Key Housing Finance Solution @keyhousingfinancesolution Channel on Telegram

Key Housing Finance Solution

@keyhousingfinancesolution


For more information
+251988569519
+251988539719
+251988607919
                          

Key Housing Finance Solution (English)

Key Housing Finance Solution is your go-to channel for all things related to housing finance. Whether you are a first-time homebuyer or looking to refinance your current mortgage, this channel provides valuable information and resources to help you navigate the complex world of housing finance. From tips on improving your credit score to expert advice on budgeting for a down payment, Key Housing Finance Solution is here to support you every step of the way. Join our community of like-minded individuals who are also on their journey to achieving their dream home. Don't miss out on the latest updates and insights on market trends, interest rates, and loan options. Subscribe to Key Housing Finance Solution today and take control of your financial future!

Key Housing Finance Solution

28 Jan, 12:35


ውድ የኪ ቤተሰቦች

ከኢትዮጵያ መድን ድርጅት ዋስትና የሚገዙበትን ሂደት የሚያሳይ ዝርዝር ለማግኘት ከላይ ያለውን በመጫን ይመልከቱ !!

ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን
ቀላል ነው!

Key Housing Finance Solution

28 Jan, 09:08


የካቲት 1 /2017 ዓ.ም እንጠብቅዎታለን!

ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን
ቀላል ነው!

Key Housing Finance Solution

25 Jan, 18:54


ቅዳሜ የካቲት 1/2017 ዓ.ም ቃሊቲ ማሰልጠኛ አከባቢ ካስገነባነው የኪ ሃውሲንግ አፖርትመንት ህንፃ ስር ከዚህ ቀደም እድለኛ ሆነው ቤታቸውን ያልተረከቡትን ከቤታቸው ጋር የምናገናኝበት፣ በአግባቡ እየቆጠቡ ላሉት ደግሞ ከ 40 በላይ በግንባታ ላይ የሚገኙ ህንፃዎችን እና የወደፊት ቤታቸውን የምናስጎበኝበት፣ እንዲሁም ከኪ አመራሮች ማብራሪያ የሚሰጥበት መርሐ-ግብር ስላዘጋጀን በዕለቱ ለመታደም ማክሰኞ ጥር 20 ቴሌግራም ቻናላችን ላይ በምናስቀምጠው ሊንክ እንድትመዘገቡ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን

Key Housing Finance Solution

25 Jan, 16:51


ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን
ቀላል ነው!

Key Housing Finance Solution

13 Jan, 17:11


የቀሪ ዕዳ ማወራረጃ ዋስትና (Mortgage Protection Assurance) እና የእሳት ቃጠሎና የመብረቅ ዋስትና ከተዛማጅ ዋስትናዎች ጋር (Fire and Ligthining with Allied Perils) አጭር ማብራሪያ

ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን
ቀላል ነው!

Key Housing Finance Solution

05 Jan, 09:35


የደንበኞቻችንን ደህንነት ታሳቢ በማድረግ የኪ ሃውሲንግ ሞዴልን ለማሳካት ባደረግናቸው ለውጦች ምክንያት አንዳንድ ቅረታዎችን ከተመዝጋቢዎቻችን ተመልክተናል። በመሆኑም ላለዎት ጥያቄና አስተያየት ከኪ ሥራ አመራር አባላት ምላሽና ማብራሪያ የሚያገኙበት የውይይት መርሐ-ግብር የፊታችን አርብ ጥር 2/ 2017 ዓ.ም 7:30 ሰዓት ላይ ስለተዘጋጀ በዕለቱ ካዛንቺስ በሚገኘው የኪ ዋና መ/ቤት 8ኛ ፎቅ እንዲገኙ በክብር ተጋብዘዋል ።

መታወቂያ እና የኪ መለያ ቁጥርዎን ይዘው መምጣት እንዳይረሱ!

ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን
ቀላል ነው!

Key Housing Finance Solution

30 Dec, 16:34


ለመላው የኪ ተመዝጋቢዎች በሙሉ

ባለፉት ወራት ድርጅታችን ኪ ሃውሲንግ ከሚዲያ ትኩረት ውጭ ሆኖ ውስጣዊ ለውጦችን ላይ ነበር።ድርጅታችን ስላጋጠመው እና በቀጣይም ሊሰሩ ስለታሰቡ ነገሮች በዝርዝር ከስር እንገልፃለን ።

👉 ከዚ ቀደም ቡና ኢንሹራንስ ከ18,000 በላይ ለሚሆኑ የኪ ደንበኞች የመድህን ዋስትና /performance bond/ መስጠቱ ይታወቃል ፤ ነገር ግን ቡና ኢንሹራንሽ ሲሰጥ የነበረው የመድን ዋስትና በ2004 ዓ.ም ኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለሁሉም የኢንሹራንስ ድርጅቶች ይህንን ዋስትና መስጠት እንዲያቆሙ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተላለፈ ቢሆንም ቡና ኢንሹራንስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያወጣውን ህግ እና መመሪያ በመተላለፍ የመድህን ሽፋን ሲሰጡ ቆይተዋል፡፡ በመጨረሻም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባደረገው ምርመራ ቡና ኢንሹራንስ አሰራራቸው ህግን የተከተለ ባለመሆኑ ተገቢውን ቅጣት ተቀብለው የህዝቡን ገንዘብ በአስቸኳይ መመለስ እንዳለባቸው ተወስኗል ፤

👉 በዚህም ምክንያት ድርጅታችን ኪሃውሲንግ ከቡና ኢንሹራንስ ጋር በአጋርነት ለመስራት አልቻለም፡፡

👉 ድርጅታችን ለእርሶ ዋስትና እንዲሁም ከኛ አላማ ጋር ተስማሚ ከሆነው ከአንጋፋው ከኢትዮጵያ መድህን ድርጅት ጋር በመተባበር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክን መመሪያ እና ደንብ በጠበቀ መልኩ በ Mortgage Protection Assurance እና Fire & Lighting ሁኔታዎች ላይ የመድህን ዋስትና ሽፋን ማግኘት እንደምትችሉ በደስታ እንገልፃለን፡፡

👉 Mortgage Protection Assurance ወይም የቤት ብድር ጥበቃ ዋስትና; አንድ ሰው በድንገት አደጋ ወርሃዊ ቁጠባውን መክፈል ቢያቅተው የቤት ብድሩን ለመክፈል የሚረዳ አይነት ኢንሹራንስ ነው። ማለትም በኪ ሞዴል መሰረት ይህ ግለሰብ ለ 30 አመት ያህል ወርሃዊ ቁጠባውን መክፈል ይጠበቅበታል ነገር ግን ባልታሰበ ሁኔታ መክፈል ባይችል ይህ ዋስትና ለግለሰቡም ሆነ ለኪ ተመዝጋቢዎች መድህን ይሆናል።

👉 ዳሽን ባንክ በተመለከተ ያለምንም ምክንያት የኪ ደምበኞችን ገንዘብ ለ11 ወራት ያለአግባብ እንዳይንቀሳቀስ በማገዱ ኪ በገባው ቃል መሰረት ቤቶቹን በተሰጠው ቀነ ገደብ እንዳያስረክብ ትልቅ እንቅፋት ቢሆንብንም ፤ በመጨረሻ ግን ዳሽን ባንክ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በተላለፈበት ቅጣት መሰረት ከ11 ወራት ቆይታ በኋላ ድርጅታችንን ገንዘቡን ማንቀሳቀስ ችላል፡፡ በዚህም ምክንያት ለባለ እድለኞች ቤት ለማስረከብ በዝግጅት ላይ እንገኛለን፡፡

👉 ለእርሶ የተሻለ አገልግሎት ለመስጠትና ይበልጥ እውቅና ካለው ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር እንዲሁም ከቡና ባንክ ጋር በመተባበር የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ጥረታችንን አጠናክረናል።

ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን
ቀላል ነው!

Key Housing Finance Solution

06 Nov, 16:49


አሁን ላይ በምን ያህል ጊዜ ውስጥ የግልዎን ቤት መግዛት ይችላሉ?

ለበለጠ መረጃ
+251988569519
+251988539719
+251988607919
+251988001789

አድራሻ
ጦርሀይሎች አደባባይ ዮባን ሕንጻ 3ኛ ፎቅ

Key Housing Finance Solution

05 Nov, 06:31


KEY-CHF ሞዴልን ተረድተው የተመዘገቡ ሁሉም ቤት ፈላጊዎች ቢበዛ በ10 ዓመት ውስጥ የቤት ባለቤት ይሆናሉ!

ለበለጠ መረጃ
+251988569519
+251988539719
+251988607919
+251988001789

አድራሻ
ጦርሀይሎች አደባባይ ዮባን ሕንጻ 3ኛ ፎቅ

Key Housing Finance Solution

04 Nov, 18:10


ኪ ሃውሲንግ የሚከተሉትን ዋስትናዎች ለKey-CHF አባላት እንዲሰጥለት ከኢትዮጵያ መድን ድርጅት የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ።

ኪ ሃውሲንግ

🔆 የመልካም ሥራ አፈጻጸም ዋስትና

🔆 ለቤቱ የእሳት ቃጠሎና መብረቅ ዋሰትና እና ተዛማጅ ዋሰትናዎች

🔆 የቤት ዕድለኛው ህይወት ቢያልፍ/ለመሰራት በማይችልበት ሁኔታ አደጋ ቢደርሰበት ቀሪ የቤቱ እዳ ተከፍሎ ከእዳ ነጻ የሚሆንበት

Key Housing Finance Solution

04 Nov, 12:49


ኪ ሃውሲንግ የሚከተሉትን ዋስትናዎች ለKey-CHF አባላት እንዲሰጥለት ከኢትዮጵያ መድን ድርጅት የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ።

Key Housing Finance Solution

26 Oct, 09:37


መልካም ዕድል!

Key Housing Finance Solution

25 Oct, 10:01


ጥቅምት 16 በCapital ሆቴል የኪ 2ተኛ ዙር የቤት ዕድለኝዎች በይፋ ይለያሉ!

Key Housing Finance Solution

25 Oct, 09:49


ጥቅምት 16 በሚወጣው የባለእድለኞች እጣ ውስጥ የሚካተቱ የተመዝጋቢዎች ስም ዝርዝር ከስር ይመልከቱ

Key Housing Finance Solution

24 Oct, 09:32


ዛሬ ሐሙስ ጥቅምት 14 ምዝገባ ይጠናቀቃል!!


★በ83,145 ብር ቅድመ-ክፍያ እና ከ2,000 ብር በሚጀምር ወርሃዊ መዋጮ በአዲስ አበባ እና በዋና ዋና የክልል ከተሞች ውስጥ የቤት ባለቤት መሆን ቀላል ነው፡፡
ምዝገባ ሊጠናቀቅ ነው!! ፈጥነው ይመዝገቡ!!

ለበለጠ መረጃ
+251988569519
+251988539719
+251988607919
+251988001789

አድራሻ
ጦርሀይሎች አደባባይ ዮባን ሕንጻ 3ኛ ፎቅ

ለመመዝገብ
👉👉https://keychf.com/register?ref=0988569519👈👈

ዛሬውኑ ይመዝገቡ!
          የቤት ባለቤት መሆን ቀላል ነዉ!

  ኪ ሀውሲንግ ፋይናንስ ሶልዩሽን ቀላል ነው!

#keychf #keyhousing #Ethiopia #housingmarket #ቤት #couples #ቤተሰብ

 
     

Key Housing Finance Solution

23 Oct, 19:54


ነገ ሐሙስ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን

🎆🎆ደረሰ ደረሰ ደረሰ!!! ጥቅምት 16 እጣ ሚወጣበት ቀን ደረሰ!!!🎁🎁


♦️የሁለተኛ ዙር እጣ ጥቅምት 16/2017 ይወጣል ♦️

    ለምን ይመርጡናል

በአነስተኛ ዋጋ እና አመቺ የአከፋፈል ስርአት ብዙዎችን የቤት ባለቤት ማድረጋችን
ከታመኑና ምስጉን ስም ካላቸው አጋር ድርጅቶች ጋር መስራታችን
ለገንዘብ የኢንሹራንስና ዋስትና መስጠታችን
ከወለድ ጫና ሙሉ በሙሉ ነፃ የሆነ ዘዴ በመጠቀማቸው..... ወ.ዘ.ተ
         እና ምን ይጠብቃሉ ⁉️

ለበለጠ መረጃ
+251988569519
+251988539719
+251988607919
+251988001789

አድራሻ
ጦርሀይሎች አደባባይ ዮባን ሕንጻ 3ኛ ፎቅ

ለመመዝገብ
👉👉https://keychf.com/register?ref=0988569519👈👈

ዛሬውኑ ይመዝገቡ!
          የቤት ባለቤት መሆን ቀላል ነዉ!

  ኪ ሀውሲንግ ፋይናንስ ሶልዩሽን ቀላል ነው!

#keychf #keyhousing #Ethiopia #housingmarket #ቤት #couples #ቤተሰብ

 
     

Key Housing Finance Solution

20 Oct, 10:22


🎆🎆ደረሰ ደረሰ ደረሰ!!! ጥቅምት 16 እጣ ሚወጣበት ቀን ደረሰ!!!🎆🎆

በብዙ ሰዎች ጥያቄ መሠረት ምዝገባ ተራዝሟል:: አሁንም በመጨረሻ ቀን መጨናነቅ እንዳያመልጥዎ ቀድመው ይመዝገቡ::

የሁለተኛ ዙር እጣ ጥቅምት 16 ይወጣል!!

ፈጥነው ይመዝገቡ!!!

ምዝገባ እንደቀጠልን ነው

የቤት ባለቤትነት ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ!

ለበለጠ መረጃ
+251988569519
+251988539719
+251988607919
+251988001789

አድራሻ
ጦርሀይሎች አደባባይ ዮባን ሕንጻ 3ኛ ፎቅ

ለመመዝገብ
👉👉https://keychf.com/register?ref=0988569519👈👈

ዛሬውኑ ይመዝገቡ!
          የቤት ባለቤት መሆን ቀላል ነዉ!

  ኪ ሀውሲንግ ፋይናንስ ሶልዩሽን ቀላል ነው!

#keychf #keyhousing #Ethiopia #housingmarket #ቤት #couples #ቤተሰብ

 
     

Key Housing Finance Solution

18 Oct, 07:00


ምዝገባ እንደቀጠልን ነው

የቤት ባለቤትነት ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ!

ለበለጠ መረጃ
+251988569519
+251988539719
+251988607919
+251988001789

አድራሻ
ጦርሀይሎች አደባባይ ዮባን ሕንጻ 3ኛ ፎቅ

ለመመዝገብ
👉👉https://keychf.com/register?ref=0988569519👈👈

ዛሬውኑ ይመዝገቡ!
          የቤት ባለቤት መሆን ቀላል ነዉ!

  ኪ ሀውሲንግ ፋይናንስ ሶልዩሽን ቀላል ነው!

#keychf #keyhousing #Ethiopia #housingmarket #ቤት #couples #ቤተሰብ

 
     

Key Housing Finance Solution

12 Oct, 12:03


ጥቅምት 7 ምዝገባ ይጠናቀቃል !!
ፈጥነው ዛሬውኑ ይመዝገቡ!!

ለበለጠ መረጃ
+251988569519
+251988539719
+251988607919
+251988001789

አድራሻ
ጦርሀይሎች አደባባይ ዮባን ሕንጻ 3ኛ ፎቅ

ለመመዝገብ
👉👉https://keychf.com/register?ref=0988569519👈👈

ዛሬውኑ ይመዝገቡ!
          የቤት ባለቤት መሆን ቀላል ነዉ!

  ኪ ሀውሲንግ ፋይናንስ ሶልዩሽን ቀላል ነው!

#keychf #keyhousing #Ethiopia #housingmarket #ቤት #couples #ቤተሰብ

 
     

Key Housing Finance Solution

10 Oct, 09:38


ይህ ዕድል እንዳያመልጥዎ! ፈጥነው ተመዝግበው ጥቅምት 16 የቤት ባለቤት ይሁኑ!

ለበለጠ መረጃ
+251988569519
+251988539719
+251988607919
+251988001789

አድራሻ
ጦርሀይሎች አደባባይ ዮባን ሕንጻ 3ኛ ፎቅ

ለመመዝገብ
👉👉https://keychf.com/register?ref=0988569519👈👈

  ኪ ሀውሲንግ ፋይናንስ ሶልዩሽን ቀላል ነው!

Key Housing Finance Solution

08 Oct, 12:56


ጥቅምት 7 ምዝገባ ይጠናቀቃል !! ፈጥነው ዛሬውኑ ይመዝገቡ!!

የሁለተኛ ዙር እጣ ጥቅምት 16/2017 ይወጣል!!

           Key-CHF Model
✔️ ቅድመ ክፍያ= 83,145 ብር ብቻ
✔️ ወርሀዊ ቁጠባ= ከ2,000 ብር ጀምሮ ለረጅም ጊዜ  በመቆጠብ ለመኖሪያ ዝግጁ የሆኑ ቤቶች ባለቤት ይሆናሉ ::  ቁጠባዎች በጠቅላላ በ ኢትዮጵያ መድህን ድርጅት ኢንሹራንስ ዋስትና የተገባላቸው ናቸው!

ለበለጠ መረጃ
+251988569519
+251988539719
+251988607919
+251988001789

አድራሻ
ጦርሀይሎች አደባባይ ዮባን ሕንጻ 3ኛ ፎቅ

ለመመዝገብ
👉👉https://keychf.com/register?ref=0988569519👈👈

ዛሬውኑ ይመዝገቡ!
          የቤት ባለቤት መሆን ቀላል ነዉ!

  ኪ ሀውሲንግ ፋይናንስ ሶልዩሽን ቀላል ነው!

#keychf #keyhousing #Ethiopia #housingmarket #ቤት #couples #ቤተሰብ

 
     

Key Housing Finance Solution

06 Oct, 10:47


ምዝገባ ሊጠናቀቅ ነው!! ፈጥነው ይመዝገቡ!!

የሁለተኛ ዙር እጣ ጥቅምት 16 ይወጣል!!

በመጨረሻ ቀናት በሚፈጠር መጨናነቅ እድሉ እንዳያመልጦት ፈጥነው ይመዝገቡ!!

የሁለተኛ ዙር እጣ ጥቅምት 16/2017 ይወጣል!!

ለበለጠ መረጃ
+251988569519
+251988539719
+251988607919
+251988001789

አድራሻ
ጦርሀይሎች አደባባይ ዮባን ሕንጻ 3ኛ ፎቅ

ለመመዝገብ
👉👉https://keychf.com/register?ref=0988569519👈👈

ዛሬውኑ ይመዝገቡ!
          የቤት ባለቤት መሆን ቀላል ነዉ!

  ኪ ሀውሲንግ ፋይናንስ ሶልዩሽን ቀላል ነው!

#keychf #keyhousing #Ethiopia #housingmarket #ቤት #couples #ቤተሰብ

 
     

Key Housing Finance Solution

04 Oct, 13:52


የሁለተኛ ዙር እጣ ጥቅምት 16/2017 ይወጣል!!

ይህ ዕድል እንዳያመልጥዎ! ፈጥነው ተመዝግበው ጥቅምት 16 የቤት ባለቤት ይሁኑ!

        Key-CHF Model
✔️ ቅድመ ክፍያ= 83,145 ብር ብቻ
✔️ ወርሀዊ ቁጠባ= ከ2,000 ብር ጀምሮ ለረጅም ጊዜ  በመቆጠብ ለመኖሪያ ዝግጁ የሆኑ ቤቶች ባለቤት ይሆናሉ ::

ለበለጠ መረጃ
+251988569519
+251988539719
+251988607919
+251988001789

አድራሻ
ጦርሀይሎች አደባባይ ዮባን ሕንጻ 3ኛ ፎቅ

ለመመዝገብ
👉👉https://keychf.com/register?ref=0988569519👈👈

ዛሬውኑ ይመዝገቡ!
          የቤት ባለቤት መሆን ቀላል ነዉ!

  ኪ ሀውሲንግ ፋይናንስ ሶልዩሽን ቀላል ነው!

#keychf #keyhousing #Ethiopia #housingmarket #ቤት #couples #ቤተሰብ