🔱ኮኮባችን ስለ እኛ🔱 (@kokobachen) के नवीनतम पोस्ट टेलीग्राम पर

🔱ኮኮባችን ስለ እኛ🔱 टेलीग्राम पोस्ट

🔱ኮኮባችን ስለ እኛ🔱
यह टेलीग्राम चैनल निजी है।
ኮኮብ ኮኮብሽ ምንድነው? 🤔

በቃ እዚ ግሩፕ ግቡ!! 🤙

ስለ ሁሉም ኮኮቦች

♈♉♊♋♌♍♎♏♐♑♒♓ ብቻ Join💯💯💯

What is your star star?

Just enter the group here!!

About all stars Only Join💯
2,859 सदस्य
197 तस्वीरें
5 वीडियो
अंतिम अपडेट 12.03.2025 06:19

समान चैनल

የኛ ቀልዶች ||™😁
162,024 सदस्य
ሒጃብ ነው ውበቴ
14,671 सदस्य
Burqaa Sport
3,982 सदस्य
Learn English In Ethiopia
3,530 सदस्य
🎲የኛ ጓደኝነት🎲
2,744 सदस्य
Online jobs
1,234 सदस्य

🔱ኮኮባችን ስለ እኛ🔱 द्वारा टेलीग्राम पर साझा की गई नवीनतम सामग्री

🔱ኮኮባችን ስለ እኛ🔱

21 Nov, 14:57

265

https://t.me/love_sick_girly
🔱ኮኮባችን ስለ እኛ🔱

21 Nov, 14:27

254

Capricorn :- ጥሩ የማደራጀት ችሎታ ያላቸው : ትጉህ ሰራተኞች : ደፋሮች : አድናቆትን መግለፅ የሚችሉ : ከፍተኛ የሆነ ተቀባይነት ያላቸው : ልማድ አክባሪዎች : መካሪዎች : ለሌሎች የሚጨነቁ
🔱ኮኮባችን ስለ እኛ🔱

21 Nov, 14:27

258

Aquarius :- መግባባት የሚችሉ : አሳቢዎች እና ተንከባካቢዎች : ሰዎችን የሚተባበሩ : ታማኞች : ሳይንሳዊዎችና ዘመነኞች : የድርጊት እና የአስተሳሰብ ነፃነት ያላቸው : ታማኝ ጓደኞችና የፈጠራ ባለሙያዎች
🔱ኮኮባችን ስለ እኛ🔱

21 Nov, 14:27

261

Pisces :- አፍቃሪ እና ተንከባካቢዎች : ሰው የሚያምኑ እና እንግዳ ተቀባዮች : ችግር ውስጥ ያሉ ሰዎችን የሚረዱ : አይንአፋሮች : ከፍተኛ የፍቅር ስሜት ያላቸው :የፈጠራ ችሎታ ያላቸው : ረጋ ያሉ : ደጎች : ሩህሩሆች
🔱ኮኮባችን ስለ እኛ🔱

21 Nov, 14:27

269

Sagittarius :- ቀና አመለካከት ያላቸው : የሠዎችን ምርጥ ችሎታ ማስተዋል የሚችሉ : ታማኞች : መንፈሳዊዎች : ቁጣን የሚያበርድ ፈገግታ ያላቸው እና ፈፅሞ ቂም የማይዙ
🔱ኮኮባችን ስለ እኛ🔱

21 Nov, 14:27

264

Scorpio :- ለራሳቸው ድክመት እራሳቸውን የሚወቅሱ : በጥልቀት ዘልቀው ስሜትን የሚያዩ : ፍቅር በተሞላበት ሁኔታ የሚንከባከቡ : ተከላካዮች : ነገሮችን በቀላሉ የማይለቁ : ታታሪዎች : እውነትን ለማግኘት የሚጥሩ