🔱ኮኮባችን ስለ እኛ🔱 (@kokobachen) के नवीनतम पोस्ट टेलीग्राम पर

🔱ኮኮባችን ስለ እኛ🔱 टेलीग्राम पोस्ट

🔱ኮኮባችን ስለ እኛ🔱
यह टेलीग्राम चैनल निजी है।
ኮኮብ ኮኮብሽ ምንድነው? 🤔

በቃ እዚ ግሩፕ ግቡ!! 🤙

ስለ ሁሉም ኮኮቦች

♈♉♊♋♌♍♎♏♐♑♒♓ ብቻ Join💯💯💯

What is your star star?

Just enter the group here!!

About all stars Only Join💯
2,859 सदस्य
197 तस्वीरें
5 वीडियो
अंतिम अपडेट 12.03.2025 06:19

समान चैनल

Burqaa Sport
3,982 सदस्य
ፍካሬ ከዋክብት
2,521 सदस्य
አስትሮሎጂ
2,363 सदस्य
ከደራሲያን እልፍኝ
1,430 सदस्य
Online jobs
1,234 सदस्य

🔱ኮኮባችን ስለ እኛ🔱 द्वारा टेलीग्राम पर साझा की गई नवीनतम सामग्री

🔱ኮኮባችን ስለ እኛ🔱

24 Nov, 04:08

5

💋💋ሳመና ረገጣት💋💋
👢👢👢👢👢👢👢👢👢

ስራ ጥሎ ወጣ በጣም ተቅለብልቦ
ስለናፈቀችው ሊያገኛት አስቦ
💋
ከዚያም እንዳገኛት
ከንፈሯ እስኪቀለ በከንፈሩ ሳማት
በሁለት ጣቱ ይዞ አሳሯን አሳያት
💋
በመሳሙ ብዛት ቁመቷ አጠረ
ለሱ ያላት ፍቅር እጅጉን ጨመረ
እሱም ይህን ግዜ...
💋
ባፍ የያዘውን ጭስ ወደ ውጭ ብሎ
ሳመና ረገጣት እመሬት ላይ ጥሎ
💋
ስመው ይጥሉሻል ሁሉም በየተራ
.
.
ታሳዝኚኛለሽ ምስኪኗ ሲጋራ🚬
🔱ኮኮባችን ስለ እኛ🔱

24 Nov, 03:26

15

የተወላዳቹበትን ወር በመምረጥ ኮከባቹን ተመልከቱ💫

#እንዳያልፋቹ
🔱ኮኮባችን ስለ እኛ🔱

24 Nov, 01:58

17

🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹
• የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ?
•ምን ልበላት ብለህ ቃላት አተህስ ተውቃለህ?
🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹
መልስህ አዎ ከሆነ እንግዲያውንስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ እኛ ጋር በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ 😃👇
🔱ኮኮባችን ስለ እኛ🔱

23 Nov, 18:26

84

❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹
❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹
❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹 አይወደኝም❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹
❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹
❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹
#join
🔱ኮኮባችን ስለ እኛ🔱

23 Nov, 18:11

92

ሻይ በ ዉሃ ብርጭቆ ከሚጠጣ ሰዉ ጋ እንዴት ተነጋግሮ መግባባት ይቻላል?
just how?🙇‍♀🤦🏼‍♀
🔱ኮኮባችን ስለ እኛ🔱

23 Nov, 14:30

141

Pov ፦ ስሙማ የሆነ Channel ላይ ይሄን አንብቤ

" የኔ እህት 𝙙𝙞𝙙 𝙮𝙤𝙪 𝙝𝙖𝙫𝙚 𝙖 𝙗𝙤𝙮𝙛𝙧𝙞𝙚𝙣𝙙?"

"አዎ ከሆነ መልስሽ👀"

"እስኪ ዝም ብለሽ አሁን ያንቺ የሌለውን ፎቶ ላኪለት🙃"

የሚል ነገር አምብቤ 😊 ፎቶዬን ብልክለት Block አደረገኝ🤨🤨 እስቲ እናንተ ፍረዱ ምን አጠፋው🤣🤣🤣😂😂😂😂😁😁😁
🔱ኮኮባችን ስለ እኛ🔱

23 Nov, 14:06

140

https://t.me/ethio_quetose_343536
🔱ኮኮባችን ስለ እኛ🔱

23 Nov, 12:50

146

https://t.me/love_sick_girly
🔱ኮኮባችን ስለ እኛ🔱

23 Nov, 12:37

151

Imagine
በ15 አመቷ አግብተሃት ለአስቤዛ የሰጠሃትን ብር ቸኮሌት ገዝታበት ስትመጣ🤕🙆‍♂️🙆‍♂️😂
©Copy


Like me chocolate 🍫🍫 Lover💋😍
🔱ኮኮባችን ስለ እኛ🔱

22 Nov, 17:39

215

ብቻዬን ቤት ሳፀዳ 10 ደቂቃ 😌
ከእናቴ ጋር ስናፀዳ 7ሰዓት 😩😭

በዛ ላይ የከተማው ቆሻሻ እኛ ቤት ያለ እስኪመስል 😭

እኛ ቤት ብቻ ነው ይሄ ነገር?