ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️ @kokebinweq Channel on Telegram

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

@kokebinweq

ኮከቦች ስለ እኛ ምን ይላሉ

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ (Amharic)

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ የአለም እና የትምህርት ቅኝ መነሻ በማስቀመጥ ያለበት ቻናል ነው። ይህን ቻናልን በአለም እንቅስቃሴ የየዘፈነልም አገልግሎት እና መንገድ ሊሆን ይችላል። በሌላቸው ተማሪዎች በቅደመቱ የታዘዘ ስሜት ከሚባለው የእርስዎ ጀመረ ጋር ይኖራል። እባኮት ማግኘት ከቻናሉን ይተጉለዋል።

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

25 Jan, 08:34

😞😞😞ባስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ስትሆኑ ፦

ኤሪስ እና ሊዮ ከጎናችሁ ይሆናሉ

😔😔😔 ስታዝኑ፦

ካኘሪኮርን እና ፒሰስ ያፅናኗችኋል/ ያበረቷችኋል

😨😨😨 ባለመግባባት ጊዜ ፦

ቪርጎ እና ስኮርፒዮ ይረዷችኋል

😊😊😊ስትደሰቱ ፦

ጄሚኒ እና ሳጁታርየስ ይበልጥ እንድትደሰቱ ያደርጋሉ

🙄🙄🙄 እንግዳ ስትሆኑ ፦

ቶረስ እና አኳሪየስ ያላምዳችኋል

😥😥😥 ያለመፈለግ ስሜት ሲሰማችሁ፦

ሊብራ እና ካንሰር ልዩ እንደሆናችሁ እንዲሰማችሁ ያደርጋሉ
.
.
ኮከቦች (ዛድያኮች) ስል እኛ
Join the channale

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

26 Dec, 18:37

⚠️ ማሳሰቢያ !!  ይድረስ የቻናሉ አባላት በሙሉ

በፎቶው ላይ እንዳለው ከታች UNMUTE የሚል ከሆነ አንድ ግዜ ንኩት

MUTE ያለ ከሆነ ግን ምንም አትንኩት

ስለ ቅንነታችሁ እናመሰግናለን ❤️
.
.
ኮከቦች(ዛድያኮች) ስለ እኛ
Join the channel

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

23 Dec, 18:01

✔️ ኮከቦች በጣም የሚጠሉት ሰዎች

➢ ኤሪስ(Aries)♈️ :- በ ሀሳባቸው የሚቀልድባቸው

     ➢ታውረስ(Taurus)♉️ :- የሚፈጥን ሹፌር

    ➢ ጄሚኒ(Gemini)♊️ :- ሰው ሚበዛበት ቦታ

     ➢ካንሰር(Cancer)♋️ :- ትኩረት የማይሰጣቸውን ሰው

    ➢ ሊብራ(Libra)♎️ :- የሚያንኮራፋ ሰው

     ➢ሊዮ(Leo)♌️ :- ምግባቸውን ያለ ፍቃዳቸው የሚበላባቸው ሰው

    ➢ ቪርጎ (Virgo)♍️ :- አፋቸው ለይ ሚተነፍስባቸው

     ➢ሳጂታሪየስ(Sagittarius) :- ችላ መባልን

    ➢ ካፕሪኮን(Capricorn)♑️ :- ሲያወሩ የሚያቆርጣቸውን

     ➢አኳርየስ(Aquarius)♒️ :- አታላይ ሰዎችን

    ➢ ፓይሰስ(Pisces)♓️ :- የሚበሳጭባቸውን ሰው
.
.
ኮከቦች(ዛድያኮች) ስለ እኛ
Join the channel

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

21 Dec, 18:28

Online ስራ መስራት ለምትፈልጉ ሰዎች ይህ ጥሩ ዕድል ነው በተለይ ለሴቶች

አንድ app አለ https://aaaonline.info/PMEP64 እሱን በዚ ሊንክ በማውረድ መስራት ይቻላል

ሱራው ምድነው? ካላችሁ ስራው ቀላል ነው በተለይ ለሴቶች
ለ ሴቶች ቀላል የሆነበት ምክንያት ሴቶች live ገብተው coin መሰብሰብ ነው ስራቸው
ወንዶች ደሞ ለ ሴቶች invite ማረግ ነው

Application rule
1,ስልኩን ማንቀሳቀስ አይቻልም
2,ከናንተ ውጪ ሌላ ሰው የናንተ live ለይ መግባት አይችልም / የሌላ ሰው ፊት ማየት የለበትም ( ለምሳሌ:- ሰው እና እንስሳ የመሳሰሉትን ማስገባት )የለብንም
3,እናንተ ከ ስልኩ መራቅ አትችሉም/ወይ ዞር ማለት አትችሉም
4,ስለታማ ነገር live ለይ መግባት የለበትም/kitchen ውስጥ ሆኖ መቅረፅ አይቻልም

Application ለማውረድ :- https://aaaonline.info/PMEP64

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

21 Dec, 09:57

✔️ ከ ገና በዋላ ስኬታማ የ ሚሆኑ 4 ኮከቦች

    ➢ ታውረስ(Taurus)♉️
     ➢ ቪርጎ (Virgo)♍️
    ➢ ኤሪስ(Aries)♈️
     ➢ ካፕሪኮን(Capricorn)♑️
.
.
✔️ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ
Join the channel
  
ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

20 Dec, 09:43

          "የቶረስ(ሠውር መሬት)ና ስኮርፒዮ(አቅራብ ውሃ) ጥምረት"

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

»» የቶረሶችና ስኮርፒዮዎች ጥምረት፣ በተቃራኒ ጫፍ ላይ ሚፈጥር ትልቅ የፍቅር ስሜትን ያፈልቃል። እነዚ የራሳቸውን ድንበር ሚፈልጉት ጥምረቶች፣ በራሳቸው አለም ውስጥ መጥለቅን ነው ሚፈልጉት፣ እርስ በእርስም የግንኙነት መንገድ መክፈት አለባቸው፣ አንዱ አንዱን መጠበቅ የለበትም።

            "ጥሩ ጥምረታቸው"

»» ሁለቱ የራስ ገዥ ጥምረቶች፣ ቤታቸውን እንደ ቤተ መቅደስ ነው ሚያዩት፣ ሙዚቃና ቀላል ምግቦችን አብረው እየሰሩ መደሰትን ይወዳሉ። ሁለቱም አንድነትን፣ ምቾትን፣ ደንነትንና ቀጣይነትን ይፈልጋሉ፣ በቀላሉም በተመሳሳይ መሰመር ውስጥ ለረጅም ግዜ መቆየት ይችላሉ፣ የስኮርፒዮዎች ስሜት በተግባራዊያኑ ቶረሶች ባላንስ ይሆናል። ስኮዎች " i feel " ሲሉ ቶረሶች ደግሞ " i think " ይላሉ፣ ሁለቱም ቋሚ ኮኮቦች ሲሆኑ፣ የራሳቸውን መሰረት፣ አጀንዳና ኢንፓየር መገንባት ይፈልጋሉ። ተናፋቂዎቹ  ስኮርፒዮዎች፣ ቶረሶችን በጋለ ስሜትና ፍቅር ያጥለቀልቋቸዋል።

              "አስቸጋሪ ጥምረት"

»» ሁለቱም ግትርና ያስከፋቸውን መደቆስ ይፈልጋሉ፣ በመሀላቸውም ቅሬታ ሚፈጠር ከሆን መገፋፋታቸው ማይቀር ነው። ነገሮችን ባላየ ማለፍንና ቀለል ማድረግ አለባቸው። ስኮዎች ነገሮችን ከስሜታቸውና ካለው ነባራዊ ሁኔታዎች ጋ አያይዘው ስለሚገፁ ዙሪያ ጥምጥም ነው ሚሄዱት፣ ከላይ ግልፅ ቢሆኑም፣ ውስጥ ውስጡን ድብቅ ናቸው፣ ይሄ ደግሞ ቀጥተኞቹን ቶረሶች ያዝጋቸዋል።

»» መሬታዊያኑ ቶረሶች የስኮዎች ስሜት እንደሚለዋወጥና ስሜታዊ እንደሆኑ ሊገነዘቡ ይገባል። የቶረሶች የቀዘቀዘ ስሜት ደግሞ ለስኮዎች አይመቻቸውም። ሁለቱም ግትርነታቸውን ለድንበራቸው መጠበቂያ ግንብ አድርገው ነው ሚያስቡት።

                  " ማጠቃለያ "

»» እርስ በእርሳቸው ቦታ ሊሰጣጡ ይገባል፣ ስኮዎች የባለቤትነት ስሜትን፣ ቶረሶች ደግሞ ከሌላ ሰው ጋ ማየት አለመፈለግን ማስታረቅ አለባቸው። ለፍላጎቶቻቸው ቅድመ ሁኔታ ሊያስቀምጡለት ግድ ነው፣ የአኗኗር ዘይቢያቸውና ለቁሳዊ ነገሮች ያላቸው አመለካከት የተለያያ ስለሆነ፣ ጥምረታቸውን መጉዳቱ ማይቀር ነው።
.
.

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ
Join the channel

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

19 Dec, 06:19

✔️ ኮከቦች ሲታመሙ 🙄

    ✔️ ደም እያስተፋቸው ባክህ ደና ነኝ ይሉሃል
      ➢ ፓይሰስ(Pisces)
     ➢ ታውረስ(Taurus)
    ➢ ቪርጎ (Virgo)
     ➢ ስኮርፒዮ(Scorpio)
     ➢ካፕሪኮን(Capricorn)♑️
      ➢ አኳርየስ(Aquarius)♒️

✔️ አንዴ ሲያስነጥሳቸው በቃ መሞቴ ነው እያሉ ሚቀውጡት 😂
    ➢ ኤሪስ(Aries)♈️
     ➢ ጄሚኒ(Gemini)
    ➢ ካንሰር(Cancer)♋️
     ➢ ሊዮ(Leo)♌️
➢ ሊብራ(Libra)♎️
     ➢ ሳጂታሪየስ(Sagittarius)

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

17 Dec, 19:13

✔️ 5 በጣም smart እና አሪፍ ጭንቅላት ያላቸው ኮከቦች

    ➢ ካፕሪኮን(Capricorn)♑️:- ከ ጥፋታቸው የመማር ልምድን የታደሉት Capricornዎች ሁሌም ቢሆን ለ አዳዲስ ነገሮች ክፍት የሆኑ እና ሃሳብን የማይፈሩ ናቸው ፣ ለራሳቸው ጊዜ መስጠት መቻላቸውንና ትልቅ አሳቢነታቸው ደሞ ጥሩ ችግር ፈቺዎች ያረጋቸዋል : :

     ➢ጄሚኒ(Gemini)♊️:- ሁኔታዎችን በፍጥነት የማጤን እና ሰዎችን የ መረዳት አቅም ያላቸው Geminiዎች እንዴት እንደምታስቡ ለመረዳት ጊዜ አይወስድባቸውም ፣ ከዛም ሲያልፍ በጣም ምርጥ እና አሪፍ የሆነ ጭንቅላት ያላቸው ናቸው : :

    ➢ ስኮርፒዮ(Scorpio)♏️:- መፀሐፍ ለመዋስ አልያም ለማንበብ ፣ ምክር ስትሹ መጀመሪያ ጭንቅላታችሁ ውስጥ የሚመጣው Scorpio የሆነ ወዳጃችሁ ነው ፣ ይህ ኮኮብ ጥሩ አንባቢ ከመሆኑ የተነሳ በ መረጃ የተሞላና ነገሮች እንዴት ሊሆኑ እንደሚችሉ ቀድሞ መረዳት የሚችል ነው : :

     ➢  ቪርጎ (Virgo)♍️:- የ virgoዎች ጥንቁቅነት አጠያያቂ አይደለም ሆኖም ግን ነገሮችን በጣም በዝርዝር የመረዳት ተፈጥሮ አላቸው ፣ ለዛ ነው virgo ማንኛውንም አይነት ሁኔታ logical ሆኖ ማየትን ሚመርጠው

    ➢ አኳርየስ(Aquarius)♒️:- ምንም እንኩዋን ለንባብ የሚሰጡት ቦታ የተሻለ እውቀት የሚሰጣቸው ቢሆንም Aquarius በተፈጥሮ በጣም ብልህ የሆነ ኮከብ ነው ፣ ነገሮችን ምክንያታዊ ሆነው ማሰብ ተፈጥሮዋዊ አቅም ያለው ይህ ኮከብ ለማንኛውም ቦታ ጭንቅላቱን የሚያስቀድም ነው : :
.
.

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ
Join the channel

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

08 Dec, 10:11

ኮከቦች ስለ እኛ ሚለውን app ለማውረድ
ይሄን ይጫኑ 👉https://t.me/FinchAirdropBot?start= ኮከቦች ስለ እኛ apkpure

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

08 Dec, 10:06

በ ቅርብ withdraw ከሚደረጉት አንዱ ይሄ bot ነው //start በሉት

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

08 Dec, 10:04

https://t.me/FinchAirdropBot?start=
Farm what you know, Claim what you trust.

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

25 Nov, 04:22

🔮 ከሰኔ 15 እስከ ሐምሌ 16 ለተወለዳቹ በሙሉ

ኮከቦቹ ካንሰር(Cancer)♋️ ይባላል።

»» ካንሰሮች በብዛት እና በግልፅ የሚታዩት ጨረቃ ሙሉ ስትሆን ነው፣ በጨረቃማ ምሽት አምረው እና ደመቀው ይወጣሉ፣ የጨረቃ ብርሃን ምግባቸው ነው ተፈጥሯቸው ከጨረቃ ብርሃን ገፅታ ጋር ይመሳሰላል።
»» የካንሰሮች ስሜት ይለዋወጣል ፣ ካንሰሮች ግን ሁሌም ያው ናቸው፣ የሚለዋወጠው ስሜታቸው ብቻ ነው።
»» ካንሰሮች ሁሉ የቀልድ ወዳጆች ናቸው፣ በሳቅ እና ጨዋታ ይፋፋሉ ግን ሁሌም አይገኝም እንደ ሙዳቸው ይጠፋል፣ ይመጣል።
»» ከብዙ ነገር መደበቅን ቢመርጡም አድናቆትን ግን አይጠሉም። የማስታዎስ ችሎታቸው ድንቅ የሚባልለት ነው። ኑሮ ያስተማረቻቸውን ትምህርት አይረሱትም።
»» የድሮ ነገር ሁሉ ያስደስታቸዋል፣ አሮጌ ጫማዎች እና ልብሳቸውን በፍፁም አይጥሉም፣ በክብር ይቀመጣል።
»» ካንሰሮች የሚስጥር ቋት ናቸው ትንሹም ትልቁም ሚስጥሩን ያካፍላቸዋል፣ የራሳቸውን ግን አይናገሩም። ለንብረታቸው እና ልጆቻቸው ማንንም አይሰሙም።
»» የሚፈልጉትን ነገር በቀጥታ አይናገሩም፣ ገደምዳሜ ናቸው
»» ጠንቃቆች ናቸው በጥንቃቄ ይጓዛሉ ስለነገው አጥብቀው ይሰጋሉ።
»» እንደካንሰሮች ቤቱን የሚወድ የለም፣ ቤታቸውን እንደ መቅደስ ያዩታል።
»» ለምግብ ልዩ ፍቅር አላቸው ፣በነሱ ምግብን ማባከን ኅጢያት ነው፣ ገዝተውም ያስቀምጣሉ
»» የካንሰሮች ስሜት ጥልቅ ነው፣ የእናትነት ትእምርት ነው።
»» ካንሰሮች ገር፣ ደግ፣ ገራም፣ርጉና ትሁት ፍጥረት ናቸው፣ የጨረቃ እና የባህር ሞገድን ማያት ይወዳሉ።
»» አንድአንዴ በገሀድ የሌለን ጥቃት እና ነገር በምናባቸው ፈጥረው በፍርሀትና በስጋት ሲናጡ ሊታዩ ይችላሉ ።
»» ካንሰር ሴቶች ለእናትነት ምቹ እና ምርጥ ናቸው።

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

23 Nov, 17:42

አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደሆስፒታል ይወሰዳሉ ። ለ24 ሰዓት የሚያቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን ተሰጣቸው ። ከጥቂት ግዜ በኃላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ የ500 ዶላር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን ደረሰኝ በተመለከቱ ግዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም ስለ ገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ግዜም ባይሆን ቀስ እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ። ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤  የማለቅሰው 24 ሰኣት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 500 ዶላር ልከፍል በመሆኑ ነው ፤ ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የእግዚአብሔርን ንፁ አየር በነፃ ስተነፍስ ኖሬያለው ለእነዚ ሁሉ ግዜያት መክፈል ቢኖርብኝ ምን ያህል የእግዚአብሔር እዳ እንዳለብኝ መገመት ትችላለህ ?? " በማለት መለሱለት

አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የእግዚአብሔር ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ
" አምላክ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አመሰግናለው " በማለት  ለ20  ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ

ሰይጣን :😀😂😂😁😁😀
ኢየሱስ  : ምንድነው የሚያስቅህ?
ሰይጣን : ይሄ ልጅ የኔ ነው አላልክም
ኢየሱስ  ፡ የትኛው?
ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው!
ኢየሱስ : አዎ ልጄ ነው
ሰይጣን : ያንተ ልጅ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም
ኢየሱስ  ፡እይ የኔ ልጅ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል
ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል
.
.

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

22 Nov, 05:33

ሰላሌ ለይ ሚደረገው ጭካኔ እና ግድያ አጥብቄ እቃወማለው 🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️

ምን አይነት ጭካኔ ነው ሰውን የሚያክል ፍጡር ለዛውም ህፃን "በስመአብ ብለህ አረደው" ተብሎ ሚታረድበት ዘመን በዚ አይነት ብዙ ያላየናቸው ጉዶች አሉ ማለት ነው

አግዚአብሔር ከዚ ያውጣን

Stop🙅‍♂️ killing oromo selale🙅‍♂️🙅‍♂️

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

16 Nov, 17:30

Channel photo updated

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

16 Nov, 17:30

✔️ የትውልድ ቀንና ወር
   ➢ ሃምሌ16-ነሃሴ16
    ➢ የኮከብ መጠርያ ስም ሊዮ(Leo)♌️

የሚወዱት ነገር
ቲያትር ፣ በዓላትን መውሰድ ፣ መደነቅ ፣ ውድ ነገሮች ፣ ደማቅ ቀለሞች ፣ ከ ጉዋደኞች ጋር መዝናናት

የሚጠሉት ነገር
ችላ መባል ፣ አስቸጋሪ እውነታ መጋፈጥ ፣ እንደ ንጉሥ ወይ እንደ ንግስት አለመቆጠር
.
.
.
ኮከቦች (ዛዲያኮች) ስለ እኛ

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

16 Nov, 14:06

ሰላም
.
ኮከባቹን ለማወቅ እና የወደፊት ህይወታቹን ለማወቅ ወይም ዕድላችሁን ለማወቅ ትክክለኛው ቦታ ለይ ናችሁ::
ይሄን ቤት join በማረግ ኮከቦን ይወቁ ::
.
Join the channel https://t.me/kokebinweq
.
.
ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

16 Nov, 13:53

የኮከባችሁን ስያሜ ይዘን መተናል።

✔️ የትውልድ ቀንና ወር
➢ መጋቢት12 -ሚያዝያ 11
➢የኮከቡ መጠርያ ስም
ኤሪስ(Aries)♈️

✔️የትውልድ ቀንና ወር
➢ሚያዚያ12 - ግንቦት 12
➢ የኮከብ መጠርያ ስም ታውረስ(Taurus)♉️

✔️ የትውልድ ቀንና ወር
➢ግንቦት13 - ሰኔ13
➢ የከኮብ መጠረያ ስም ጄሚኒ(Gemini)♊️

✔️ የትውልድ ቀንና ወር
➢ ሰኔ14 - ሃምሌ15
➢ የኮከብ መጠርያ ስም ካንሰር(Cancer)♋️

✔️ የትውልድ ቀንና ወር
➢ ሃምሌ16-ነሃሴ16
➢ የኮከብ መጠርያ ስም ሊዮ(Leo)♌️

✔️የትውልድ ቀንና ወር
➢ ነሃሴ17 - መስከረም12
➢ የኮከብ መጠርያ ስም
ቪርጎ (Virgo)♍️

✔️የትውልድ ቀንና ወር
➢ መስከረም13- ጥቅምንት12
➢ የኮከብ መጠርያ ስም
ሊብራ(Libra)♎️

✔️የትውልድ ቀንና ወር
➢ ጥቅምት13 - ህዳር 12
➢ የኮከብ መጠርያ ስም ስኮርፒዮ(Scorpio)♏️

✔️የትውልድ ቀንና ወር
➢ ህዳር13 - ታህሳስ12
➢ የኮከብ መጠርያ ስም ሳጂታሪየስ(Sagittarius)

✔️የትውልድ ቀንና ወር
➢ ታህሳስ13 -ጥር10
➢ የኮከብ መጠርያ ስም ካፕሪኮን(Capricorn)♑️

✔️የትውልድ ቀንና ወር
➢ ጥር11 - የካቲት 11
➢ የኮከብ መጠርያ ስም አኳርየስ(Aquarius)♒️

✔️ የትውልድ ቀንና ወር
➢ የካቲት12 - መጋቢት11
➢ የኮከብ መጠርያ ስም ፓይሰስ(Pisces)♓️
.
ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

04 Oct, 15:08

http://t.me/RatsKingdom_Bot/join?startapp=1683088341

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

16 Jul, 10:43

አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደሆስፒታል ይወሰዳሉ ። ለ24 ሰዓት የሚያቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን ተሰጣቸው ። ከጥቂት ግዜ በኃላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ የ500 ዶላር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን ደረሰኝ በተመለከቱ ግዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም ስለ ገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ግዜም ባይሆን ቀስ እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ። ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤  የማለቅሰው 24 ሰኣት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 500 ዶላር ልከፍል በመሆኑ ነው ፤ ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የእግዚአብሔርን ንፁ አየር በነፃ ስተነፍስ ኖሬያለው ለእነዚ ሁሉ ግዜያት መክፈል ቢኖርብኝ ምን ያህል የእግዚአብሔር እዳ እንዳለብኝ መገመት ትችላለህ ?? " በማለት መለሱለት

አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የእግዚአብሔር ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ
" አምላክ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አመሰግናለው " በማለት  ለ20  ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ

ሰይጣን :😀😂😂😁😁😀
ኢየሱስ  : ምንድነው የሚያስቅህ?
ሰይጣን : ይሄ ልጅ የኔ ነው አላልክም
ኢየሱስ  ፡ የትኛው?
ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው!
ኢየሱስ : አዎ ልጄ ነው
ሰይጣን : ያንተ ልጅ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም
ኢየሱስ  ፡እይ የኔ ልጅ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል
ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል
.
.

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

30 Dec, 12:17

🔮 ከመስከረም 14 እስከ ጥቅምት 13 ለተወለዱ በሙሉ

»» ዞዳይካቹ ሊብራ(Libra)♎️ ይባላል።

»» ትሁት እና ጨዋ አለመሆንን ከልባቸው ይጠሉታል።
»» ሊብራዎች በተፍጠሯቸው የዋህ ሆነው የደስደስ ያላቸው ናቸው ፣ እንዲያም ሆኖ ግን አኩራፊነት እና እንቢተኝነትም የተፈጥሯቸው አንዱ አካል ነው።
»» የሊብራ ኮኮብ በወርቃማ የፍትሕ ሚዛን ትእምርት ይመሰላል፣ የሊብራም ባህሪ ልክ እንደ ሚዛን ነው አንዴ ይወርዳል አንዴ ይወጣል፣ የተመጣጠነ ሚሆነው አልፎ አልፎ ነው፣ የሊብራም ኑሮ ከፍ እና ዝቅ ነው።
»» እንደ ስብናቸው ሁሉ ፣የሊብራዎች መልክና ቁመና በቀላሉ ሊገለፅ የሚችል አይደለም፣ ሆኖም ብዙ ግዜ ፈገግ ሲሉ የሚገለጥ ስርጉድ ይታያል፣ በአገጫቸውም ላይም እንደዛው ፣ በፊታቸው ላይ እንኳን ከጠፋ ከእግራቸው ከሎሚው አጠገብ ዲምፕል አይጠፋም።
»» ሊብራዎች በድምፃቸው ቅላፄም ይላያሉ ድምፀ መረዋ ናቸው፣ ድምፃቸው ኩልል ያለ ነው
»» ሴቶቹ ሊብራዋች ውቦች ናቸው የደስ ደስ አላቸው ። ሊብራዎች ማራኪ ናቸው ፣ ተፍጥሯቸው አመዛዛኝ እና ፍታዊ ነው፣ ቢሆንም ግን ባህሪያቸው ወጥ አይደለም።
»» ሊብራዋች ክርክር ውስጣቸው ነው፣ ክርክር ይሁን እንጂ ከየትም ሆነው ይከራከራሉ።
»» የሆነ ግዜ ላይ በጣም ይሰሩ ይሰሩና ከሆነ ግዜ ቧላ ደግሞ ደክም ብሏቸው ከመሬትም የተሰበረ ብርጭቆ አያነሱም።
»» የአምሯውን የስሜት ሚዛን በመጠበቅ ረገድ ግን ሊብራዎች ደከም ይላሉ ፣ ሀዘን ይሰብራችዋል፣ ጤናቸው እስኪናጋ ድረስ በእንባ ይታጠባሉ።
»» የአምሯቸውን አና የአካላቸውን ጤና የሚጠብቁበት ብርቱ ደመነፍስ አላቸው ።
»» እነሱ ሚጠሉት ፍርድ ገምድልነት ፣ ኢፍታዊነትና ጭፍን እምነትን ነው።
»» ከውሳኔ ላይ ፈጥኖ ያለመድረስ ችግር ከሊብራዎች ላይ ባስ ሲል ይታያል፣ መዋከብ እና መቻኮልን አምርረው ይጠላሉ።
»» የሊብራ ልብ በፀዳና ባማረ ነገር ሁሉ ደስታን ታደርጋላች፣ የሊብራ ነፍስ አርቲስት ነች።
»» ሊብራ ሚለው ቃል መመጣጠንን፣ አቻ፣ እኩል መሆንን ያመለክታል። በተለይ ደግሞ ሚዛን የተሰኘው የአማርኛ ስያሜ ማመዛዘንን እና ማመጣጠንን የበለጠ ይግልፀዋል።
»» ታፍነው ፣ ተሸፍነውና ተዳፍነው ለመቆየት አይቻላቸውም፣ they want their own soul.
»» የሊብራዎች ተፈጥሮ ቀለል ያለ እና ያልተወሳሰበ ነው። አመላቸው አይጎረብጥም፣ ዘና ያሉ ናቸው።
»» ጓደኝነትን ለመመስረት ይፈጥናሉ፣ በችኮላቸውም ሳቢያ በመጃመሪያ ሙከራቸው ላይ የሚገጥማቸው ሁነኛ ሰው አይደለም፣ ጋብቻም ላይ እንደዛው።
»» ሊብራዎች ሆደ ሰፊ ናቸው ፣ የሀይማኖት፣ የፖሎቲካና የአመላካካት ልዩነትን ያከብራሉ፣ በልዩነት ውስጥ ውበትና አንድነትን ማለምን ይችላሉ፣ ሊብራ የእኩልነትና ፍትህ ኮኮብ ነው።
.
.
ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

30 Dec, 12:13

🔮 ከጥቅምት 14 እስከ ህዳር 13 ለተወለደ በሙሉ

»» ዞዳይካቹ ስኮርፒዮ(Scorpio)♏️ ይባላል።

»» የስኮርፒዮ ዞዳይክ ያላቸው ሰዎች በሶስት አይነት ይታያሉ፣ ጊንጡ ስኮርፒዮ፣ ንስሩ ስኮርፒዮ እና እንሽላሊቱ ስኮርፒዮ። የጋራ ባህርያችው ግን ከልዩነታቸው በልጦ ይገኛል።
»» ብዙ ሰዎች የአንድ ሰው ኮኮብ ስኮርፒዮ መሆኑን በሚሰሙ ጊዜ በፍርሀት ወይም በአክብሮት የታጀበ ግልፅ ድንጋጤን ያሳያሉ፣ ይህም ስኮርፒዮ ሴክስን የማይጠግብ ሰው ነው ስለሚባል ነው፣ ሌላው ደግሞ ስለ ስኮርፒዮዎች የሚወራ ነገር አለ፣ አደገኛ እና ርህራዬ አልባ ናቸው ይባላል። ይህ ግን በአብዛኛው ትክክል ቢሆንም ስህተትም ሊሆን ይችላል።
»» ስኮርፒዮን ማዋቅ ሆነ ትንሽ መለየት ይከብዳል ይህም የሆነው ተፈጥሮውን እና ባህርይውን አውጥቶ ከመግለጥ በብዙው ይታቀባል፣ የማይቻል ግን አይደለም።
»» ስኮርፒዮዎች በንቀት መመልከት እንደማያዋጣ ሁሉም የአስትሮሎጂ ባለሙያዎች ይስማሙበታል፣ ወዳጁን የማይጠቅምና ጠላቱን የማይጎዳ ስኮርፒዮ ማግኘት ይከብዳል ።
»» የስኮርፒዮ ኮኮብ ያለው ሰው ንግግሩ ፍርጥ ያለ ነው፣ ነገርን መሸፋፈንና ማሽሞንሞን እርሱ ዘንድ የለም ።
»» ስኮርፒዮ ለማሞገስ አልያም ድግሞ ወዳጅ ለማፍራት ሲል አይዋሽም ፣ እርሱ አዛኝ ቅቤ አንጓች አይደለም፣ እድርባይም አይሆንም።
»» ስኮርፒዮ መልካም ነገር ከተናገርዎ ዋጋ ይስጡት ፣ ከምሩ ነው፣ መረዋ ድምፅ አሎት ካለ ወደ ድምፃዊነት ሙያ ማምራት ይችላሉ።
»» ስኮርፒዮን ጠላቶቹ እንኳን ያከብሩታል፣ አክብሮቱ ግን በቅናት የታጀበ ይሆናል።
»» አወዛጋቢ ዞዳይክ ነው ፣ አንድአንዱ መልአክ ይለዋል አንዱ ደግሞ ጋኔል ነው ይለዋል ፣ ይህን የሚሉት የአስትሮሎጂ ሊቃውንት ናቸው፣ መልሱን ለናንተ ትተናል።
»» ስኮርፒዎዋች የሚያስፈሩትን ያህል በደግነትም የተሞሉ ናቸው ፣ ቃላቸው ያፅናናል፣ በእጃቸው የሚነኩት እና የሚዳስሱት ታማሚን የመፈወስ እና የእፎይታን ስሜት ይቀዳጃል።
»» የስኮርፒዎች ቆራጥነት አስደማሚ ነው ፣ህመምንም ይሁን ድህነትን ውርደትንም ይሁን ውድቀትንም በማይታመን ቆራጥነት ይቋቋሙታል።
»» ስኮርፒዮ የተዋለለትን ደግነትና ውለታ እስከወዲያኛው አይረሰም፣ ውለታውንም እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመልሳል፣ በደል እና ክፋትንም ቢሆን እስከ እለተሞቱ ድረስ አይረሳትም ፣
»» ስኮርፒዎች የሚታመሙት ከስንት አንዴ ነው ፣ ሲታመሙ ግን በጣም ይታመማሉ ።
»» ከሚፈልገው ቦታ ለመድረስ አድብቶ ይጠብቅና ጊዜው ሲደርስ ይንቀሳቀሳል፣ አንድን ነገር ከልቡ ከፈለገው ያገኘዋል፣ ተቀናቃኞቹን ሁሉ ያሸንፋል።
»» ዝምታንና ብቸኝነትን ያበዛሉ ፣ የያዙትን ከዳር ሳያደርሱ አይተውም፣ ሁሉንም በጥልቀት ይመረምራሉ ።
»» ነካክቶ መተው እነሱ ጋ የለም፣  ከወደዱ በጣም ይወዱሃል ከጠሉክም እንደዛው ናቸው።

»» የስኮርፒዮ ሴቶች ውበት ምትሃታዊ እና መግነጢሳዊ ነው፣ ስኮርፒዮ ሴት ጋ የሰነበተ ወንድ ሴቶች ይሻሙበታል፣ አንዳች መስተፋቅር ትቀባዋለች፣ የፍቅር እስከ መቃብሯ ሰብለ ወንጌል የስኮርፒዮ ሴት ምሳሌ ነች።
.
.
ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

30 Dec, 12:11

🔮 ከህዳር 14 እስከ ታህሳስ 12 ለተወለዱ በሙሉ

»» ዞዳይካቹ ወይም ኮከባቹ ሳጁታሪየስ(Sagittarius)♐️ ይባላል።

»» ሳጁታሪየስ አመሰገንኩ ሲል ይሳደባል አሞገስኩ ሲል ያዋርዳል አስደሰትኩ ሲል ያሳዝናል እርሱ ግን ያጠፋውን ነገር አይታየውም ፣ በነሱ ቤት ለሰው አሪፍ ነገር ማረጋቸው ነው፣ ምን ክፉ ቃል ወጣኝ ብሎ ይገረማል፣ ጥፋቱ ቶሎ አይገባውም።
»» የሳጁታሪየስ ተፈጥሮ ከመሰሪነት እና ከተንኮል ሙሉ ለሙሉ የፀዳ ነው። ብዙዎቹ ፈጣን፣ ችኩልና ደንባራ ናቸው ፣ ነገር ስራቸው ሁሉ ሞቅና ደብለቅ ያለ ሆኖ ለዛና እርጋታ ግን ሊጎለው ይችላል።
»» ሳጁታሪየስ ሲናገር እጆቹን የማወናጨፍ ልማድ አለው።
»» ሁሌም ይደናቀፋሉ፣ ከተደናቀፉም በወደቀ ጊዜ ያንጠለጠለው ወይም ያዘለው ሻንጣ ይወድቃል፣ ወድቆም ይበረገዳል።
»» የሳጁታሪየስ አይኖች እንደ ክዋክብት የሚያበሩና በደስታ የሚቁለጨለጩ ናቸው፣ የሰከነ ተፍጠሮ የላቸውም ፣ ይቁነጠነጣሉ ፣ ከአንድ ስፍራ ዘለግ ላለ ጊዜ አይቀመጡም፣ የሌላ ዞዳይክ የጎላ ተፅዕኖ ከሌለባቸው በስተቀር።
»» ለእንስሳት ልዩ ፍቅር አላቸው በተለይ ደግሞ ለፈረስ እና ለውሻ!
»» ንግግራቸው ፍርጥ ያለ ነው። ብዙ ግዜ መድረክን ያፈቅሩታል
»» ወንዶቹም ሆኑ ሴቶቹ በልጅነታቸው ወደ ሀይማኖት ይሳባሉ።
»» ሳጁታሪየሶች ሁሌም ተጓዦች ናቸው ፣ ውርርድ እና ቁማር ይወዳሉ እድለኞችም ናቸው ።
»» የማስታዎስ ችሎታቸው ድንቅ የሚባል ነው፣ በነፃነት ለመኖር የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም፣ በጠባብ ክፍል፣ በትንሽ ገንዘብ፣ በአነስተኛ እውቀት ሲገደቡ ይጨንቃችዋል።
»» እድገት እንጂ ውድቀት አይታያቸውም፣ ሁሉም ነገር ይቻላል ብለው ነው ሚያስቡት።
»» የወደፊቱንም ነገር የመተንበይ ልዩ ችሎታ አላቸው።
.
.
ከከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

30 Dec, 12:09

🔮 ከታህሳስ 13 እስከ ጥር 12 ለተወለዱ በሙሉ

»» ዞዳይካቹ ወይም ኮኮባቹ ካፕሪኮርን(Capricorn)♑️ ይባላል።

»» ካፕሪኮርን በትግስትና በእርጋታ አድብቶ ነገር ግን በእርግጠኛነት በመንቀሳቀስ ግርግርና ሁካታን ሳይፈጥር ከግቡ ይደርሳል።
»» ካፕሪኮርኖች ኑሮቸውን ማሻሻልና ራሳቸውን ማሳደግ ከሚችሉበት ስፍራ ሁሉ አይጠፉም፣ ወደፊት ማደግን እና መቀጠልን ከልባቸው ይናፍቁታል፣ ከሁሉም በላይ የመሆን ድብቅ ፍላጎት አላቸው።
»» ካፕሪኮርን ቸበር ቻቻን የሚወድ ዝንጉ የጭፈራ ፓርቲ ወዳጅ አይደለም፣ ሆኖም ግን ከማህበራዊ ስብሰባዎች አይጠፋም።
»» ካብሪኮርንን ረታለው ማለት ያስቸግራል፣ ወደ ሰዎች የሚቀላቀለው ማንም ሳያስተውለው ነው፣ ሆን ብሎም ባይሆን ተፈጥሮ ከአከባቢው ጋር ወዲያው ይላመዳል፣ ጎልቶ አይታይም።
»» አካላዊ አቋሙ ምንም ይሁን ምን አቋሙ አንድ ነው ፣ ካለበት ስፍራ በፅናት ይቆማል፣ በራሱ እስኪወስን ድረስ ከቆመበት አይነቃነቅም።
»» የካፕሪኮርን ስብዕና የትካዜ ብርሃን ሁሌም ያርብበታል፣ ብዙ ግዜ ይደብረዋል፣ ኮስታራና ቁምነገረኛም ነው ፣ ራሱን በስነ ስርዓት ይመራል፣ ሌሎችን ስርአት ያስይዛል፣ የራሱን ተፈጥሮ ለማሸነፍ ይጥራል፣ አይታክትም።
»» እህል ሳይቀምሱ ውሎ ማደር ይችላል፣ የመፆም ውድድር ቢኖር ካፕሪኮርንን የሚረታው አይኖርም፣ ራሱን መጨቆን ይችላል፣ ይወደዋልም።
»» እጆቹ እና እግሮቹ በጣም ጠንካራ ናቸው፣ የካብሪኮርን ድምፅ እንደ ጅረት በፀትታና በእርጋታ የሚፈስ አይነት ሆኖ የማግባባትና የማባበል ቅላፄ አለው፣ በትህትናም የበለፀገ ነው።
»» ከተሰማራበት ጉዳይ ፍንክች አይልም፣ አይዘናጋም፣ ለአላማው ጨካኝ ነው፣ ዘለፋን፣ ወቀሳን ፣ ውድቀትንና ጫናን ሁሉ ውጦ ዝም ይላል፣ ጉልበቱንም አያባክንም።
»» ከቀደሙት ይማራሉ ፣ ከእነርሱ ቀድመው ወደ ተራራው ጫፍ ለደረሱት ጥልቅ አድናቆት አላቸው፣ ከእነርሱ የጉዞውን ህግ ያጠናሉ።
»» የባህል እና ወግ ጠበቃዎች ናቸው፣ ባህልን ወግን ያከብራሉ፣ ስድነትን፣ አጉል ስድብን ይጠየፋሉ።
»» ከፊቱ የሚገረጡትን መሰናክሎች በጥንቃቄ ያስወግዳል።
»»  በልጅነት ወራት ታማሚና ልንቁስቁስ ሊሆኑ ይችላሉ፣ እድሜ በጨመሩ ቁጥር ግን ብርቱዎች ለህመም  የማይበገሩ ይሆናሉ፣ የሰከነ ተፈጥሯቸው ረዥም እድሜን ያጎናፅፋችዋል።
»» ከህመም በላይ ፍርሃት ፣ ስጋት፣ ጭንቀትና ትካዜ ከጀርሞች በላይ የከፉ የጤና ጠንቆች ናቸው።   ትካዜ እና ሃዘን ካበዙ ፅኑ ራስምታት እና የኩላሊት ህመም ይጎበኛችዋል።
»» ወንዶቹም ሆኑ ሴቶቹ ቆዳቸው ቶሎ ይቆጣል ሰበበኛ ነው ።
»» ብዙ ግዜ የመነጠልና የብቸኝነት አባዜ አለባቸው።
»» አኳሪያሶች ያለፈውን የሚጠሉ ያሁኑን የሚንቁና መጪውን የሚያደንቁ ናቸው ፣ ካብሪኮርኖች ግን የጥንት የጠዋቱን ናፋቂዎች ናቸው።
»» ስለትውልዱ ቀጣይነት እንደነሱ ሚጨነቅ የለም ፣ የአንበሳነት ተመሳሌት ናቸው።
.
.
ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

30 Dec, 12:03

🔮 ከየካቲት 13 እስከ መጋቢት 11 ለተወለዳቹ በሙሉ

»» ዞዳይካቹ ፓይሰስ(Pisces)♓️ ይባላል።

»» የፓይሰስ ኮኮብ ያለው ሰው በአንድ ስፍራ ተወስኖ ለረጅም ግዜ መቀመጥ አይችልም፣ በብዛት የሚገኙት በመንፈሳዊ ቦታዎች፣ በአርት ጋለሪዎች፣ ገዳማት ውስጥ ፣በትያትር ቤቶች ውስጥ፣ በባህር ዳርቻዎችና በጀልባ ላይ ሽርሽሮች ፓይሰሶችን ማግኘት ቀላል ነው።
»» ለአለማዊ ነገር ብዙም ናቸዉ፣ ለሹመት፣ ለሽልማት፣ ለማእረግ ፣ ለመሪነት ፣ ለስልጣንና ለሀብት አይጓጉም።
»» " ሚሊየነር መሆን እንጂ እንደ ሚሊየነር መኖር አይፈልግም " የተሰኘው ብሂል የፓይሰስን የገንዘብ ፍልስፍና ማለፊያ አድርጎ ይገልፀዋል፣ በአይነተኛ የፓይሰስ ልጆች ልብ ውስጥ ስስትና ስግብግብነት ቦታ የላቸውም።
»» ስለነገ ብዙም አይጨነቁም ፣ ትላንትን በትውስታ ዛሬን ደግሞ በትግስት ይኖራሉ፣ ቀለል ያለን የህይወት መስመር መንገድ ይመርጣሉ፣ በግዜያዊ ደስታም ይታለላሉ።
»» በተፍጥሯቸው የረጋጋና የሰከነ ምስኪን ሲሆኑ ፀባያቸውም ወላንሳ ነው፣ የሌሎች ስድብና ወቀሳ ግድ አይሰጣቸውም፣ ገፍተው ከመጡባቸው ግን በእጃቸው አፍንጫን ከመስበር አይመለሱም።
»» ማንኛውንም አይነት የሀይል እርምጃና ጥቃት ደስ አይላቸውም ሰላማዊ ናቸው፣ በማንም ላይም የመፍረድ ዝንባሌ የላቸውም። ተስፋ አስቆራጭ ነገር ከገጠማቸው ችግሮችን ከመጋፈጥ ይልቅ ራሳቸው በፈጠሯት ውብ አለም ውስጥ መደበቅን ይመርጣሉ፤ ያልማሉ።
»» አንድን ፓይሰስ አለም ልትጠፋ ነው፣ ኦዞን ሳስቷል፣ ምናምን እያላቹ ብታወሩት ወይ ያዛጋል፣ ወይም ፈገግ ብቻ ይላል። ብዙም ግድ አይሰጣቸውም።
»» የፓይሰስ እግሮች ወይ ትላልቅ እና ዘርፋፋ ይሆናሉ፣ ወይ ደግሞ ትንንሾች እና ያማሩ ይሆናሉ ፣ የፓይሰሶች አይን ከብለል ከብለል የሚሉና እንግዳ በሆኑ ብርሃኖች የተሞሉ ናቸው፣ የአንድንዶቹ ወጣ ወጣ ያሉ ሆነው ማራኪ ናቸው፣ አይኖቻቸው በጣም ውብ ናቸው፣ ሲራመዱም ፈሰስ የሚሉ ይመስላሉ።
»» ፓይሰሶች በፈሳሽ ነገር ይሳባሉ ፣ በሻይ፣ በቡና እና በመጠጥ፣ ነገር ግን እንደ ካንሰር እና ስኮርፒዮ ከመጠጥ ቢርቁ ይሻላችዋል።
»» አይንአፋር ናቸው፣ ግን አይናፋርነታቸውን መቋቋም ከቻሉ  አሪፍ የመድረክ ሰው መሆን ይችላሉ፣ ግን ተስፋ መቁረጥ የለባቸውም።
»» ስለመጪው ግዜ በህልማቸው ያያሉ ወይም ትከሻቸው  ይነግራቸዋል ።
»» ሁነኛ ባህሪዎቻቸውን ለማወቅ ይከብዳል፣ መልሶቻቻውም ቁርጥ ያለ አይደለም ፣ ምንአልባት ሚለውን ቃል ያዘወትራሉ።
»» ለደስታም ሆነ  ለሃዘን እንባቸው ቅርብ ነው፣ የሰላም እና የፀትታን ኑሮ ይናፍቃሉ።
»» አመጋገባቸው እንደ አካሄዳቸው ቀስ ያለ ነው።
.
.
ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

30 Dec, 11:59

Channel name was changed to «ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️»

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

30 Dec, 11:57

ኮኮብ ቆጠራ እና እምነት!!

አብዛኛውን ጊዜ በብዙ ሰዎች ዘንድ የሚነሳው ጥያቄ ነው ኮኮብ ቆጠራ እና ጥንቆላን በማያያዝ  ከሃይማኖት ጋር የሚጋጭ ነገር ነው በማለት ሲተቹ ይስተዋላል

እውነታው ግን እኛ ስለኮኮቦች የምናጠናው   ስለሰዎች ባህሪ ለማወቅ እና ለማጥናት ነው ለምሳሌ ስለጓደኛችን ስለፍቅረኛችን አዲስ ሰዎችን ስንተዋወቅ ነገሮችን ቀላል እንዲያረጉልን ልንጠቀምበት እንችላለን ሳይኮሎጂስቶች አይምሮን እንደሚያነቡት ማለት ነው።

በመሆኑም እንደምንጠቀምበት ሁኔታ ይወሰናል በርግጥ ኮከባችንን ለጥንቆላ እና ለመሳሰሉት ነገሮች ከተጠቀምንባቸው አዎ በሀይማኖት ክልክል ነው ማንኛውንም እውቀትኮ ለመጥፎ ነገር ከተጠቀምንበት ፈጣሪ አይወደውም ።

ግን ስለናንተና ስለሰዎች ባህሪ ለማወቅ እንዲሁም ለባሀር ላይ ጉዞ የእህል መዝሪያ ጊዜ ለማወቅ ለወንዝ ሙላት ጊዜ ለማወቅ ከተጠቀማችሁበት ጉዳት የለውም

ለምሳሌ በድሮ ሰአት ኮንፓስ ከመምጣቱ በፊት የድሮ ኢትዮጵያውያን ከአረብ ጋር በሚያደርጉት ንግድ ምክንያት በቀይ ባህር በኩል ሲሄዱ እንደ ኮንፓስ የሚጠቀሙት ኮከብ ቆጠራን ነበር ይህ ማለት ግን ሰይጣን አምላኪ ሆነው አይደለም በቅርቡ እስከንጉስ ዮሀንስ ድረስ ገበሬዎች የአባይ መሙያን ጊዜን እራሱ የሚያውቁት በኮከብ ቆጠራ ነበር ግን ይህ ማለት ሰይጣን ሆነው ነው? አይደለም።

ሌላው ይቅርና የኢትዮጵያ ታላላቅ ነገስታቶች የሚባሉት እነ ልዕልት አንድሮ ሜዳ እነ ንግስት ካሲፖኒያና ንጉስ ሴፈውስ እራሱ በከዋክብት ካላቸው ፍቅር የተነሳ በራሳቸው ስም ከዋክብት እና ፕላኔቶችን እንዲሁም ጋላክሲዮችን እስከመሰየም ደርሰዋል።

እንደውም አንድ የኢንግሊዝ ፀሀፊ በርግጥ የሚባለው ዞዳይክ የመጣው ከግብፅ ወይም ከግሪክ ሳይሆን ከኢትዮጵያ ነው። የድሮ ኢትዮጵያውያን በየወሩ በአባይ ዙሪያ ባለው አካባቢ የሚታየውን ሁኔታ በማየት ከዋክብትን ሰይመዋል ይለናል ለምሳሌ ያህል መስከረም ላይ የሚታየው ሊብራ በእኛ አጠራር ሚዛን ንፋስ በሚዛን የተወከለበት ምክንያት በመስከረም ወር በኢትዮጵያ  ምድር ክረምቱ አልፎ በጋ የሚገባበት አበቦች የሚፈኩበት ተፈጥሮ የሚያበራበት ሁሉም ነገር የሚስተካከልበት እና እኩል የሚሆንበት ጊዜ በመሆኑ ነው።

ጥቅምት ላይ ደግሞ እስኮርፒዮ በእኛ አጠራር አቅራብ ውሀ የሚባለው በጊንጥ የተሰየመው በጥቅምት ወር ያለው ብርድ አጥንት ድረስ ዘልቆ በመግባት እንደጊንጥ ንድፊያ ስለሚያሳምም ነው እያለ ሁሉንም ይዘረዝራል።

እና ምን ለማለት ተፈልጎ ነው ዞድያክ ጥንቆላ ነው የሚባለው ነገር ምእራብያዊያን በጥበባችን እንዳንጠቀም የፈጠሩት እንጂ ለጥሩ ነገር እስካዋልነው ድረስ ምንም ጉዳት የለውም።

ፈጣሪ  ደግሞ ጥበብብን አይጠላም ለዚህ ደግሞ ጠቢቡ ሰለሞን በቂ ምሳሌ ነው።
እኛም ቻናል ላይ ፕሮግራም በመስጠት የምናካፍላችሁ የብዙዎቻችሁ ምርጫ እና ፍላጎት ስለሆነ ነው።
___
Join አርጉ

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

30 Dec, 11:57

🔮 ከሚያዝያ 13 እስከ ግንቦት 13 ለተወለዱ ሁሉም

»»ዞዳይካቹ ቶረስ(Taurus)♉️ ይባላል።

»» የቶረሶች አቋም ቀጥ እና ፀጥ ያለ ነው ፣ በደንብ ቀርበዋቸው እስኪያውቋቸው ድረስ መልሳቸው ሁሉ አዎ፣ አይደለም፣ ነው፣ አመሰግናለው ብቻ ይሆናል።
»» የእነሱ ፍላጎት አትንኩኝ፣ ተውኝ ነው፣ እንዲሁም በጣም ትዕግስተኛ ናቸው።
»» ወንዱ ቶረስ አንገቱ ወፍራም ወይም ጡንቻማ ሆኖ ጫንቃው ሰፊ እና ጠንካራ ይሆናሉ።
»» ብዙ ግዜ ወደ ተቃራኒ ፆታ አብዝተው ይሳባሉ፣ ቢሆንም ግን እነሱ ከሚሄዱ ይልቅ ሰዎችን ወደ ራሳቸው መሳብን ይፈልጋሉ።
»» ቶረሶች የቤት ሰዎች ናቸው፤ ድሎትና ምቾትን ይወዳሉ። የመብል እና መጠጥ ያለቅጥ ወዳጅነታቸው ጤናቸውን ያውከዋል።
»» በጣም ግትር ናቸው። ቶረስ ለገንዘብ እና ንብረታቸው እንደቤተሰቡ ሁሉ አክብሮት አላቸው።
»» ሰማያዊ፣ ሮዝ እና ሐምራዊ ቀለም ይወዳሉ ፣ ቀይ ግን በፍፁም አይስማማቸውም።
»» የማታ ማታ ስኬት ቤታቸው ትከትማለች፣ ቅንጦት ነገር ይወዳሉ።
»» የቶረሶች ፍቅር ጥልቅ እና ዘላቂ ነው። ነፃነትን የማይሰጥና አስጨናቂ የመሆን እድላቸው ግን ሰፋ ያለ ነው።
»» የተረጋጉ እና የተደላደሉ ናቸው፣ አይዋከቡም፣ ለውበት የሚሰጡት ዋጋ ከፍ ይላል፣ በተለይ ቶረስ ሴቶች በዛ ባሉ ጌጣ ጌጦች የሚዋቡ ናቸው ።
»» አብዛኞቹ ቶረሶች መልክመልካሞች እና ቆንጆዎች ናቸው።
.
.
ኮከቦች ስለ እኛ ምን ይላሉ

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

30 Dec, 11:57

🔮 ከጥር 13 እስከ የካቲት 12 ለተወለዳቹ በሙሉ

»» ዞዳይካቹ ወይም ኮከባቹ አኳሪየስ(Aquarius)♒️ ይባላል።

»» አኳሪየስ ኮኮብ ያለው ሰው እውቀትን በማንበብ፣ በመመርመር፣ በመስማት አንድአንዴም ከየት እንደሚያውቀው ለመገመት በሚያስቸግር መልኩ የሰበሰበውን እውቀትና ጥበብ ወደ ሰው ልጆች ይረጫል።
»» የአኳሪየስ ኮኮብ ያለው ሰው ዕውቀቱን ሲዘራ በሰው ልጆች መካከል ልዪነት አያደረግም፣ በአርሶ አደሮች ጉባዬ ላይ ስለ አስትሮፊዚክስና ስለ ማይክሮባዮሎጂ ሊናገር ይችላል።
»» አኳሪየስ ስለመጭው ዘመን አስቀድሞ ያያል፣ የአዲስ ዘመንን ንጋት ያበስራል፣ ከጊዜው ቀድሞ የሚፈጠርና ኑሮውንም በመጭው ዘመን ውስጥ የሚየደርግ ፍጡር ነው፣ በዚህም ምክንያት በሌሎች ዘንድ እንደ ተራ ሊታይ ይችላል።
»» አኳሪያሶች ያልተጠበቀ ነገርን ሁሌም ያደርጋሉ፣ አካሄዳቸውን መገመት ያስቸግራል፣ የብዙሃኑን አመለካከትና እምነትን ፉርሽ ማድረግን ይደሰቱበታል፣ ባልተጠበቀ ድርጊታቸውና ንግግራቸውም ወግ አጥባቂ ሰዎችን ማስደንገጥ ይወዳሉ።
»» አለባበሳቸው ወቅቱን ይጠብቅ አይጠብቅ ልብ አይሉትም፣ ሲፈልጋቸው በባዶ እግራቸው ከአደባባይ ይወጣሉ፣ የሳቀባቸውን መልሰው ይስቁበታል፣ ነገረ ስራቸው ሌላው ሰው ከሚያስብውና ከሚያደርገው የተገላቢጦሽ ነው።
»» በሌላ በኩል ደግና ቸር ናቸው፣ የተቸገረን በመርዳት አቻ የላቸውም፣ የበጎ አድራጎት ድርጅትን በገንዘብ ይደግፋሉ፣ ስለብዙሃኑ ይጨነቃሉ፣ የህዝብን ኑሮ የሚያቀሉ ፈጠራዎችንና ሐሳቦችን ያመነጫሉ።
»» ሌላው መገለጫቸው ደግሞ ጓደኛ ፣ ወዳጅ ወይም ባልንጀረ  የሚለው ቃል ነው ፣ ጓደኝነትን ከብዙ ነገር በላይ አክብረውት ይታያሉ፣ የቅርብና የነፍስ ጓደኛ የሚሉት ባይኖራቸውም የሰውን ልጅ በሞላ እንደ ጓደኛቸው ያዩታል፣ አለማቀፋዊ ጓደኝነትን እና ወንድማማችነትንም አጥበቀው ይሰብካሉ፣ ጓደኛ የሚለውን ቃል ደጋግመው ስለሚጠቀሙም በዚ ይታወቃሉ።
»» አኳሪየስ የለየለት መርማሪ ነው ፣ ሰውን መኪናን፣ ራዲዮን ዕፅዋትን ሁሉን ይመረምራል፣ ይፈትሻል አንዱን ሲጨርስ ወደ ሌለው ይሄዳል ፣ ቀጣዩም ተመርማሪ እርሶ ሊሆኑ ይችላሉ፣ አምዕሮ በብዙ ኪሎሜትሮች መጥቆ እና ጠልቆ የሚሄድ ነው ፣ በስውር  ማይክሮስኮፕ ሰዎችን እየቆራረጠ የሚመረምር ነው ሚመስለው፣ ምንም እስከማይቀረው ድረስ ብትንትን አድርጎ ያቆታል፣ እርሱ ግን አይታወቅም፣ ትንግርት ነው፣ ምርመራውን ሲጨርስ ጥሎት ይሄዳል፣ የዚህ ሁሉ ሰበብ ጉጉ መሆኑ ነው።
»» አይኖቻቸው ሩቅ ተመልካች ነው፣ የሚያልሙና ትንግርትን ያዘሉ ነው ሚመስሉት ፣ ታድያ የአኳሪያስ አቀራረብ ቀዝቀዝ ያለ ነው፣ እርጋታውም ያስገርማል፣ ለኑሮ ያውቅበታል የነገን ቢያልምም የዛሬን በወጉ ይኖራል፣ ገንዘቡን በጥንቃቄ ይይዛል።
»» የአኳሪየስ ቁመና ልዕልናን የተጎናፀፈ ነው ፣ ገፅታቸው እንደ ሳንቲም ላይ ምስል ቁርጥ ያለና  ጠርዝ አለው፣ ሲናገሩ ጭንቅላተቸውን ወደታች ወይም  ወደ ጎን ዘንበል የማድረግ ልማድ አለቸው፣ ለብቻቸውም ፈገግ እያሉ ሊሆን ይችላል።
»» ለራሱ የሆነ ግዜ ሁሌም ያስፈልገዋል፣ ብቸኝነቱንም ይናፍቃዋል።
»» ከሌሎች ኮኮቦች የበለጠ አእምሮ ጥልቅ እና ምጡቅ ነው ፣ከእርሶ ጋ እያወራ ከጎን ሚደረገውን ከነ ሁኔታው ይራዳል።
»» አኳሪየሶች የወግ፣ የልማድና የባህል ፀር ናቸው። እንዲሁም ልዩ የመነጠል አባዜ አለባቸው ፣ ሰዎችም በአግባቡ አይረዱትም፣ የነሱ ኑሮ በነገ እና በተነገ ወዲያ ነው ፣ ዛሬን ብቅ የሚለው አልፎ አልፎ ነው ፣ስለዚህም ለተራው ሰው ግራ ፍጥረት ሆኖ ይታያል፣ እሱም ይህን ያይና መነጠሉን ያበዛዋል፣ እኛ ተራዎቹ ደግሞ ምን እያደረገ ነው ብለን እንገረማለን።  አስትሮሎጂ " አኳሪየስ ዛሬ የሚያስበውን ቀሪው አለም ከ50 አመት በኅላ ያስበዋል " ይለናል።
»» አኳሪየሶች የጂኒየስነት ምልክት ናቸው፣ ከስመጥር ሰዎች 70% የሚሆኑት እነሱ ናቸው።
»» የአእምሮ መረበሽ ለደረሰባቸው አዘኔታን ያሳያሉ፣ ትከሻቸውም ይነገራችዋል፣ እነሱን በማናገር ብቻ ያረጋጉታል፣ ለራሳቸው ግን የማይረጋጉበት ጊዜ ይበዛል።
»» አመለካከታቸው ሰፊ ነው ፣ ፍርድ ገምድልነት የለባቸውም፣ ሁሉም ሰው ወይ እህቱ ወይ ደግሞ ወንድሙ ነው፣ በነዳያንና በሀብታሞች መንደር ይዞራሉ።
»» ብቸኝነቱን አይገዳደሩበት ፣ ብቻውን መሆን ይፈልጋል፣ አንድአንዴ ቁዘማ ውስጥ ይጠፋል ብዙ ግን አይቆይም ወዲያዎ ይወጣል።
»» ቁርጥ ባለ ጌዜና ተግባር ውስጥ መታሰርን ይፈራሉ ሆኖም አንዴ ልባቸውን ካገኟቸው በተባለው ቦታ ይገኛሉ፣ አንዴ ካመኖት አመኖት ነው ማንም ምንም ቢል ይሰማ ይሆናል እንጂ አያምንም፣ እስኪያምኖት ግን ግዜ ይፈልጋል።
»» የአኳሪየሶች ፍልስፍና ሁሉም እንደፍጥርጥሩ ይኑር ነው፣ ግለሰባዊነት በሱ ዘንድ መከበር አለበት።
»» አኳሪየሶች በቂ እንቅልፍና ንፁ አየር ማግኘት አለባቸው።
»» ልቦናው በጣም ስሱ ነው ፣ የውሸት እና የማጭበርበር ቀንደኛ ጠላቶችም ናቸው።
»» አኳሪየሶች በሚያስቡት ነገር ውስጥ የነገ ፍንጭ አለበት፣ ወዳልታሰበው አለም ተጉዘው ትንግርታዊ ምስጢሮችን ይቀስማሉ፣ ይህም ኢንቲዪሽን እና ሳይኪክነትን ያላብሳችዋል፣ለምሳሌ አብርሃም ሊንከን ስለሞቱ ከነአስገራሚ ዝርዝሩ አስቀድሞ አውቆ እንደነበር በታሪክ ተመዝግቧል።
»» አኳሪየስ ማበደርንም ሆነ መበደርን አይወድም፣ በስጦታ መልክ ደጋግሞ ሊሰጥህ ይችላል በድር ግን አጠይቀው፣ ወይ ደግሞ ቶሎ መልስ።
»» ከ12 ዞዳየኮች በውበትና ቁንጅና ተቀዳሚ ናቸው ሚባሉት ቶረሶች፣ ጄሚኒዎች፣ ሊብራዎችና አኳሪየሶች ናቸው፣ ከአራቱ አንደኞቹ የትኞቹ ናቸው በሚለው ላይ የአስትሮሎጂ ሊቃውንት አንድ አይነት አቋም ይዘው ባይታዩም ፣ በዛ ያሉት ግን አኳሪየሶችን ያስቀድማሉ።
»» ሳጁታሪየሶች መጪውን ጊዜ በህልም እና በራእይ መያት ይቻላቸዋል፣ አኳሪየሶች ግን መጪውን ጊዜ በእውኑ ያቁታል፣ እዚያው ነበሩ፣ ከዚያ መተው ነው የሚነግሩን፣ እንደ ነብይ ናቸው ፣ ነብይ ደግሞ ባገሩና በዘመኑ አይከበርም ይሰደዳል፣ እንዲሁም ይሰየፋል፣ ህብረተሰቡ አኳሪየሶችን ራሱ ያጠፋችዋል ራሱ ደግሞ ቆይቶ ይዘምርላችዋል። በ1473 እስከ 1543 የኖረው ፓላንዳዊው ኒኮላስ ኮፐርኒካስ መሬት እና ሌሎች ፕላኔቶች ፀሃይን ይዞራሉ ስላል ብቻ በድንጋይ ተቀጥቅጦ ተገደለ፣ እሱ ከሞተ ከብዙ አመት ቧላ ግን መሬት እና ሌሎች ፕላኔቶች አለምን እንደሚዞሩ አለም የሚያቀው እውነት ሆነ።
.
.
ኮከቦች ስለ እኛ ምን ይላሉ

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

30 Dec, 09:48

🔮 አሪፍ ጥንዶች 👩‍❤️‍👨😘

💕ኤሪስ ⇔ ካፕሪኮርን

💛ታውረስ ⇔ ፒስከስ

❤️ጄሚኒ ⇔ ሊዮ

💝ካንሰር ⇔ ስኮርፒዮ

💗 ሊዮ ⇔ ሳጁታሪየስ

💖ቪርጎ ⇔ ስኮርፒዮ

💚ሊብራ ⇔ ሊዮ

💕ስኮርፒዮ ⇔ ፒስከስ

💝ሳጁታሪየስ ⇔ አኳሪየስ

💜ካፕሪኮርን ⇔ ታውረስ

❤️አኳሪየስ ⇔ አኳሪየስ

💘 ፒስከስ ⇔ ቪርጎ

💖 ኤሪስ ⇔ አኳሪየስ

💚ጄሚኒ ⇔ ሳጅታሪየስ

❤️ካንሰር ⇔ ፒሰስ

💝ካፕሪኮርን ⇔ ካንሰር
.
Join አርጉ

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

30 Dec, 09:35

🔮 ከየካቲት 13 እስከ መጋቢት 11 ለተወለዳቹ በሙሉ

»» ዞዳይካቹ ፓይሰስ(Pisces)♓️ ይባላል።

»» የፓይሰስ ኮኮብ ያለው ሰው በአንድ ስፍራ ተወስኖ ለረጅም ግዜ መቀመጥ አይችልም፣ በብዛት የሚገኙት በመንፈሳዊ ቦታዎች፣ በአርት ጋለሪዎች፣ ገዳማት ውስጥ ፣በትያትር ቤቶች ውስጥ፣ በባህር ዳርቻዎችና በጀልባ ላይ ሽርሽሮች ፓይሰሶችን ማግኘት ቀላል ነው።
»» ለአለማዊ ነገር ብዙም ናቸዉ፣ ለሹመት፣ ለሽልማት፣ ለማእረግ ፣ ለመሪነት ፣ ለስልጣንና ለሀብት አይጓጉም።
»» " ሚሊየነር መሆን እንጂ እንደ ሚሊየነር መኖር አይፈልግም " የተሰኘው ብሂል የፓይሰስን የገንዘብ ፍልስፍና ማለፊያ አድርጎ ይገልፀዋል፣ በአይነተኛ የፓይሰስ ልጆች ልብ ውስጥ ስስትና ስግብግብነት ቦታ የላቸውም።
»» ስለነገ ብዙም አይጨነቁም ፣ ትላንትን በትውስታ ዛሬን ደግሞ በትግስት ይኖራሉ፣ ቀለል ያለን የህይወት መስመር መንገድ ይመርጣሉ፣ በግዜያዊ ደስታም ይታለላሉ።
»» በተፍጥሯቸው የረጋጋና የሰከነ ምስኪን ሲሆኑ ፀባያቸውም ወላንሳ ነው፣ የሌሎች ስድብና ወቀሳ ግድ አይሰጣቸውም፣ ገፍተው ከመጡባቸው ግን በእጃቸው አፍንጫን ከመስበር አይመለሱም።
»» ማንኛውንም አይነት የሀይል እርምጃና ጥቃት ደስ አይላቸውም ሰላማዊ ናቸው፣ በማንም ላይም የመፍረድ ዝንባሌ የላቸውም። ተስፋ አስቆራጭ ነገር ከገጠማቸው ችግሮችን ከመጋፈጥ ይልቅ ራሳቸው በፈጠሯት ውብ አለም ውስጥ መደበቅን ይመርጣሉ፤ ያልማሉ።
»» አንድን ፓይሰስ አለም ልትጠፋ ነው፣ ኦዞን ሳስቷል፣ ምናምን እያላቹ ብታወሩት ወይ ያዛጋል፣ ወይም ፈገግ ብቻ ይላል። ብዙም ግድ አይሰጣቸውም።
»» የፓይሰስ እግሮች ወይ ትላልቅ እና ዘርፋፋ ይሆናሉ፣ ወይ ደግሞ ትንንሾች እና ያማሩ ይሆናሉ ፣ የፓይሰሶች አይን ከብለል ከብለል የሚሉና እንግዳ በሆኑ ብርሃኖች የተሞሉ ናቸው፣ የአንድንዶቹ ወጣ ወጣ ያሉ ሆነው ማራኪ ናቸው፣ አይኖቻቸው በጣም ውብ ናቸው፣ ሲራመዱም ፈሰስ የሚሉ ይመስላሉ።
»» ፓይሰሶች በፈሳሽ ነገር ይሳባሉ ፣ በሻይ፣ በቡና እና በመጠጥ፣ ነገር ግን እንደ ካንሰር እና ስኮርፒዮ ከመጠጥ ቢርቁ ይሻላችዋል።
»» አይንአፋር ናቸው፣ ግን አይናፋርነታቸውን መቋቋም ከቻሉ አሪፍ የመድረክ ሰው መሆን ይችላሉ፣ ግን ተስፋ መቁረጥ የለባቸውም።
»» ስለመጪው ግዜ በህልማቸው ያያሉ ወይም ትከሻቸው ይነግራቸዋል ።
»» ሁነኛ ባህሪዎቻቸውን ለማወቅ ይከብዳል፣ መልሶቻቻውም ቁርጥ ያለ አይደለም ፣ ምንአልባት ሚለውን ቃል ያዘወትራሉ።
»» ለደስታም ሆነ ለሃዘን እንባቸው ቅርብ ነው፣ የሰላም እና የፀትታን ኑሮ ይናፍቃሉ።
»» አመጋገባቸው እንደ አካሄዳቸው ቀስ ያለ ነው።
.
.
Join አርጉ

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

15 Dec, 16:44

🔮 ከህዳር 14 እስከ ታህሳስ 12 ለተወለዱ በሙሉ

»» ዞዳይካቹ ወይም ኮከባቹ ሳጁታሪየስ(Sagittarius)♐️ ይባላል።

»» ሳጁታሪየስ አመሰገንኩ ሲል ይሳደባል አሞገስኩ ሲል ያዋርዳል አስደሰትኩ ሲል ያሳዝናል እርሱ ግን ያጠፋውን ነገር አይታየውም ፣ በነሱ ቤት ለሰው አሪፍ ነገር ማረጋቸው ነው፣ ምን ክፉ ቃል ወጣኝ ብሎ ይገረማል፣ ጥፋቱ ቶሎ አይገባውም።
»» የሳጁታሪየስ ተፈጥሮ ከመሰሪነት እና ከተንኮል ሙሉ ለሙሉ የፀዳ ነው። ብዙዎቹ ፈጣን፣ ችኩልና ደንባራ ናቸው ፣ ነገር ስራቸው ሁሉ ሞቅና ደብለቅ ያለ ሆኖ ለዛና እርጋታ ግን ሊጎለው ይችላል።
»» ሳጁታሪየስ ሲናገር እጆቹን የማወናጨፍ ልማድ አለው።
»»  ሁሌም ይደናቀፋሉ፣ ከተደናቀፉም በወደቀ ጊዜ ያንጠለጠለው ወይም ያዘለው ሻንጣ ይወድቃል፣ ወድቆም ይበረገዳል።
»» የሳጁታሪየስ አይኖች እንደ ክዋክብት የሚያበሩና በደስታ የሚቁለጨለጩ ናቸው፣ የሰከነ ተፍጠሮ የላቸውም ፣ ይቁነጠነጣሉ ፣ ከአንድ ስፍራ ዘለግ ላለ ጊዜ አይቀመጡም፣ የሌላ ዞዳይክ የጎላ ተፅዕኖ ከሌለባቸው በስተቀር።
»» ለእንስሳት ልዩ ፍቅር አላቸው በተለይ ደግሞ ለፈረስ እና ለውሻ!
»»  ንግግራቸው ፍርጥ ያለ ነው። ብዙ ግዜ መድረክን ያፈቅሩታል
»» ወንዶቹም ሆኑ ሴቶቹ በልጅነታቸው ወደ ሀይማኖት ይሳባሉ።
»» ሳጁታሪየሶች ሁሌም ተጓዦች ናቸው ፣ ውርርድ እና ቁማር ይወዳሉ እድለኞችም ናቸው ።
»» የማስታዎስ ችሎታቸው ድንቅ የሚባል ነው፣  በነፃነት ለመኖር የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም፣ በጠባብ ክፍል፣ በትንሽ ገንዘብ፣ በአነስተኛ እውቀት ሲገደቡ ይጨንቃችዋል።
»» እድገት እንጂ ውድቀት አይታያቸውም፣ ሁሉም ነገር ይቻላል ብለው ነው ሚያስቡት።
»» የወደፊቱንም ነገር የመተንበይ ልዩ ችሎታ አላቸው።

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

04 Nov, 16:35

🔮የኮከቦች መጥፎ ልማድ….

➣ አሪስ♈️ : በጣም ጮክ ብሎ ማውራት!

➣ ታውረስ♉️ ፡ ልክ ናቸው ብለው ካላሰቡ ሌላውን አለመስማት😏

➣ ጄሚኒ♊️ ፡ ለሌላ ሰው የመናገር እድል አለመስጠት።

➣ ካንሰር♋️ : ከመጠን በላይ አሰልቺ ምላሽ መስጠት😣

➣ ሊዮ♌️ : ሁል ጊዜ ማሸነፍ ይፈልጋልሉ

➣ ቪርጎ♍️ : ሁሉንም ነገር ከመጠን በላይ መተንተን

➣ ሊብራ♎️ : ለመወሰን መቆየት

➣ ስኮርፒዮ♏️ ፡- ዋጋቸውን እስካላረጋገጡ ድረስ አንድን ሰው አለማመን።

➣ ሳጅታሪየስ♐️ : ልክ እንደሆነ እንዲነገረው ሁሌ መፈለግ...

➣ ካፕሪኮርን♑️ : በአደገኛ ሁኔታ ማሾፍ ይወዳሉ....

➣ አኳሪየስ♒️ ፡- ወረት አለባቸው....

➣ ፒስከስ♓️ ፡ በየቦታው በእንቅልፍ የመውደቅ ልማድ😴
.
🫧 SHARE & JOIN US 🫧

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

04 Nov, 16:34

Channel name was changed to «<<አስትሮ ዛድያኮች>> ኮከቦች ቆጠራ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️»

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

04 Nov, 09:41

Channel name was changed to «<<ዛድያኮች>> ኮከቦች ቆጠራ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️»

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

04 Nov, 09:12

ስለ libraዎች ባህሪያት
👇👇

በመልበስ እንዳትወዳደሮቸው።😜
በመተኛት ላይ አሪፎች ናቸው።
ከተጣላቹ ለሚወዱት ሰው እራሱ እድል አይሰጡም😌 ሠው ሚወዳቸው በተፈጥሮቸው ነው❤️❤️❤️እራሳቸው በጣም ያደንቃሉ።ከከፍቸው አልጋ ላይ ወተው በዝግታ ያስባላሉ😭ለጓደኝነት የሚመቹት 15%ነው።
👇👇join😘😍

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

04 Nov, 09:08