Kayreddin Official Tube @kayreddin Channel on Telegram

Kayreddin Official Tube

@kayreddin


اهلا بكم

ይህ ይፋዊ የኸይረዲን ኑረዘማን የቴሌግራም ገፅ ነው😉

👉ለሁሉም ወዳጆቼ እና አድናቂዎቼ እጅጉን ምስጋናዬ የላቀ ነው!

👉በውስጥ መስመር ከእኔ ጋር ለመገናኘት @Kayre_Bot 'ን ይጠቀሙ!

Kayreddin Official Tube (Amharic)

በእኛ የተወሰነ ምህረት የኸይረዲን ኑረዘማኔው የቴሌግራም ገፅ ነው። ይህ አዲስ ገዳይ ትሊብ በእብሄረሪ፣ በ3000 ሜቴር አለምን የተፈፀመ ነው። ለሁሉም ወዳጆቼ እና አድናቂዎቼ የምስጋናዬ ነው! ከመስመር እና መድል እስኪመረጡ ዋጋዬን እንጠቀመን፣ ከእናንተ ጋር በውስጥ መስመር ከእኔ ጋር ለመገናኘት @Kayre_Bot 'ን ይጠቀሙ! እባኮትን ከአምስት ክለብ በእንቅስቃሴ መውሰዳቸዋለን።

Kayreddin Official Tube

26 Nov, 08:42


🥳አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ። እንዴት ናችሁልኝ?! #የኸይረዲን_ኦፊሻል ተከታታዮቼ ሰላም ናችሁልኝ?! እኔ ጋር ሁሉም ሰላም ነው። #አልሃምዱሊላህ☺️ የረበና ሰላምና ዕዝነት በአላችሁበት ሁሉ በእናንተ ላይ ይሁን😘 ለአላህዬ ብዬ እወዳችኋለሁ።

👍ዛሬ አንድ ነገር ብቻ ላማክራችሁ እፈልጋለሁ እሱም ምን ይሁን🤫

✔️ይህንን ቻናል ወዳችሁታል ወይ???
✔️በዚህ ቻናል ላይ ቅሬታ አላችሁ???
✔️ ይህ ይህ ቦታ መስተካከል አለበት የምትሉት አለ ወይ???

እንግዴውስ እባካችሁን በየትኛውም አስተያየት ከአላችሁ በ
@Kayreddin1 ላይ አድርሱኝ🙏
==========================
:¨·.·¨: ❀
·. Telegram 👇Join ያድርጉ

https://t.me/Kayreddin
:¨·.·¨: ❀
·. ዩቲዩብ 👇 subscribe ያድርጉ

https://youtube.com/channel/UCRJzol9jObO9SCOon_iR08Q
:¨·.·¨: ❀
·. Face Book 👇 Follow ያድርጉ
!
https://www.facebook.com/kayreddin.nura.9

Kayreddin Official Tube

16 Nov, 11:31


እርግጠኛ ነኝ የዛሬዋን አርብ ከዚህ በፊት አላየሀትም፤ ልዩ ስጦታ ናት። ህይወትን ደስ በሚልህ መልኩ ዛሬ መጀመር ትችላለህ ምክንያቱም ትላንት እንደ ጭራ ከኋላ ቀርቷል፤ ነገ ደግሞ አስተማማኝ አይደለም፤ ዛሬን ተጠቀምበት!

ወዳጄ እንደ ነፋስ ሽው ብሎ ለሚያልፈው እድሜህ ስለትናንት በማሰብ የሚባክን ጊዜ አይኑርህ!

Kayreddin Official Tube

02 Nov, 03:47


🥳አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ። እንዴት ናችሁልኝ?! #የኸይረዲን_ኦፊሻል ተከታታዮቼ ሰላም ናችሁልኝ?! እኔ ጋር ሁሉም ሰላም ነው። #አልሃምዱሊላህ☺️ የረበና ሰላምና ዕዝነት በአላችሁበት ሁሉ በእናንተ ላይ ይሁን😘 ለአላህዬ ብዬ እወዳችኋለሁ።

👍ዛሬ አንድ ነገር ብቻ ላማክራችሁ እፈልጋለሁ እሱም ምን ይሁን🤫

✔️ይህንን ቻናል ወዳችሁታል ወይ???
✔️በዚህ ቻናል ላይ ቅሬታ አላችሁ???
✔️ ይህ ይህ ቦታ መስተካከል አለበት የምትሉት አለ ወይ???

እንግዴውስ እባካችሁን በየትኛውም አስተያየት ከአላችሁ በ
@Kayreddin1 ላይ አድርሱኝ🙏
==========================
:¨·.·¨: ❀
·. Telegram 👇Join ያድርጉ

https://t.me/Kayreddin
:¨·.·¨: ❀
·. ዩቲዩብ 👇 subscribe ያድርጉ

https://youtube.com/channel/UCRJzol9jObO9SCOon_iR08Q
:¨·.·¨: ❀
·. Face Book 👇 Follow ያድርጉ
!
https://www.facebook.com/kayreddin.nura.9

Kayreddin Official Tube

31 Oct, 14:26


አላህ❤️
የቱንም ያህል በወንጀል ባህር ብትሰምጥም፣ የቱንም ያህል በኅጢዓት ሰንሰለት ብትተሳሰር፣ መውጣት የማትችልበት ከሚመስልህም ፈተና ውስጥ ብትገባ 👉ከልብህ፣ ተፀፅተህ ወደ ጌታህ ከተመለስክ ካለህበት የወንጀል ባህር ያፀዳሃል፡፡ ከየትኛውም ከሚገጥምህ አጣብቂኝ ችግር ያወጣሃል፡፡አላህ ከፀጋዎችም ይለግሰሀል፡፡

Wendmachuh #Kayre_Negn
@Kayreddin @Kayreddin
@Kayreddin @Kayreddin

Kayreddin Official Tube

31 Oct, 14:25


ትዳር እኛ መርጠን ቢሆን እማ እኔን ስላፈቀረቺኝ
እኔን ስለማትረሳኝ
እኔ ስለማደርግላት
እኔ ቆንጆ ስለሆንኩኝ
ከእኔ ማንንም መውደድ.ብዙ ምክንያቶች አሉ
የወደድካትን የራስ ለማረግ
እመነኝ እሶ ይህን ሁሉ ስለሆነች/ሆክ አይደለም የራስህን/ሶን የምታገኝው አላህ ሲፈቅድልህ/ላት ብቻ ነው ።
አላህ ይዘንልን
.
#Kayre_Negn
@Kayreddin @Kayreddin

Kayreddin Official Tube

31 Oct, 14:24


ይህ ፎቶ አንድ አሜሪካዊ ሰው ነው የለቀቀው...ፎቶውንም አንስቶ የለቀቀበት ምክንያት አያቱ ሙታ 900ሺ ዶራል በላይ ትታ ስለሞተች ተደስቶ ነበር...

ከተቀበረች ብኋላ ግን ነገራቶች ተቀየሩ አያቲቶ ያላትን ገንዘብ ሁሉ ለበጎ አድራጎት ድርጅት አስተላልፍ ነበር።

መልዕክትም አስቀምጣለት ነበር ።
የኔ ትንሹ ውሻየ የአያትህን ምርኩዝ ትቼልሀለሁ መኝታ ቤት ያለው ቁምሳጥን ውስጥም ጥርሶቼን አስቀምጫልሀለሁ ቶሎ ብለህ ውሰዳቸው አዲሶቹ የቤቱ ባልተቤቶች ሳይመጡ በፊት....😊

#Kayre_Negn
@Kayreddin @Kayreddin
@Kayreddin @Kayreddin

Kayreddin Official Tube

23 Oct, 07:16


ቀንህን ለማሳመር ሰዎች ደስ የሚል ነገር እስኪነግሩህ፣ ጥሩ ዜና እስክትሰማ ወይ ነገሮች እስኪስተካከሉ ድረስ አጠብቅ!

እውነተኛው ሰላም የሚመነጨው ከውስጥህ ነው፤ ወዳጄ ፈጣሪ ያደረገልህን በማሰብ ብቻ ቀንህን በደስታ መጀመር ትችላለህ!

#Join & #Share አድርጉዋት😉
@Kayreddin @Kayreddin

Kayreddin Official Tube

23 Oct, 07:16


ጂም ሮን የተባለ ደራሲ
ላንተ ብሎ ፑሽ-አፕ (ስፖርት) እንዲሰራልህ ሌላ ሰው አትቀጥርም ስለዚህ ከሌላ ሰው ብዙ አጠብቅ ይለናል። የኛን ሸክም ማንም jአይሸከምልንም፣ እንደውም እኛ ከራሳችን አልፈን የሌሎችን ሸክም ማቅለል እንደምንችል ማመን አለብን።

አሪፍ ነገር ስናገኝ በልፋቴ እንደምንለው ከባድ ነገር ሲገጥመንም በጥፋቴ ማለት አለብን። የኛ ጥፋት መሆኑን ስናምን ለመፍትሄው ግማሽ መንገድ ተጉዘናል። ሰበብ እንደሚያበዛ ሰው ቆሞ የሚቀር የለም!
#Share & Join አድርጉዋት😉
@Kayreddin @Kayreddin

Kayreddin Official Tube

23 Oct, 07:14


የወደቀ ሁሉ መነሳት አይኖርበት ይሆናል።

🌓ከህይወትህ ውስጥ የወደቀብህን ሁሉ! ለማንሳት አታጎንብስ። አንዳንዴ ለወደቀብህ ነገር ስታጎነብስ በብዛት ይወድቅብሃል። ደጋግመህ ስለሱ ባሰብክም ቁጥር በእጅህ ያለውን ነገር መጣልህ አይቀርምና አብዝተህ ተጠንቀቅ። የወደቀ ሁሉ መነሳት አይኖርበት ይሆናል።

🕰እንደወደቀው ትቶ ያለውን ይዞ መራመዱ የሚበጅበት ግዜ አለና የወደቀው ወደኋላ ከመለሰህ እሱን ተወውና ጉዞህን ቀጥል። ስለወደቀውም ነገር ዘላቂ መፍትሄ አብጅለት።

🌓የወደቀብህን ሁሉ አነሳለሁ ማለት ያለህን መበተን ሊሆን ይችላል ። ስለዚህ ቀና ብለህ ባለህ ላይ እየጨመርክ ወደ ፊት ተራመድ ።

#Share & #Join አድርጉዋት😉
@Kayreddin @Kayreddin

Kayreddin Official Tube

22 Oct, 08:07


በጁምዓ ክልክል የሆኑ ተግባራት

1) ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ መናገር አይፈቀድም።

ነብዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል ፡-

«በጁምዓ ቀን ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ የተናገረ መፅሐፉን እንደተሸከመ አህያ ነው» (አህመድ 1/230 ዘግበውታል)

በሌላም ሐዲስ እንዲህ ብለዋል ፡-
«ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ለጓደኛህ ዝም በል ካልክ ከንቱ ንግግር ተናገርክ» (ቡኻሪ 394 ሙስሊም 851 ዘግበውታል)

2 በተቀመጡ ሰዎች ትከሻ በኩል መሸጋገር አይፈቀድም።

ነብዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) የሰዎችን ትከሻ እየተሸጋገረ ሲያልፍ ለተመለከቱት ሰው
«ተቀመጥ ሰውን አስቸገር» ብለውታል።
በዚህም ሰውን ማስቸገርና ኹጥባን የሚያዳምጥን ማዘናጋት ይፈጠራል። ኢማሙ ግን የሰዎችን ተከሻ እየተሸጋገረ ካልሆነ ወደ ሚንበሩ የሚደርስበት ሌላ አማራጭ ከሌለው ይህን ሊፈፅም ይችላል።

3 ሁለት ሰዎችን በመለያየት በመካከላቸው መቀመጥም አይፈቀድም
ነብዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡-

«የጁምዓ ሰላት ገላውን ታጥቦ በጊዜ ወደ ጁምዓ የሄደ ከዚያ በኃላ በሰዎች መካከል ሳይለያይ አላህ የወሰነለትን የሰገደ በዕለቱና በሚቀጥለው ጁምዓ መካከል የሚፈፅመው ኃጢዓቶች ይሰረዝለታል» (ቡኻሪ 910 ዘግበውታል)
★★★★★★★★★★
የኸይረዲን ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናልን ይቀላቀሉ። ሼር በማድረግም ለሌሎች ያጋሩ!

@Kayreddin @Kayreddin
@Kayreddin @Kayreddin

Kayreddin Official Tube

22 Oct, 07:58


አንዲት በር እንኳን ብትሆን ተው…

ከእለታት አንድ ቀን ሰሂል ኢብኑ አምር ከ ሚስቱ ጋር ጉዞ ላይ ሳለ መንገድ ላይ ሽፍታዎች መተው ሰንቃቸውንም ብራቸውንም ይዘርፏቸዋል ፣
ከዛም ሌቦቹ ከሰረቁት ምግብ እዛው እየበሉ የሌቦቹ አለቃ ግን አይበላም ነበር፣
ሰህልም: ለምን እነሱ ጋር አትበላም አለው
አለቃውም : ፆመኛ ነኝ አለው
ሰህልም በመገረም እየሰረክ ትፆማለህን!!
እሱም:በእኔ እና በጌታዬ መሀከል ምን አልባት አንድ ቀን የምገባበትን በር እተዋለሁ… !

ከዛም ከአመታት በኃላ ሰህል ሰውየውን ዛሂድ አቢድ ሆኖ አየው እና አወቀው

ከዛም አለው: በጌታው እና በሱ መሀከል በርን የተወ ሰው አንድ ቀን ይገባበታል !!

ምንም እንኳን አማፂ ብትሆንም ባንተ እና በጌታህ መሀል የምታገናኝ አንዲትን በር እንኳን ብትሆን መተውህን አትዘንጋ ‼️‼️

ምን አልባት አንዷ በር የብዙዎቹ በር መከፈት ምክንያት ልትሆን ትችላለች ❗️❗️👍

#Join & #Share አድርጉዋት😉
@Kayreddin @Kayreddin

Kayreddin Official Tube

21 Oct, 08:18


ከጋብቻው ውል ቡኃላ እንዲህ አላት:

አንቺ ጋር ለመድረስ ብዙ ሰደቃን ዋጋ አስከፍሎኛል ፣በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ብዙ ቁጥር ያላቸውም ዱአ አድርጊያለሁ ፣በከተማ ውስጥ አሻራዬን ያላስቀመጥኩበት መስጅድ የለም ፣አንቺ ጋር ለመድረስ መንገዱ በጣም ከባድ ነበር፣ነገር ግን የጌታዬ ቃል ኪዳን አውን ነው❤️❤️❤️

እንዲህ ብሎ አንጅት መብላት…😝😝

ሁስኒ አልፍ መብሩክ አቤይ😘😁

@Kayreddin @Kayreddin

Kayreddin Official Tube

20 Oct, 10:42


ከአስገራሚ ንግግሮች

ንግግር ባበዛህ ቁጥር ስህተቶችህ ይበዛሉ

አላህ የሚያስታውስ ንግግር ሲቀር አላህን በማስታወስ ንግግር ባበዛህ ቁጥር ስህተቶችህ ይማራሉ።
ትርጉም ያለው ንግግር🌸
سبحان الله و بحمده ، سبحان الله العظيم "💖

:¨·.·¨: ❀
 `·. @Kayreddin_Official

Kayreddin Official Tube

20 Oct, 10:42


አታገባህም...!! ወደ እንቅልፍህ ሂድ አንተ ሞኝ....!😀

Kayreddin Official Tube

20 Oct, 10:42


አስገራሚ ገጠመኝ

የሆነ ጊዜ የሆነች ሴት ባሎ ጋር በጣም ትጣላለች የተጣሉበትም ባልየው ሌላ ሴት እንደሚያገባና እሷን እንደሚተዋት ነግሮት ስለነበር ነበር። ወዲያው ሚስቲቶ ተናዳ ወደ ውስጥ ገብታ ራሷን ከ10ኛ ፎቅ ወረወረች በዚህ ጊዜ ባልየው ከፎቁ ወርዶ ስለነበር ሚስቱ ከላይ ወደቀችበት በዚህ ጊዜ እሱ ሞተ እሷ ተረፈች...😂
@Kayreddin @Kayreddin

Kayreddin Official Tube

19 Oct, 11:50


🚫 Mowlidɑ 🚫

Nuti muslimoonni
Lɑmɑ qofɑ qɑbnɑ
Ayyɑɑnɑ kɑbɑjnu
Kɑnɑɑn ɑlɑ nuti
Kɑn birɑɑ hin qɑbnu

Innis ɑyyɑɑnɑ ɑrɑfɑɑfi
Ayyɑɑnɑ fixriiti.
Wɑnti kɑnɑɑn ɑlɑɑ
Kɑn wɑrrɑ Bid'ɑɑti

Anɑɑn nɑn lɑɑllɑtu
Ayyɑɑnni #mowlidɑɑ
wɑrri kɑbɑjjɑn kun
Mee Rɑgɑɑ nɑɑfidɑɑ.

Wɑɑn Rɑsuulɑɑf sɑhɑɑbɑɑn
Hin goone tɑsumɑɑ
Wɑɑn hundee hin qɑbne
Mɑɑlumɑɑf hordofnɑɑ?

Tɑɑbi'oonni gurguddoon
Beektonni sɑlɑfɑɑ
Wɑɑn tɑkkɑɑ hin goone
Eessɑɑ fuutɑn lɑfɑɑ?

Bid'ɑɑdhɑ #mowlidni
Afɑɑn guuteen jedhɑ
Miti wɑrri jettɑn
Mee rɑgɑɑ nɑɑf fidɑɑ

Rɑgɑɑ hin qɑbdu tɑɑnɑɑn
Kufɑɑdhɑ dubbiinkee
Bid'ɑɑrrɑɑ gɑrɑgɑli
Hin fixin umriikee


Walaloo 7/2/2017 E.C
#Join And #Share Godhaa.

@Kayreddin @Kayreddin
@Kayreddin @Kayreddin

Kayreddin Official Tube

19 Oct, 11:38


የሆነች ሴት ድምፅን ከፍ አድርጋ ባሎ ላይ ጮሀችበት አሉ......

እኔ የዚህ ቤት ባሪያ ነኝ እንዴ ምግብ እሰራለሁ.. ልብስ አጥባለሁ..በህይወቴ መደሰት ለኔ አይገባኝም እንዴ...?!🙄
ለምንድን ነው ወንዶች ብቻ ነፃነት የሚያገኙት...?

ባሎም እንዲህ ሲል መለሰ

እኔን እንዴት ነፃ ነህ ትይኛለሽ ባይንሽ ታስሬ(የአይንሽ ምርኮኛ)..!😍
ፈገግ ብላ ወደ ምግብ ማብሰያው ሄደች...😘
ውዶቼ በእውነት ሴቶች እንደዚህ ናቸው....
Bro & Sisoch #ፈታ በሉ ብዬ ነው።
ለበለጠ መረጃ #ኸይሬ ነኝ😉
@Kayreddin @Kayreddin
@Kayreddin @Kayreddin

Kayreddin Official Tube

18 Oct, 15:58


💛ደግነት የእውነተኛ ፍቅር የተፈጥሮ ውበታችን ነው።በሕይወት ጉዞ ላይ በቂ የሆነ ስንቃችን ነው።ትዕቢት ና ኩራት የምናጠፋበት ልዩ ኃይላችን ነው።

💜ከትሕትና የበለጠ መልካም ነገር የለም። ሌሎችን መረዳት የመጀመርያው ንቃት እና ዕውቀት ነው፣ መንፈሳችንንም ወደ ላይ ክፍ ከፍ ያደርገዋል።

💛ልግስና የነፍስ ምግብ ነውና
፣ ለሚሰጥ አብዝቶ ይመለስለታል።
ጥሩ እርካታ ያገኘ ጥሩ ክፍያ እንዳገኘ ነው ። ባለንና በምናገኘው ነገር ኑሯችንን ስንመሰረት በምንሰጠው ነገር ደግሞ ሕይወታችንን እንመሰርታለን ። ለራሳችን ማድረግ የምንችለው ትልቁ ነገር ቢኖር ለሌሎች ጥቂት ነገር ማድረግ መቻል ነው ።

🔑መስጠት እውነተኛ የደስታ መገለጫ ነውና፣የሕይወትህ መሰረት አድርገው !
#Like & #Share አድርጉዋት😉
#Kayre_Negn
@Kayreddin @Kayreddin

Kayreddin Official Tube

17 Oct, 04:51


🔹ስሜትህን፣
👉 ፍላጎትህን፣
👉 አላማህን እና
👉 ጊዜህን ራስህ ካልተቆጣጠርከው ምንም ነገር እንዳትጠራጠር ሌሎች ይቆጣጠሩታል!

😷ይሄ እንዲሆን እንደማትፈቅድ ደግሞ እርግጠኛ ነኝ፤ ያለህበት ሁኔታ በማን ቁጥጥር ስር ነው? አስብበት ወዳጄ!

💞ወንድማችሁ #Kayre_Negn😉
@Kayreddin @Kayreddin

Kayreddin Official Tube

16 Oct, 08:23


የአላህ ስጦታ ምነኛ አማሩ...
የመጀመሪያው እስልምናዬ...ጤንነቴ...ጓደኞቼ...እንዲሁም ደሞ እዚህ ቻናሌ ውስጥ ያሉ ወዳጆቼ...በህይወቴ ገብተው ህይወቴን ይበልጥ አሳመሮት...

ከአላህዬ ቀጥሎ ሁላችሁንም አመሠግናችኋለው🤩
🌹መልካም ግዜ....🌹
ወንድማችሁ ኸይሬ ነኝ😍

@Kayreddin @Kayreddin