገን የማይበት መነፅር የለኝም!

ልባም ሴት

16 Nov, 10:23


አባ እያንዳንዱ እርምጃችን አንተነትህን እንጂ ጉብዝናችንን እንዳይናገር በእኛ ሕይወት ላይ አንተ ልቀህ አንተ ጎልህ አንተ በርትተህ ታይ🥺

ልባም ሴት

16 Nov, 10:18


በሚቀጥል ሕይወት ውስጥ ትላንትናቹ ላይ አትቁሙ!

ልባም ሴት

16 Nov, 09:15


አመሰግናለሁ!

በሕይወታችሁ የምታልፉበትንና ለማንም ሰው ለመናገር ያልደፈራችሁበትን የግላችሁን ሚስጢር ለእኔ እስከማጋራት ላመናችሁብኝ ላመነብኝ ሰው ታማኝ የመሆንን ልምምድ እንዳዳብር አድርጋቹኛልና ከልብ አመሰግናለሁ!