የፍቅር ጥቅስ እና ታሪኮች @lovequotees Channel on Telegram

የፍቅር ጥቅስ እና ታሪኮች

@lovequotees


ፍቅርን💓 የመሰለ ምን አለ!
🚩 አስተማሪ እና አዝናኝ ገጠመኝ እዚ ይገኛል
🔴 የፍቅር ጓደኛ ፣
ወርቃማ የሆኑ የፍቅር አባባሎች ፣
ፆታዊ ምክሮች ፣
👉የፍቅር ደብዳቤ ለመጻፍ
👉የልደት መልካም ምኞት
👉የፍቅር ጥቅሶች
👉ሌሎችም 🎵🎧🎷📑
እነዚህን እና መሰል ነገሮችን በየ እለቱ💘💘💘💘


Contact us
📩
@bettypretty

የፍቅር ጥቅስ እና ታሪኮች (Amharic)

ከአንድ በላይ ቆሞ በዓይኖች በሆነ ወንድሞች፣ ወንድማችንን መርጠን፣ የፍቅር ጥቅሶችን እና ታሪኮችንን በማስመልከት የፍቅር አገኘባችሁ። የፍቅር ጓደኛዎች፣ ውርቃማዎች፣ ፆታዊ ምኞች እና ሌሎች ታሪኮችን በማወቅ ለማንበብ በየጊዜ በኩል አብሮን አስቀድሞ አንዳንድ በቤት ወላጆች በመሆናችን በምግብ እሬ፡፡ በልደት መልካም ምኞትን መዝነህ ለማንበብ የልደትን መልካም አካልን በመጠቀም እንዴት እንደምትለወጥ አናውቅም። እናመሰናከታለን። እናመለከታለን። እናመጣጠንማለን።

የፍቅር ጥቅስ እና ታሪኮች

05 Sep, 18:01


Join and Share adrgut

https://telegram.me/devilsgoal

የፍቅር ጥቅስ እና ታሪኮች

05 Sep, 09:50


ከቆምንበት ቦታ ቆሜ አንቺን.. አስባለው
ቁጭ ብለን ካወጋንበት ቁጭ ብዬ.. እተክዛለው
ጨዋታና ሳቅሽን አስታውሼ.. እህ እላለሁ
ተክዛለሁ አስባለሁ አስባለሁ
እንግዲያው አንቺም ከተለየሽ ከራቅሽኝ.. አስታውሺኝ
በፍቅር ከልብ ከአንጀት ከሆድሽ ውስጥ.. አታውጪኝ
እንዳረሳውሽ አደራ አንቺም አትርሺኝ.. አስታውሺኝ
አይ ፍቅሬ አስቢኝ አስቢኝ አስታውሺኝ
🎼🎼🎼
እንደምነሽ ኧረ እንዴነሽ
እንደምነሽ እንደምነሽ
ከተሰናበትሺኝ ከሄድሽኮ ቆየሽ
እጠብቅሻለው መች ትመለሻለሽ
🎹🎹🎹🥁🥁🎹🎹🎹
ለብቸኝነቴ. .ለብቸኝነቴ ለአዲሱ አንግዳዬ
ትካዜ ብቻ ነው መስተናገጃዬ
እንደምነሽ ብዬ ሁሌ አስብሻለው
በቃልኪዳን ፅናት እጠብቅሻለው
በቃልኪዳን ፅናት እጠብቅሻለው የኔ ፍቅር
በቃልኪዳን ፅናት እጠብቅሻለሁ
🎼🎼🎼
አልዋሽም ስበላ አሰብኩሽ
አልዋሽም ስጠጣ አሰብኩሽ
አልዋሽም ሲመሽ አሰብኩሽ ሲነጋ አሰብኩሽ
አልዋሽም እኔ አልዋሽም
የእምነት የእውነት ቃሌን ክጄ አላበላሽም
🎹🎹🎹🥁🥁🎹🎹🎹
🎹🎹🎹🥁🥁🎹🎹🎹
ከቆምንበት ቦታ ቆሜ አንቺን.. አስባለው
ቁጭ ብለን ካወጋንበት ቁጭ ብዬ.. እተክዛለው
ጨዋታና ሳቅሽን አስታውሼ.. እህ እላለሁ
ተክዛለሁ አስባለሁ አስባለሁ
🎼🎼🎼
እንደምነሽ ኧረ እንዴነሽ
እንደምነሽ ኧረ እንዴነሽ
ከተሰናበትሺኝ ከሄድሽኮ ቆየሽ
እጠብቅሻለው መች ትመለሻለሽ
🎹🎹🥁🥁🎹🎹
🎹🎹🥁🥁🎹🎹
ናፍቆትሽ በአይኔ ላይ... ናፍቆትሽ በአይኔ ላይ ከተመላለሰ
የፍቅር እመቤቴን አንቺን ካስታወሰ
እንደምነሽ ብዬ አስታውስሻለሁ
ጤና ሠላምሽን እመኝልሻለሁ
ጤና ሠላምሽን እመኝልሻለሁ የኔ ፍቅር
ጤና ሠላምሽን እመኝልሻለሁ
🎼🎼🎼
አልዋሽም ስበላ አሰብኩሽ
አልዋሽም ስጠጣ አሰብኩሽ
አልዋሽም ሲመሽ አሰብኩሽ ሲነጋ አሰብኩሽ
አልዋሽም እኔ አልዋሽም
የእምነት የእውነት ቃሌን ክጄ አላበላሽም
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
🎼🎼🎼🎼🎼🎼
አልዋሽም እኔ አልዋሽም
የእምነት የእውነት ቃሌን እ ክጄ አላበላሽም
አልዋሽም አልዋሽም
የእምነት የእውነት ቃሌን ክጄ አላበላሽም
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

━━━━━━━━━


🛑Old Music🛑

ሼር 🙏

የፍቅር ጥቅስ እና ታሪኮች

05 Sep, 09:47


ከቆምንበት ቦታ ቆሜ አንቺን.. አስባለው
ቁጭ ብለን ካወጋንበት ቁጭ ብዬ.. እተክዛለው
ጨዋታና ሳቅሽን አስታውሼ.. እህ እላለሁ
ተክዛለሁ አስባለሁ አስባለሁ
እንግዲያው አንቺም ከተለየሽ ከራቅሽኝ.. አስታውሺኝ
በፍቅር ከልብ ከአንጀት ከሆድሽ ውስጥ.. አታውጪኝ
እንዳረሳውሽ አደራ አንቺም አትርሺኝ.. አስታውሺኝ
አይ ፍቅሬ አስቢኝ አስቢኝ አስታውሺኝ
🎼🎼🎼
እንደምነሽ ኧረ እንዴነሽ
እንደምነሽ እንደምነሽ
ከተሰናበትሺኝ ከሄድሽኮ ቆየሽ
እጠብቅሻለው መች ትመለሻለሽ
🎹🎹🎹🥁🥁🎹🎹🎹
ለብቸኝነቴ. .ለብቸኝነቴ ለአዲሱ አንግዳዬ
ትካዜ ብቻ ነው መስተናገጃዬ
እንደምነሽ ብዬ ሁሌ አስብሻለው
በቃልኪዳን ፅናት እጠብቅሻለው
በቃልኪዳን ፅናት እጠብቅሻለው የኔ ፍቅር
በቃልኪዳን ፅናት እጠብቅሻለሁ
🎼🎼🎼
አልዋሽም ስበላ አሰብኩሽ
አልዋሽም ስጠጣ አሰብኩሽ
አልዋሽም ሲመሽ አሰብኩሽ ሲነጋ አሰብኩሽ
አልዋሽም እኔ አልዋሽም
የእምነት የእውነት ቃሌን ክጄ አላበላሽም
🎹🎹🎹🥁🥁🎹🎹🎹
🎹🎹🎹🥁🥁🎹🎹🎹
ከቆምንበት ቦታ ቆሜ አንቺን.. አስባለው
ቁጭ ብለን ካወጋንበት ቁጭ ብዬ.. እተክዛለው
ጨዋታና ሳቅሽን አስታውሼ.. እህ እላለሁ
ተክዛለሁ አስባለሁ አስባለሁ
🎼🎼🎼
እንደምነሽ ኧረ እንዴነሽ
እንደምነሽ ኧረ እንዴነሽ
ከተሰናበትሺኝ ከሄድሽኮ ቆየሽ
እጠብቅሻለው መች ትመለሻለሽ
🎹🎹🥁🥁🎹🎹
🎹🎹🥁🥁🎹🎹
ናፍቆትሽ በአይኔ ላይ... ናፍቆትሽ በአይኔ ላይ ከተመላለሰ
የፍቅር እመቤቴን አንቺን ካስታወሰ
እንደምነሽ ብዬ አስታውስሻለሁ
ጤና ሠላምሽን እመኝልሻለሁ
ጤና ሠላምሽን እመኝልሻለሁ የኔ ፍቅር
ጤና ሠላምሽን እመኝልሻለሁ
🎼🎼🎼
አልዋሽም ስበላ አሰብኩሽ
አልዋሽም ስጠጣ አሰብኩሽ
አልዋሽም ሲመሽ አሰብኩሽ ሲነጋ አሰብኩሽ
አልዋሽም እኔ አልዋሽም
የእምነት የእውነት ቃሌን ክጄ አላበላሽም
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
🎼🎼🎼🎼🎼🎼
አልዋሽም እኔ አልዋሽም
የእምነት የእውነት ቃሌን እ ክጄ አላበላሽም
አልዋሽም አልዋሽም
የእምነት የእውነት ቃሌን ክጄ አላበላሽም
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

━━━━━━━━━
https://t.me/joinchat/AAAAAEe572TunKN-1_Jbgw

🛑Old Music🛑

ሼር 🙏

የፍቅር ጥቅስ እና ታሪኮች

05 Sep, 09:30


ምንም ሀይለኛ ብትሆን...የመለየትን ስሜት ግን አትችለውም።

የፍቅር ጥቅስ እና ታሪኮች

05 Sep, 09:30


በዙሪያዬ ስለሚከሰቱት ነገሮች ሳላውቅ ቀርቼ ሳይሆን መዞር ስለማልፈልግ ነው።

የፍቅር ጥቅስ እና ታሪኮች

05 Sep, 09:30


እንደምትጎዳው እያወክ ዘመናትን ከጎኑ አትግፋ ቢያንስ ህመሙን ቀንስለት ሳታረዝም ራቀው በመጨረሻ ላንተ የሚቀርበው ምስጋና ሳይሆን ወቀሳ ነውና

የፍቅር ጥቅስ እና ታሪኮች

05 Sep, 09:30


እስከ ትላንት ደህና ነበርኩ
.
.
በምትኖርበት ላልውል አንተነትህን ልረሳ
ወዳለፍኩበት ላትዞር ደግመህ ስሜን ላታነሳ
ተነጋግረን ተማምለን ከተለያየን ጀምሮ
አካሄዴ ቀንቶልኛል ሰምሮልኛል አዲስ ኑሮ።
እስከ ትላንት.....
ስንፍና ከኔ ተራግፏል የማለዳ ሰው ሆኛለው
ማንም ያላገኘውን ድንግል አየር እስማለው
በዋዘኛ ውዶች ታጅቤ እንደሳ'ኩኝ ያልፋል ቀኔ
ናፍቆት የለብኝ ትዝታ ተክዤ አላውቅም እኔ።
እ ረ ስ ቼ ሀ ለ ው ! ቃሌን አክብሬ ተባረኩ
እስከ ትላንት...እስከ ትላንት ጥሩ ነበርኩ።
ትላንትና....
ላንተም በራስህ መንገድ ለኔም በኔው ጎዳና---
በየግላችን አለም በየራሳችን ዳና
እ የ ሄ ድ ን
ድንገት ሰላሜ ተዛባ ደህንነቴ ሲተን አየሁ
ድምፅህን ሰማው ከኋላ ካቻምናችን ላይ ተገኘሁ።
ናፈ(ቅ)ከኝ።


ከሷ

◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆
💞Join plus share💞

✎የፍቅር ጥቅሶች||

የፍቅር ጥቅስ እና ታሪኮች

05 Sep, 09:30


በህይወት ውስጥ የሆነ ቀን…🍃

ቢኖረኝ ያልከው ይኖርሀል…ማሳካት የፈለከው ነገር ይሳካል…ዋናው ነገር ያን ነገር ምን ያህል ትፈልገዋለህ ነው…ለማገኝትስ ምን ያህል ትደክማለህ ነው…ከልብ የፈለግነው ነገር ይሳካል…

የፍቅር ጥቅስ እና ታሪኮች

05 Sep, 09:30


አውቆ የሰባበረህን መቼም ይቅር እንዳትለው...!

የፍቅር ጥቅስ እና ታሪኮች

05 Sep, 09:30


    ህይወትህ ባዲስ መልኩ መጀመር አትፍራ አዲሱ የህይወት ታሪክህ ሊያምርልህ ይችላል።

የፍቅር ጥቅስ እና ታሪኮች

05 Sep, 09:29


፡ የምር አድጌ ነው?…ወይስ ህይወት ገብቶኝ ይሆን?…አሁን ላይ ምንም ነገር በህይወቴ ቢፈጥር ዝም እምለው…ቢከፋኝ እና ቢደብረም ዝም…ለማንምም ቢሆን ምንም አልልም…

የፍቅር ጥቅስ እና ታሪኮች

05 Sep, 09:29


ለአንዳንድ ሰው የማይገባውን ቦታ አትስጥ

የፍቅር ጥቅስ እና ታሪኮች

05 Sep, 09:29


📚ጠንካራ ሰው

ብዙ ነገሮች ልክ አይደሉም ብዙ ነገሮችን ተሳስተናል የተሳሳትነው ደግሞ ላለመሳሳት ነው።

🌟ቀስት በሀይል ወደፊት የሚስፈነጠረው በደንብ ወደኃላ ሲጎተት ነው፡፡ ስለዚህ አንዳንዴ ሕይወት ወደኋላ ስትጎትተን ወደፊት ትልቅ ቦታ ልንደርስ እንደሆነ እናስብ፡፡ ስለዚህ ተስፋ ሳንቆጥር ወደፊት እንጓዝ፡፡

ሁላችንም የሆነ ቀን! በህይወት መንገድ ውስጥ የሆነ ቀን በጣም ደክሞን ያውቃል ማድረግ የሌለብንን አድርገናል ከባድ ውሸት ዋሽተናል የውሸት ምለናል።

🌟አንዳንዴ ቁጭ ካልንበት ወንበር ተነስተን፤ ተነስተንም መንገዳችንን ጀምረን በርግጥ ወዴት እንደምንሄድ እኛም ብንሆን አናውቀውም ግን እንሄዳለን።

ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ!
─━━━━❤️⊱✿⊰❤️━━━━━─

የፍቅር ጥቅስ እና ታሪኮች

05 Sep, 09:29


ተራሮችን መውጣት የፈራ እድሜ ልኩን በጉድጓዶች ውስጥ ይኖራል።

የፍቅር ጥቅስ እና ታሪኮች

05 Sep, 09:29


በነፍሴ ላይ አደራ እልሻለሁ...እኔ ጋር ከምትመጣው ይልቅ አንቺ ጋር መሄድን ታበዛለች

እሱ
─━━━━❤️⊱✿⊰❤️━━━━━─

የፍቅር ጥቅስ እና ታሪኮች

05 Sep, 09:28


ማንም የማንንም ቦታ መሸፈን አይችልም..ልብ ላይ ያሉ ቦታወች ልክ እንደ ጣት አሻራ ናቸው የማንም ከማንም አይመሳሰልም...
─━━━━❤️⊱✿⊰❤️━━━━━─

የፍቅር ጥቅስ እና ታሪኮች

05 Sep, 09:28


ሞት የማይገባው ሲሞት
ህይወት የማይገባው ህያው ነው‼️‼️

የሀገራችን ቦተሊካ ጦስ

የፍቅር ጥቅስ እና ታሪኮች

05 Sep, 09:28


ናፍቆት ወደሗላ በመለሰኝ ጊዜ…
ትዝታዎቹ ውብ ስለነበሩ ፈገግ ልበል?
ወይስ ያለፈው እንደማይመለስ አውቄ ላልቅስ😔

የፍቅር ጥቅስ እና ታሪኮች

05 Sep, 09:28


ሰላም ለነሱ…
ህይወት ያለ እነሱ እንድንቀጥል ላስገደደችን
እነሱ በእርግጥ በልባችን ውስጥ ቆንጆ ታሪክ አላቸው👌‼️

የፍቅር ጥቅስ እና ታሪኮች

05 Sep, 09:27


#እየሳኩ_እፈልገዋለው

ብዙዎችን በአብሮነታችን አንጀታቸውን ቅቤ ስናጠጣ ለእልፎች ደሞ ጨጓራቸውን ልጠናል ከጊዜ ጋር እልፎቹ እየበለጡ ቢታዩም እጅ አልሰጠናቸውም ነበር ......የተለያዩ መሰናክሎችና ሊለያዩን የሚችሉ ወጥመዶችን አብረን ተሻግረንም አልፈናቸው ነበር..... ታድያ ቀናቶች በቀናት ሲተኩ በኛ የሚደሰት ጠፋ ሁሉም በኛ አዛኝ ሆነ ለአይኑ የቀፈፍነው ህዝብ በዛ.... ለኛም ጥሩ አልመሰለንምና ተነጋግረን ለትንሽ ጊዜ መራራቅን መረጥን እሱም ለመሄድ ሲነሳ በቶሎ እንደሚመለስና ይህ ህዝብ መልሶ እንደሚናፍቀን ደጋግሞ ነገረኝ አምኜም ሸኘሁት።

አይገርምም ግን እኮ የት እንደሚሄድ አልጠየኩትም
አይ የኔ ነገር
እናም አሁን ላይ።።።።።።።።።።።።
እመጣለው ካለበት ወቅት ብዙ ቢዘገይና እንደማይመለስ ደጋግመው ቢነግሩኝ ናፍቆት ያለው ለኔ መሰለኝ በብዙ ሲናፍቀኝና መቼም እንደማይመለስ ሳስብ አንድ ነገር ገባኝ ከህዝቡ ጋር አብሬ ናፋቂ መሆኔን ተረዳው እናም ምንም ሳይገባኝ በተስፋ የጠበኩበትን እልፍ ቀንና ለሊቶች ወራትና አመታቶችን ሳስብ ሳቂ ሳቂ አለኝ ከትትትት ብዬ ሳቅኩኝ....ግን እኮ እሱ በኔ አይጨክንም ይሄኔ እኮ በየጊዜው ከአንዱ ጥግ ቆሞ ስገባና ስወጣ እያየኝ ይሆናል ብዬ አሰብኩ......ጎዳናውን ማየት አሰኘኝ ባስገረመኝ ልክ እየሳኩኝ አግኝቼው (ነቃውብህ) ልለው ወጣው....... መንደሩን ሁሉ አየሁት ያየሁትንም ደግሜ አየሁት ደጋግሜም አይኔን አማተርኩ ልቤ ግን በቃ አላለኝም መሳቄንም አላቆምኩም መፈለጌንም እንደዛው......... እሱ ግን የለም ነበር......


ሰዎች ወደኔ ሲያፈጡ ነው ብዙ ቀናትን እንደቆምኩኝ የገባኝ አንዳንዴም ደግሞ ትኩር ብለው ሲያዩኝ እሱም እንደኔ ከኔ ብዙም ሳይርቅ የቆመ ይመስለኝና እየሄድኩ እፈልገዋለው.....እሱኮ ሁሌም እኔን መሸወድ ይወድ ነበር ምናልባት ትቦዎቹ ውስጥ ተደብቆኝ ይሆናል ብዬም አስብና በየትቦው ውስጥ እፈልገዋለው..በቃ ኑሮዬ ይህ ሆነ መሳቅና መፈለግ .....ደሞም እርግጠኛ ነኝ አገኘዋለው.....


ግን አንዳንዶች ሞኝ ነሽ ይሉኛል ሞኝ ግን እንዴት ነው?
እኔንጃ


የተመቸው 👍

ተፃፈ በ ማኪ

─━━━━❤️⊱✿⊰❤️━━━━━─

6,018

subscribers

36

photos

9

videos