🔱ኮኮባችን ስለ እኛ🔱 Telegram 帖子

此 Telegram 频道为私密频道。
ኮኮብ ኮኮብሽ ምንድነው? 🤔
በቃ እዚ ግሩፕ ግቡ!! 🤙
ስለ ሁሉም ኮኮቦች
♈♉♊♋♌♍♎♏♐♑♒♓ ብቻ Join💯💯💯
What is your star star?
Just enter the group here!!
About all stars Only Join💯
በቃ እዚ ግሩፕ ግቡ!! 🤙
ስለ ሁሉም ኮኮቦች
♈♉♊♋♌♍♎♏♐♑♒♓ ብቻ Join💯💯💯
What is your star star?
Just enter the group here!!
About all stars Only Join💯
2,859 订阅者
197 张照片
5 个视频
最后更新于 12.03.2025 06:19
相似频道

6,946 订阅者

5,999 订阅者

5,076 订阅者

4,092 订阅者

3,651 订阅者

2,521 订阅者

1,666 订阅者

1,430 订阅者
🔱ኮኮባችን ስለ እኛ🔱 在 Telegram 上分享的最新内容
Capricorn :- ጥሩ የማደራጀት ችሎታ ያላቸው : ትጉህ ሰራተኞች : ደፋሮች : አድናቆትን መግለፅ የሚችሉ : ከፍተኛ የሆነ ተቀባይነት ያላቸው : ልማድ አክባሪዎች : መካሪዎች : ለሌሎች የሚጨነቁ
Aquarius :- መግባባት የሚችሉ : አሳቢዎች እና ተንከባካቢዎች : ሰዎችን የሚተባበሩ : ታማኞች : ሳይንሳዊዎችና ዘመነኞች : የድርጊት እና የአስተሳሰብ ነፃነት ያላቸው : ታማኝ ጓደኞችና የፈጠራ ባለሙያዎች
Pisces :- አፍቃሪ እና ተንከባካቢዎች : ሰው የሚያምኑ እና እንግዳ ተቀባዮች : ችግር ውስጥ ያሉ ሰዎችን የሚረዱ : አይንአፋሮች : ከፍተኛ የፍቅር ስሜት ያላቸው :የፈጠራ ችሎታ ያላቸው : ረጋ ያሉ : ደጎች : ሩህሩሆች
Sagittarius :- ቀና አመለካከት ያላቸው : የሠዎችን ምርጥ ችሎታ ማስተዋል የሚችሉ : ታማኞች : መንፈሳዊዎች : ቁጣን የሚያበርድ ፈገግታ ያላቸው እና ፈፅሞ ቂም የማይዙ