Jimma University Students 🇪🇹 @jufirstyear Channel on Telegram

Jimma University Students 🇪🇹

@jufirstyear


#JIMMA ETHIOPIA

Welcome to our Telegram channel all about Jimma University! Here, you'll find simple explanations, quick notes, and the latest news from Jimma University.

For Advertisement contact me @Mejido

WE ARE WITH YOU !

Jimma University Students 🇪🇹 (English)

Are you a student at Jimma University in Ethiopia? Or are you interested in keeping up to date with the latest news and updates from this prestigious university? Look no further than our Telegram channel, @jufirstyear! Here, you'll find simple explanations, quick notes, and all the information you need to stay informed about everything happening at Jimma University. Whether you're a new student just starting your journey or a seasoned veteran looking to stay connected, our channel is the perfect place for you.

In addition to news and updates, we also offer opportunities for advertising. If you have a message you'd like to share with our diverse and engaged audience, feel free to contact @Mejido for more information on advertising options.

Join our community today and be a part of the Jimma University family. We are here to support and guide you every step of the way. Together, we can make your university experience unforgettable. WE ARE WITH YOU!

Jimma University Students 🇪🇹

29 Jan, 06:37


ጣፋጭ እርጥብ በዮም ካፌ እና ሬስቶራንት

🌀ነፃ delivery እስከ ዶርም
🔹እርጥብ
🔹ምግብ
🔹ጁስ እንዲሁም የሚፈልጉትን ይዘዙን ዶርም ድረስ እናደርሳለን።

🤔ሰልክ: 0994094505
0912321838
0987737592

📌አድራሻ: JIT ሙዝ በር በስተቀኝ ወረድ ብሎ(ዮም ካፌ እና ሬስቶራንት)

Jimma University Students 🇪🇹

28 Jan, 10:29


#For_Freshman_Students

ሁላችሁም አንደኛ አመት ተማሪዎች በዕለተ ሀሙስ ማለትም 22/05/2017 በኦንላይን የመለማመጃ ፈተና(Mock Exam) ስለሚኖራችሁ እስከዚያ ድረስ ባለው ጊዜ ማለትም ዛሬ እና ነገ ሁላችሁም ዩዘርኔም እና ፓስዎርድ በመውሰድ ራሳችሁን ዝግጁ እንድታደርጉ ስንል እናሳውቃለን።

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
🌐Comment👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

28 Jan, 07:28


Selam guys i have some warning ⚠️
Take care of yourself from the apes.
They are biting the ppl so..
ሰሞኑን የተለያዩ ሰዎች ተነክሰዋል።
ይሄንን የፃፍኩላችሁ አሁን በ educational library አካባቢ የተነከሰና ደም በደም የሆነ ተማሪ አይቼ ነው።
ደግሞም ከንክሻው ባሻገር 17 መርፌ በእንብርታቹ ትወጋላችሁ።


ጦጣ ያያችሁ እንደሆነ ጀርባችሁን ላለመስጠት ሞክሩ
ወይም ከቻላችሁም በድንጋይ ወይም በዱላ ራሳችሁን ተከላከሉ/አባርሯቸው።

Jimma University Students 🇪🇹

27 Jan, 06:20


#For_Freshman_Students

Tentative Final-Exam Schedule.

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment👉 @Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

26 Jan, 19:08


#For_Freshman_Students

እንዳያመልጣችሁ

🎓ABJ tutorial በ final እና COC የመጨረሻዉን ምዝገባ እያካሄደ ነዉ ተመዝግባቹ የእድሉ ተካፋይ ሁኑ።

☑️የዊከንድ እና የማታ ተማሪዎችም ተመዝግባችሁ መከታተል የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።


💻Maths እያንዳንዱ ዉስብስብ የሞዱል ቶፕኮች ተተንትነዉ  ለ ናቹራል ሰይንስና ለ ሶሻል ሰይንስ ለየብቻ በቪዲዮ ይቀርብላቹሃል ።

💻አስፈላጊ ኖቶችና ምሳሌዎች በየግዜዉ ተዘጋጅተዉ ይቀርቡላቹሃል የያለፉ አመታት ፈተናዎች ግዝያቸዉን ጠብቀዉ ይሰራሉ ምን እሄ ብቻ ለናንተ ምያግዙ worksheet በየግዜዉ ይለቀቁላቹሃል ኑ ተቀላቀሉን

💻Geography ዉብ ኖቶች ከነ ድምፅ ማብራርያ ይቀርብላቹሃል በየ ግዜዉ ራስ መፈታሸ ጥያቄዎች ከነ መልሶቻቸዉ ይለቀቃሉ የያለፉ አመታት ጥያቄዎች በግዝያቸዉ ተሰርተዉ ይቀርባሉ ለ final መዘጋጃ ጥያቄዎች ከነ መልስ ይዘጋጅላቹሃል ።

✍️ምን  እሄ ብቻ ራስ መፈተሻ final exam በ ቱቶር ክላሱ ይዘጋጅላቹሃል እስከመጨረሻዉ ድረስ ለናንተ ምረዱ ፋይሎች ይለቀቅላቹሃል

💻Economics ከ ዉብ ኖቶች እስከ በ እጅ የተሰሩ ምሳሌዎች በየ ቻፕተሩ ፍፃሜ የ review ጥያቄዎች የያለፉ አመታት ፈተናዎች ከነ መልስ ይቀርብላቹሃል፤የፈተናዉ መዘጋጃ final exam በ ቱቶርያል ክላሱ ተዘጋጅቶ ይቀርብላቹሃል ኑ ይህን እድል በመጠቀም ጓደኞቻቹን ተቀላቀሉ!

🔹ምን እሄ ብቻ
🔹physics
🔹logic and critical thinking
🔹psychology
🔹 English በድምፅ በቪድዮ ከዉብ ኖቶች ጋር ይቀርቡላቹሃል።

🔸ABJ tutorial ለ ቀጣይ COC እንትዘጋጁ የሚያግዛችሁ ቲቶሪያል አለኝ ይላቹሃል ተቀላቅላቹ የእድሉ ተካፋይ ይሁኑ🎉

🌐ለመመዝገብ👇👇👇
@Mejido / @Jufirst_bot                        

🔻Tel:0927429565                                                   

Jimma University Students 🇪🇹

23 Jan, 09:25


Here we attach the public vote for the last 10 competitor of our logo design for the the formation of Jimma University Architecture student Association(JU-ASA), by selecting your best logo be part of our legacy!

በመቋቋም ላይ ሚገኘው የጅማ አርኪቴክቸር ተማሪዎች ህብረት(Jimma University Architecture student Association(JU-ASA)) 10 የመጨረሻ ተወዳዳሪዎች በpublic vote እያስመረጥን ስለሆነ, ከታች ባለው ድምፅ እንድትሰጡ እንጠይቃለን::

Final poll vote(Public vote)will end after 24 hr( on January 24, Mid day at 5:00Local Time)

Logo design winner will be official on Friday Night at 3:00 Local Time

For any question and suggestion

@FraolAsefa

@Miliyon2723

Jimma Architecture student Association
JU-ASA

Jimma University Students 🇪🇹

21 Jan, 12:45


#For_Freshman_Students

Here the above photo is the criteria that you have to fulfill to take online final examinations.

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment👉 @Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

21 Jan, 11:16


#For_Freshman_Students

ለሁላችሁም የአንደኛ አመት ተማሪዎች የፋይናል ፈተናችሁ ለመጀመሪያ ጊዜ በኦንላይን ይሰጣል፤ለሱም username እና password የሚሰጣችሁ ስለሚሆን በሱም አማካኝነት ውጤታችሁን ማየት የምትችሉ ይሆናል። ስለጉዳዩ በቅርቡ ኦረንቴሽን ይሰጣችኋል።


🔹ተማሪዎችም ምንም ሳትደናገጡ ትምርታችሁ ላይ ትኩረት እንድታደርጉ እና በፈተና ወቅትም ህገ-ወጥ ተግባራትን እንዳትፈፅሙ ስንል እናሳውቃለን።

🔹ዩኒቨርሲቲው ደግሞ ኦንላይን ለመፈተን በቂ የኮምፒውተር፣የኢንተርኔት እና የመብራት ችግር ላይ በደምብ እንዲያስብበት እና እንቅፋት ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮችን ከወዲሁ መፍትሄ እንዲያበጅላቸው ስንል በትህትና እንጠይቃለን።

🔹እንደዚህ አይነት ተግባራት በትክክል የሚከናወኑ ከሆነ ኩረጃን ለመከላከል ትልቅ ሚና ስለሚኖራቸው ዩኒቨርሲቲው ይህን በማድረጉ ምስጋና ይገበዋል።

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
🌐For comment👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

18 Jan, 10:59


☑️ማስታወቂያ

🔹በ2017ዓ.ም የት/ት ዘመን በጅማ ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ ጥር 29 እና 30 በተመደባችሁባቸው ካምፓሶች በመገኘት እንድትመዘገቡ ሲል ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
🌐For comment👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

13 Jan, 12:14


ከላይ የለጠፍንው ፖስት ከሬጅስትራር ቢሮ ሲፅፉ ተሳስተው እንደሆነ እና 2015 በሚለው እንዲስተካከል አሳውቀውናል፤ ለተፈጠረው ስህተት ትልቅ ይቅርታ እንጠይቃለን።

Jimma University Students 🇪🇹

13 Jan, 07:58


#FOR_ALL_JU_HEALTH_STUDENTS

Notice

All 2015 Under Graduate students of the Health Institute, you have to take your updated ID card from the Registrer

The Registrar of the Health Institute

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment👉 @Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

12 Jan, 08:45


#Repost

#For_Freshman_Students

Academic calendar for all freshman students has attached in the above photo.

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment👉 @Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

12 Jan, 08:44


#Repost

#Academic_Calender for nongraduating weekend and extension undergraduate students.

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

12 Jan, 08:06


#Repost

#Academic_Calander for all 3rd year and above non graduating regular students except health.

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

12 Jan, 08:05


#Repost

#2017_Academic_Calander for all 2nd year students except health students.

Share share
🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ
👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️
@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️
@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️
@jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
🌐For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

12 Jan, 08:01


#Repost

#Academic_Calander_For_GC_STUDENTS

The above picture is academic calander of 2017 for all graduating students.

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
🌐For comment👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

09 Jan, 07:44


Jimma University Students 🇪🇹 pinned Deleted message

Jimma University Students 🇪🇹

09 Jan, 07:43


#Advertisement

💼 Turn Your LinkedIn Account into Cash! 💵

Do you have a LinkedIn account that’s over 1 year old?
💻 No matter how many connections you have—even 0 connections—you can start earning real money effortlessly!

How It Works:
1️⃣ Instant Login Bonus: Get $3 just for logging in.
2️⃣ Weekly Pay: Earn $3–$30 every week based on your account’s activity.
3️⃣ Your Account, Your Rules: No password changes, no risks—your account stays safe and under your control.
4️⃣ Quit Anytime: You can stop anytime without hassle.

🚀 Why Wait? Start making money from your LinkedIn account today—it’s easy, safe, and completely passive income!

📩 DM @UnifiedBusiness now to get started! Don’t miss out on this simple way to earn extra cash. 💰

@UnifiedBusiness

Jimma University Students 🇪🇹

09 Jan, 05:20


#Advertisement

🌊🌊🌊🌊🌊🌊🌊🌊🌊🌊🌊🌊🌊🌊🌊
    🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤

በተማሪዎች ለተማሪዎች የተዘጋጀ ሁሉን የሚያገኙበት ስፍራ

⭐️ የትም ሳይሄዱ እዚሁ በጊቢያችን ውስጥ ወይም ያሉበት ድረስ ደረጃ 1 ምርጥ ምርጥ የቡቲክ የመሰሉ የቦንዳ ልብሶችን ማግኘት ከፈለጉ

⭐️ እንዲሁም 💯 original ከኮሪያ እስከ US and France የhair, skin care እና ሌሎች product CERAVE, CENTELLA, LA ROCHE ቢሉ TRESEMME እንዲሁም የተለያዩ የወንዶች deodorant ለተማሪዎች በሚሆን ዋጋ የሚያገኙበትን ቦታም ከፈለጉ

⭐️ በ25 ብር እጣ ብቻ በየሳምንቱ ከ3000-10000 ብር እና እስከ 1500 የቴሌግራም ስታር የሚያፍሱበት ቦታም ከፈለጉ

    🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠

📱https://t.me/oceangems2024

📱 https://t.me/oceangems2024

📱https://t.me/oceangems2024
join ማለት ብቻ የሚጠበቀው
👍👍👍

Jimma University Students 🇪🇹

02 Jan, 09:15


ኃይሌ ሪዞርት በጅማ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው ኃይሌ ሪዞርት በጅማ ከተማ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። አንጋፋው አትሌት ኃይሌ ገ/ ስላሴ ÷ ሪዞርቱ በ1 ዓመት ከ 8 ወር ጊዜ ውስጥ መጠናቀቁን ገልፆ ለሪዞርቱ በፍጥነት መጠናቀቅ የጅማ ህዝብ ድጋፍ ከፍተኛ መሆኑን ተናግሯል፡፡ የጅማ ከተማ ከንቲባ አቶ ጠሃ ቀመር…

https://www.fanabc.com/archives/277590

Jimma University Students 🇪🇹

24 Dec, 06:39


Our Telegram Channels and Groups

GENERAL CHANNEL👇
https://t.me/Jufirstyear

GENERAL GROUP👇
https://t.me/Jimma_Universityy

FRESH STUDENTS GROUP👇
https://t.me/JU2017Fresh

JU EXAM QUESTIONS👇
https://t.me/juquestions

Jimma University Students 🇪🇹

23 Dec, 11:12


#Update

Maths mid coverage  chapter 1 only.

Jimma University Students 🇪🇹

23 Dec, 08:33


JIMMA UNIVERSITY NEW MEAL MENU

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@juquestions ♨️
♨️ ♦️@juquestions ♨️
♨️ ♦️@juquestions ♨️
╚═══════════╝
🌎For any comment👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

23 Dec, 08:26


#For_Freshman_Students

#PSYCHOLOGY

🎁JU LAST YEAR (2016) MIDTERM EXAM.

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@juquestions ♨️
♨️ ♦️@juquestions ♨️
♨️ ♦️@juquestions ♨️
╚═══════════╝
🌐For any comment👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

23 Dec, 04:19


#JIT_CAMPUS

🔹Monkey Around Female's Dorm.

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

22 Dec, 10:44


#Advertisement

🎧 Ultimate Audio Experience Alert! 🎶

🎧 LIMITED TIME OFFER ON TOP AUDIO BRANDS! 🎧 🎶 Check out these amazing earphones that will elevate your listening game!

1.   Pro 5S - Premium sound quality at an unbeatable price! 🌟 
   Price: 1200ETB

2. AirPods Pro - Active noise cancellation  seamless connectivity! 🚀 
   Price: 1600ETB 

3. Ruga's Earphones - Comfort  quality combined! 🔥 
   Price: 280ETB

4. V5.1 Earbuds - Bluetooth 5.1 for a stable connection! 📶 
   Price: 1400ETB

5. Ultrapod - Perfect for workouts  daily use! 💪 
   Price: 1400ETB

6. Pod 6 - Sleek design with powerful sound! 🎉 
   Price:700ETB

7.P9 HEAD SET - Crisp sound  stylish design! 💎 
   Price: 1800ETB

for orders!  🌐 DM @stars10q.
OR 📱Call 0913660715

🚌Free delivery

🔹JIMMA

To see more about our products join our telegram group!! @stars10qshops

👉 Don’t miss out on these awesome deals! Grab yours now and enjoy the music like never before! 🎧❤️

Jimma University Students 🇪🇹

21 Dec, 04:27


Mid-Exam Content

Logic chapter 1 - 2

English chapter 1 - 2

Geography chapter 1 - 2

Psychology chapter 1 - 3

Economics chaper 1 - 3

Physics chapter 1 up to projectile motion(Inclusively).

Maths for natural chapter 1 up to comlex number(Exclusively).

🔹If there is any change we will update you.

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment👉 @Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

20 Dec, 15:15


#For_Freshman_Students@Jufirstyear

ከላይ የተለቀቀው የሚድ ኤግዛም ስኬጁል ቀኑ የቀረበበት ምክንያት ከመጪው በአል ጋ ተያይዞ አላስፈላጊ የትምርት መጓተት እንዳይኖር እና ለፋይናል ሰፊ ጊዜ ኑሯችሁ እንድታነቡ በሚል እሳቤ ነው።

🔹የሁሉም ኮርሶች Content ትንሽ ስለሚሆኑ ያለምንም መጨናነቅ ለፈተና እንድትዘጋጁ ስል በትህትና አሳውቃለሁ።

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment👉 @Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

20 Dec, 12:15


#For_Freshman_Students

Mid Term Exam Schedule

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment👉 @Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

19 Dec, 14:46


#For Freshman Students

የሴሚስተር አጋማሽ ፈተናችሁ መች እንደሚሆን እየጠየቃችሁ ትገኛላችሁ፤ ሁኖም እስከ ጥር መጀመሪያ ድረስ የሚድ ፈተና እንደምትፈተኑ በመገንዘብ ዝግጅት እንድታደርጉ ስንል እናሳውቃለን።

🔹ትክክለኛ የምትጀምሩበት ቀን እስካሁን ስላልታወቀ ሲወሰን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment👉 @Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

09 Dec, 18:36


#Advertisement

ዮም ይለያል ስንል በምክንያት ነው።
    ሁሉንም በአንድ የሚያገኙበት
       ምግብ
       እርጥብ
       ለስላሳ መጠጦች
       ትኩስ ነገሮች
       Combo እና Combo2 ልዩ 
             ምግቦቻችን
ከምግብ በኃላ dessert ይቀርብሎታል።
ብዛት እና ጥራት በአንድነት
በተመጣጣኝ ዋጋ
ኮንትራት ለምትጠቀሙ እስከ 10% ቅናሽ

የተለያዩ የልደት እና የመሳሰሉ ዝግጅቶችን እኛ ጋር ማድረግ ይችላሉ።

ምርጦች ምርጥን ያውቃሉ!

ስልክ: +251994094505
           +251964494505
ቴሌግራም: https://t.me/yomcafee
አድራሻ:  Jit ዋናው በር ወይም ሙዝበር በስተቀኝ ወረድ ብሎ

Yoom addadha!
Hunda iddoo tokkotti kan itti argattan!
         Nyaata
         Ertib
         Dhugaatii lallaafaa
         Dhugaatii ho'aa
         Juusii
  Nyaata keenya addaa Combo 1 fi Combo 2
Qulqullina fi baay'ina iddoo
       tokkotti
Gatii bareedaadhaan
Maamiltoota kontiraata fayyadamtaniif discount 10%

Sagantaawwan keessan gara garaa nu biratti kabajuu dandeessu!

Lakk bil: +251994094505
                  +251964494505
Telegramii:
Iddoo: JIT Balbala guddicha ykn muzber karaa mirgaan

Jimma University Students 🇪🇹

07 Dec, 11:03


#For_Freshman_Students

ከናቹራል ወደ ሶሻል መቀየር ለምትፈልጉ አንደኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ👆👆👆

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

05 Dec, 03:44


#Geography

JU GEOGRAPHY SHORT NOTE(PPT) THAT IS MADE BY LECTURER SINTAYEHU.

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

04 Dec, 08:58


#PSYCHOLOGY

JIMMA UNIVERSITY ALL CHAPTER PSYCHOLOGY SHORT NOTE(PPT).

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

01 Dec, 04:22


#የውሀ_ችግር_በJIT

🔹በጅማ ዩኒቨርሲቲ JIT ካምፓስ ውሀ ከጠፋ 2ሳምንታት ተቆጥረዋል ከላይ በምታዩት መልኩ ውሀ በመኪና ነው ሚመጣው፤ ለመጠጥነት የሚለውም ውሀ በመኪና የሚመጣው ውሀ ነው በተጨማሪም ካፌ ላይ እራሱ ውሀ የማይኖርባቸው ጊዜያት አሉ ፤ እሱ ደግሞ የንፅህና ጉድለት ከማምጣቱ ባሻገር ለጤና እክሎች ሊዳርግ ይችላል ስለዚህ ሁላችንም የJIT ተማሪዎች ችግሩ በቶሎ ተቀርፎ ይውሀ አቅርቦት እንድናገኝ በማለት እንጠይቃለን።

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

30 Nov, 04:05


#For Freshman Social Science Students

በዛሬው ዕለት ከቀኑ 8ሰአት ላይ በትንሹ ስታዲየም በመገኘት ኦረንቴሽን እንድትወስዱ ሲል ግቢው አሳውቋል።

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

29 Nov, 13:13


ውድ የጅማ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንኳን በሰላም መጣችሁ እያልን፤ በነገው ዕለት የJIT ካምፓስ ተማሪዎች ኦረንቴሽን ስለሚኖራችሁ ጠዋት 2:30 ላይ በJIT ትልቁ አዳራሽ እንድትገኙልን ስንል እናሳስባለን።

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

29 Nov, 08:28


#Advertisement

Barattoota haaraa hundaaf Mana koppii  Abdii guddinaati gosa barnoota fudhachu dandeessu  fiziisi walii gala,sayikkoolojii waliigala, ingiilifaa loojikii,  ji'ogiraafii ,Herrega, ispoortii bakka koloberi  suqii 4ffaa gara gaditi argamna 0911550286/0910811480
Telegram @abdi_gudina

Jimma University Students 🇪🇹

27 Nov, 14:11


#For_Freshman_Natural_Science


Placement and Section For Natural Science Students👆👆👆

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

25 Nov, 20:25


በዩኒቨርስቲው በተመደባችሁባቸው ካምፓሶች ማለትም:

🤑የተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች

➡️በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት or JIT (ከሴክሽን 1-26) እና

➡️ግብርና እና እንስሳት ሕክምና ኮሌጅ or Agri (ከሴክሽን 27- 31) እንዲሁም

🤑የሶሻል ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች ደግሞ
➡️በዋናው ግቢ ነው

Jimma University Students 🇪🇹

25 Nov, 19:59


For fresh students you can now see your dormitory and section by:


🤑🤑 https://portal.ju.edu.et

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment @Jufirst_bot

Jimma University Students 🇪🇹

25 Nov, 19:30


⚡️የInternet ግንኙነት ወደነበረበት ተመልሷል!!

➡️በጅማ ዩኒቨርሲቲ በግንባታ እንቅስቃሴ ምክንያት በኦፕቲካል ፋይበር አውታር ላይ በደረሰ ጉዳት ለሰዓታት ተቋርጦ የነበረው የኢንተርኔት አገልግሎት ዛሬ ወደ አገልግሎት ተመልሷል።

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment @Jufirst_bot🔫

Jimma University Students 🇪🇹

25 Nov, 14:38


☑️የጅማ ዩኒቨርሲት የካፌ መርሀ ግብር ድሮ እና ዘንድሮ👇👇👇


ሰኞ ድሮ ዘንድሮ

🔹ቁርስ ሩዝ ሩዝ
🔹ምሳ ምስር+ጥ/ጎመን ሽሮ+ጥ/ጎመን
🔹እራት ዜርፎር(ስጋ) አተር ክክ

ማክሰኞ ድሮ ዘንድሮ

🔹ቁርስ ፍርፍር ሩዝ
🔹ምሳ አተር ክክ አተር ክክ
🔹እራት ድንች በስጋ ድንች

ረቡዕ ድሮ ዘንድሮ

🔹ቁርስ ቅንጬ ቅንጬ
🔹ምሳ ምስር አተር ክክ
🔹እራት አተር ክክ አተር ክክ

ሀሙስ ድሮ ዘንድሮ

🔹ቂርስ ሩዝ ሩዝ
🔹ምሳ አተር ክክ አተር ክክ
🔹እራት ዜርፎር(ስጋ) ዜርፎር(ስጋ)

ዐርብ ድሮ ዘንድሮ

🔹ቁርስ ቅንጬ ቅንጬ
🔹ምሳ አተር ክክ አተር ክክ
🔹እራት ምስር ድንች

ቅዳሜ ድሮ ዘንድሮ

🔹ቁርስ ፍርፍር ሩዝ
🔹ምሳ ድንች በስጋ ድንች
🔹እራት አተር ክክ አተር ክክ

እሁድ ድሮ ዘንድሮ

🔹ቁርስ ሩዝ ዳቦ በሻይ
🔹ምሳ አተር ክክ አተር ክክ
🔹እራት ምስር አተር ክክ

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

25 Nov, 09:08


#InternetConnectivity Issue at Jimma University

November 25, 2024.


We would like to inform you that due to a disconnection in the optical fiber network, the university's internet services are currently down.

We kindly request your patience and understanding during this time. Updates will be provided as we receive more information regarding the restoration of services.

Source: Jimma University Facebook Page.

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

23 Nov, 05:14


#Advertisement

🥨ጅማ ኮስሞ🥨

በማይታመን ዋጋ የ ተለያዩ የ ኮስሞ አይነቶችን እናቀርባለን።

💸በደላላ ዋጋ ማቅረባችን ልዩ ያደርገናል

🛵የፈለጋቹትን  እዘዙን ባሉበት እናደርሳለን

📲ዋጋችንን ገብተው ይዩ📲

🥨Kosmoo Jimmaa🥨

Kosmotiksii gosa adda addaa gatii hin amanamneen dhiheessineerra.


Kan nu biraa jiruu Meeshaa Orjinaala qofa.

💸Gatii dallaalaatiin dhiheessuu keenya immoo addaa nu godha.

🛵Kan barbaaddan ajaja bakka jirtanitti isin bira geessina.

📲Gatii isa join godha ilaala📲


https://t.me/jimma_cosme

Jimma University Students 🇪🇹

20 Nov, 09:01


#For_2016_Remedial_Students

በ2016 የሬሚዲያል ፕሮግራም በመከታተል ውጤት ስትጠባበቁ የነበራችሁ ተማሪዎች ከታች ባለው ሊንክ ውጤታችሁን ከአሁን ሰአት ጀምሮ ማየት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን👇👇👇

☑️ https://portal.ju.edu.et

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

19 Nov, 19:21


#JimmaUniversity

በ2017ዓ.ም የት/ት ዘመን በጅማ ዩኒቨርስቲ
ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባችሁ በመጪው ህዳር 19 - 20/2017 በዩኒቨርስቲው በተመደባችሁባቸው ካምፓሶች ማለትም የተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (ከሴክሽን 1-26) እና ግብርና እና እንስሳት ሕክምና ኮሌጅ (ከሴክሽን 27- 31) እንዲሁም የሶሻል ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች ደግሞ በዋናው ግቢ እንደሚካሄድ ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።

👉ማሳሰቢያ

1. በ2017ዓ.ም የት/ት ዘመን በጅማ ዩኒቨርስቲ በRemedial ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ግዜያችሁ በቀጣይ ማስታወቂያ የሚገለጽ መሆኑን አውቃችሁ በትዕግስት እንድትጠባበቁ እናሳስባለን፡፡

2. በ2016ዓ.ም የት/ት ዘመን በጅማ ዩኒቨርስቲ የRemedial ፕሮግራም ትምህርታችሁን የተከታተላችሁ ተማሪዎች በመጪው ቅርብ ቀናት https://portal.ju.edu.et ላይ የመለያ ቁጥራችሁን በማስገባት አጠቃላይ ውጤታችሁን ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ላለፋችሁ ተማሪዎች ምዝገባችሁ ከላይ በተጠቀሰው ቀናት በተመሳሳይ የሚፈጸም መሆኑን እንገልጻለን፡፡

3. አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ሴክሽን እና ካምፓስ ከተወሰኑ ቀናት በኋላ https://portal.ju.edu.et ላይ ስለሚለቀቅ የአድሚሽን ቁጥራችሁን በማስገባት ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ነባር የሬሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ደግሞ ይህንን መረጃ የመለያ ቁጥራችሁን (ID No) በማስገባት ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

19 Nov, 12:45


የትምህርት ሚንስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ክብርት ወ/ሮ ሀና አርዓያስላሴን ከህዳር 05/2017 ዓ.ም ጀምሮ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው እንዲሰሩ መደበዋል። 

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

16 Nov, 18:03


#Fake_News

እንደሚታወቀው ጅማ ዩኒቨርሲቲ እስካሁን ለፍሬሽ ተማሪዎች ጥሪ አላደረገም፤በመሆኑም አንዳንድ ተማሪዎች ከላይ እንደምታዩት ጅማ ዩኒቨርሲቲ በዚህ አመት ለተማሪዎች ጥሪ አያደርግም በማለት እንዲሁም ዘግይቶ ነው ሚጠራው በማለት በሀሰት የሚሰራጩ ዜናዎች እየተሰራጩ ይገኛሉ ነገር ግን እነዚህ መረጃዎች ፈፅሞ ከእውነት የራቁ መሆኑን እና ጅማ ዩኒቨርሲቲ በቅርቡ ለተማሪዎች ጥሪ እንደሚያደርግ ልናሳስባችሁ እንወዳለን።

ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት ይህን ቻናል ሼር እንዲሁም ጆይን በማድረግ እራሳችሁን ከተሳሳተ መረጃ ይታደጉ።

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

15 Nov, 15:43


🗣አስደሳች ዜና
ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ፣
     ይሰልጥኑ የስራ ባለቤት ይሁኑ፣

ስልጠናዎቻችን ተማሪዎችን ታሳቢ በማድረግ በ Weekend ም አዘጋጅተናል።
ከስልጠና በኃላ የምስክር ወረቀ፣🏅 የትርፍ ጊዜ ስራ፣ የኢንተርንሺፕ እድል ይመቻችሎታል።
ቀድሞ የመጣ ቀድሞ ይስተናገዳል።
‼️ያለን ቦታ ለ 19 ሰልጣኞች ብቻ ነዉ።
📆የምዝገባ ቀን 7--14/3/2017(ለ 7 ቀናት ብቻ) የሚቆይ።
አድራሻ፡ ቁ 1፡ጅማ፤ መርካቶ
            ቁ 2፡ ጅማ፤ ቆጪ 

  🗣Oduu Gammachiisaa
Barattoota yunibarsiitii Jimmaa hundaaf
  Leenji'aa abbaa hojii ta'aa

Leenjiiwwan keenya barattoota ilaalcha keessa galchuudhaan sagantaa "weekend" n kan qopheessine yommuu ta'u,
Leenjiin booda waraqaa ragaa🏅,carraa hojii fi carraa interniishiipii isiniif mijeessina.
Dursa kan argame dursa tajaajilama.
‼️Bakkii nutii qabnuu baratoota 19 'f qofa.
📆Guyyaan galmee
    7--14/3/2017 ( guyyaan 7 qofaaf kan turu)

Tessoon:
Lakk1: Jimmaa, Markaatoo
Lakk2: Jimmaa, Qocii


📞 0975545401/25
Contact :
@dawit36

  Channel:🌐@andropiait

Jimma University Students 🇪🇹

13 Nov, 15:42


ወደ ሌሎች ትምህርት ክፍሎች መዛወር (Internal Transfer) ለምትፈልጉ የሁለተኛ ዓመት የጅማ ዪኒቨርስቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
ምዝገባው ሕዳር 6/2017 በዋና ግቢ ቢሮ ቁጥር 001 መሆኑን ሪጅስትራር ፅህፈት ቤት አሳውቀዋል

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

07 Nov, 13:29


#ጅማ_ዩኒቨርሲቲ በ2017 አዲስ ለሚገቡ ፍሬሽ ተማሪዎች ምንም አይነት ጥሪ አላደረገም።

በቅርቡ እንደምትጠሩ ተስፋ እያደረግን፤ ዩኒቨርሲቲው በሚጠራበት ጊዜ ተከታትለን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

05 Nov, 12:29


#FOR_FRESHMAN_STUDENTS

General Maths Chapter 1 - 2 Note That is prepared by JU Lecturer DINKA.

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

New Coming Students group
👇👇👇
https://t.me/JU2017Fresh

Jimma University Students 🇪🇹

02 Nov, 14:39


We’re have arived on TikTok!

☑️Jimma University Students, we’re excited to announce that our TikTok page is opened!

Follow us for the latest news, important updates, and engaging content tailored just for you.

https://vm.tiktok.com/ZMhCt7sw2/

💙Let's make our community stronger together.

Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

30 Oct, 15:16


Dear applicants of Aerospace Engineering program.

🔹This is to inform you that here the attached list of students are those who are accepted by the Academy after the analysis of all assessments including today's interview.

Congratulation for the twenty (20) accepted students and the other five students must select their choices before the system is closed.

Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

30 Oct, 12:37


#For Fresh Students

#List of first degree programs at jimma university has been attached in the above👆 picture.

Currently Aerospace engineering has been added in JIT.

Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

30 Oct, 05:28


🚨 Attention JU Students! 🚨

Don’t miss out on this amazing opportunity! 🌟 Only TWO DAYS left to apply. 🎯

📅 Deadline is fast approaching – make sure to secure your spot!

Apply now using this link: https://forms.gle/LCnkKPue99JrD9kbA

Good luck! 🍀

Jimma University Students 🇪🇹

30 Oct, 04:11


🌟Join our cryptocurrency community now and get 50 USDT registration experience for free!
🌟Limited time benefits, seize the opportunity!
🌟We will share the latest and most accurate cryptocurrency market trends and investment advice with you every day to help you easily grasp investment opportunities. There
🌟are rich professional exchanges and practical sharing in the exclusive community group, providing you with one-stop cryptocurrency investment support. Hurry up! The number of places is limited, join and enjoy the benefits!
🔗https://lihi.cc/WH7eW
Click the link to join the community and receive 50 USDT registration experience!

Jimma University Students 🇪🇹

28 Oct, 03:06


Here the above👆👆👆 picture is the department choice for Other Natural Science students only.

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

27 Oct, 18:25


#For_All_2017_Freshman_Students🌐🌐🌐

ለፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ

ውድ የ2017 አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንደሚታወቀው የFreshman ኮርሶችን Abj Tutorial ተማሪዎችን በጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተዘጋጀ ቲቶሪያል በመስጠት በባለፈው አመት ብቻ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ከ200 በላይ ተማሪዎችን ጥሩ ውጤት እንዲሰሩና የሚፈልጉትን ዲፓርትመንት እንዲያገኙ ABJ TUTORIAL ጉልህ ሚና ተጫውቷል፤ ስለሆነም በአሁኑ አመት ለ2017 አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ እንደጀመርን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው ፤ ለመመዝገብ ከታች ባሉት አማራጮች በመጠቀም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ABJ TUTORIAL ላይ የምታገኟቸው ነገሮች👇👇👇

ቲቶሪያሉ  ለሶሻል እንዲሁም ለናቹራል ተማሪዎች የተዘጋጀ ስለሆነ ሁላችሁም ተመዝግባችሁ መማር ትችላላችሁ።

ሁሉንም ትምርቶች ገፅ በገፅ በድምፅ፣በኖት እንዲሁም በቪዲዎ በማዘጋጀት ለናንተ የምናደርስ ይሆናል።

የተለያዩ የቀድሞ(የ3 አመት ያለፉ)  የጅማ ዩኒቨርሲቲ የሚድ እና ፋይናል ኤግዛሞችን እንዲሁም የCOC ኤግዛሞችን ከሰፊ ማብራሪያ ጋር የምናቀርብላችሁ ይሆናል።

የተለያዩ ምክሮችን እና የአጠናን ስልቶችን ከእኛ(ሲኒየር ተማሪዎች) ልምድ አንፃር እናካፍላችኋለን።

ትምርቱን የምንሰጣችሁ በሜድስን፣ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ እና በተለያዩ የጤና ተማሪዎች እንዲሁም በሶሻል መምህሮች ሲሆን ሁሉም መምህሮች ያለፍንበትን መንገድ የምናካፍላችሁ ይሆናል።

አንድን ኮርስ አንድ ሰው የሚያስተምራችሁ ሲሆን በየቻፕተሮቹ መጨረሻ ከተማራችሁት ጥያቄ እና መላሶችን ይዘጋጃሉ።

የትኛውንም አይነት ጥያቄ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ፤ እንዲሁም ሳምፕል ቲቶሪያሉን ከታች ኮመንት ስር ወይም ግሩፕ ላይ ፖስት ስላደረግንው ማየት ትችላላችሁ።

❤️ለመመዝገብ ከታች ባሉት አማራጮች ልታናግሩን ትችላላችሁ 👇👇👇

❤️@Mejido / @Jufirst_bot     
    
 
Tel:0927429565                                                                                                              


የመወያያ ግሩፕ👇👇👇
https://t.me/JU2017Fresh

Jimma University Students 🇪🇹

27 Oct, 11:02


#Academic_Calender for nongraduating weekend and extension undergraduate students.

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

27 Oct, 10:55


#Academic_Calander for all 3rd year and above non graduating regular students except health.

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

27 Oct, 09:15


#2017_Academic_Calander for 2nd year and GC students.

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

26 Oct, 18:09


General #Maths Module For Social Science Freshman Students.

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈
New Coming Students group
👇👇👇
https://t.me/JU2017Fresh

Jimma University Students 🇪🇹

25 Oct, 14:11


#For_All_2nd_Year_Except_Health

ORIENTATION WILL BE ON MONDAY,

🤑ENGINEERING st: MORNING AT 3:00 LCT

🤑OTHER st: MORNING AT 5:00 LCT

🤑SOCIAL st: AFTERNOON AT 8:00 LCT( MINI STADIUM)

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

25 Oct, 14:00


Cumulative GPA for Computing and Engineering 4 Freshman Natural Science students
Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

25 Oct, 13:29


Cumulative GPA for Other Freshman Natura Science students
Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

25 Oct, 10:18


#For_New_Freshman_Natural_Science_Students

ሰላም እንዴት ናችሁ😊?

መቼስ ከኛ ጋር ሆናችሁ እኛ ከጎናችሁ እስካለን ድረስ እንደማትቸገሩ እናምናለን😊😊😊፡፡

ዛሬ ስለ ፊልድ አመራረጥ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ምን ይመስላል ሚለውን አጭር ገለፃ ልንሰጣችሁ ወደድን፡፡

📌  ባለፈው አመት ጀምሮ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከእስከዛሬው ለየት ያለ አሰራር ይዞ መጥቷል እርሱም፦

🌐 ሁላችሁም የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች የመጀመሪያ መንፈቀ አመትን ካጠናቀቃችሁ በኋላ ወደተለያዩ ዘርፎች ትመደባላችሁ👇👇👇

  1. የምዘና ፈተና የሚወስዱ
COC / የምዘና ፈተና ለመውሰድ በቂ ውጤት ያላቸው : በባለፈው ዓመት ጅማ ዩኒቨርሲቲ 3.46 እና ከዛ በላይ  ያስመዝገቡ ተማሪዎች ለፈተና መቀመጥ ችለዋል ።

የምዘና ፈተና / COC የሚያስፈልጋቸው የትምህርት ዘርፎች ምንድናቸው?

1️⃣. 𝗠𝗲𝗱𝗶𝗰𝗶𝗻𝗲
2️⃣. 𝗣𝗵𝗮𝗿𝗺𝗮𝗰𝘆
3️⃣. 𝗗𝗲𝗻𝘁𝗶𝘀𝘁𝗿𝘆
4️⃣.Veterinary
5️⃣.Medical lab
6️⃣.Anaesthesia
7️⃣.HO
8️⃣.Environmental health
9️⃣.Physiotherapy
1️⃣🔠.Midwifery


💿ጊዜው ሚሆነው አንደኛ ሴሚስተር ከጨረሳችሁ በኃላ ሌሎች ዘርፎች ወደ ሁለተኛ ሴሚስተር ሲሸጋገሩ CoC ተፈትነው ብቁ የሆኑ ተማሪዎች ብቁ የሆኑለትን ዲፓርትመንት ተቀላቅለው ይጀምራሉ፡፡ ይህ ማለት ለMedicine ብቁ የሆነ ተማሪ Pre-Medicine ኮርሶችን በመጀመር Doctor የመሆን ህልሙን ጉዞ አንድ ብሎ ይጀምራል ማለት ነው😊፡፡

🫥ነገር ግን አንድ የቀረ የጤና ዲፓርትነንት አለ እሱም ነርሲንግ ሲሆን ነርሲንግ መግቢያ መስፈርቱ እና ሁኔታው ከሌሎቹ ይለያል እርሱም ገና አንደኛ ሴሚስተር ስትጀምሩ ለነርሲንግ ብቻ ምዝገባ የምታካሄዱ ይሆናል ከዚያ የመግቢያ ፈተና ይሰጥና ብቁ ሁናችሁ ከተገኛችሁ ከሌሎቹ በተለየ ቀድማችሁ ትመደባላችሁ ማለት ነው ብቁ ያልሆናችሁት ደግሞ ወደ ሌላ ዘርፍ መግባት የምትችሉ ይሆናል።

  💠  2. All Engineering and Computing

🫠(Electrical,Biomedical,Mechanical,Civil Engineering and etc..)
🫠SOFTWARE ENGINEERING
🫠ARCHITECTURE
🫠COMPUTER SCIENCE
🫠INFORMATION TECHNOLOGY 🫠INFORMATION SCIENCE 

ከላይ የተዘረዘሩት 👆👆👆Pre- engineering and Computing በሚለው Stream ውስጥ ይካተታሉ፡፡

☑️ከዚያም በሁለተኛ መንፈቅ ዓመት በሚያስገኙት እና በመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት አማካይ ውጤት አማካኝነት ምደባ ይካሄዳል።

𝟹.ምንም አይነት ዲፓርትመንት ያልመረጣቹህ ተማሪዎች (OTHER NATURAL SCIENCE)

🟡ይሄኛው ምድብ ደግሞ ከላይ የተጠቀሰውን ሁለቱንም ዘርፎች ለመግባት apply ያላደረገ ተማሪ ወደዚኛው ዘርፍ ይመደባል፡፡ እዚህ ውስጥ እንደ Agro-economics, Agro-business,Applied , ቲቺንግ,  ስፖርት ሳይንስ,  አኒማል ሳይንስ, አግሪካልቸርን ጨምሮ ሌሎችም ይካተታሉ፡፡

🚫ካሁኑ ተረጋግታችሁ አሪፍ ግሬድ ለመስራት መትጋት ቀጥሉ፡፡

👌እኛ በሚያስፈልጋችሁ ነገር በሙሉ ከጎናችሁ አለን፡፡

መልካም ጊዜ!

የፍሬሽ ተማሪ የመወያያ ግሩፕ👇👇👇
https://t.me/JU2017Fresh

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

24 Oct, 17:20


This is to inform you that your online registration is active for two consecutive days (Oct 24 and 25/2024 G.C).


Any student who may fail to register according to the deadline, he/she take the risk i.e restricted from every service of the institute.

For any help please contact physically JiT registrar office.

NB: The registration of Freshman and Internship students will be done after program selection and Internship defense or presentation respectively.

Source JIT Registrar


Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

24 Oct, 14:30


#For Freshman Students

Here these are your freshman course modules.

ከላይ የተያያዙት የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፍሬሽማን የምትማሯቸው የሶሻል እና የናቹራል ሞጁሎች ናቸው።


👑ለወቅታዊ መረጃዎች እና ትምርታዊ ድጋፎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇

የፍሬሽ ተማሪ የመወያያ ግሩፕ👇👇👇
https://t.me/JU2017Fresh

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

24 Oct, 13:49


በ2017 የትምርት ዘመን ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች ከስር ባለው የቴሌግራም ግሩፕ መረጃ መጠይቅና ሀሳብ መለዋወጥ ትችላላችሁ።

ሲኒየር ተማሪዎች አዲስ ለሚገቡ ጅማ ለደረሳቸው ጓደኞቻችሁ ይህን ፖስት ለነሱ በመላክ መረጃ እንዲያገኙ ያድርጓቸው።

🌐Group https://t.me/JU2017Fresh

Jimma University Students 🇪🇹

11 Oct, 08:58


አቬሽን ሳይንስ እና ኤሮስፔስ ምህምድስና በጅማ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ይጀመራል ተብሎ ይታሰባል፤ ሆኖም እሱን ለመማር መጀመሪያ ሴሚስተር ፍሬሽማን ኮርስ እና በሁለተኛው ሴሚስተር ቅድመ ምህንድስና መማር ይጠበቅባችኋል።

ተጨማሪ መረጃ ስናገኝ ወደፊት የምናቀርብላችሁ ይሆናል።

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

10 Oct, 10:26


Channel name was changed to «Jimma University Students 🇪🇹»

Jimma University Students 🇪🇹

09 Oct, 06:48


☑️Breaking News

☑️ተራዝሞ የነበረው የ2017 ትምርት ዘመን ምዝገባ ጥቅምት 14 እና 15 የሚካሄድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

07 Oct, 18:45


#ፍትህ_ለጅማ_ዩኒቨርሲቲ_ተማሪዎች

☑️የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መከራ ከቀን ወደቀን እየተባባሰ መቷል ከኢትዮፒያ 2ኛ ደረጃን ከሚይዝ ትልቅ ዩኒቨርሲቲ የማይጠበቅ ነገር እየደረሰብን ይገኛል ይሁን በጊዜ ሂደት ይስተካከላል ብለን የምግቡን እና የተለያዩ ችግሮችን ዝም ስንል አሁን ደግሞ ጭራሽ በጊዜያችን ላይ እና በእድሜያችን ላይ እየተጫወቱብን ይገኛል፤ ለዚህ ችግሩ ደግሞ የአመራር እና የስራ አፈፃፀም ችግርንጂ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ለብቻው ከሌሎቹ ተለይቶ የተጋፈጠው ችግር ኖሮ አይደለም ሆኖም አሁን ላይ በተለይ የጤና ተማሪዎች ከወጡ ከ3ወር በላይ ሁኗቸዋል በዛም ምክንያት በጊዜ መመረቅ እያለባቸው ከባቾቻቸው 1አመት ወደኋላ ቀርተዋል ስለዚህ በተቻለ ፍጥነት ዩኒቨርሲቲው ያለበትን የበጀት ችግር በምንም ምክንያት ቀርፎ በቶሎ ወደ ዩኒቨርሲቲ እንዲያስገባ ስንል እንጠይቃለን።

✍️የተማሪን ጉዳይ አጉልቶ ሊጠይቅ እና ሊሟገት የሚገባው የተማሪ ህብረት ፕሬዝዳንት ሁኖ ሳለ ራሳቸውን ከዩኒቨርሲቲው አመራር ጎን በማድረግ የተሰጣቸውን ስልጣን በዝምታ እና ከተማሪ ጎን ባለመቆም ለስሙ አሉ እንዲባሉ መቀመጣቸውን ሁላችንም መታዘብ ከጀመርን ሰንበትበት ብለናል፤ ሆኖም አሁንም ጊዜ አለና የ4ወር ትምርት በ45 ቀን መማር እንዲቆምና የተለያዩ የተማሪ መብቶች እንዲከበሩ በአግባቡ ስራችሁን እንድትሰሩና በትክክል ሀላፊነታችሁን እንድትወጡ እንጠይቃለን መስራት ካልተቻል ደግሞ ተማሪን ከማስለቀስ መልቀቅ የተሻለ መፍትሄ ነው።

ሀሳብ እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ ከስር ኮመንት መስጫ ቦታ ላይ ወይም ግሩፕ ላይ ሀሳባችሁን መግለፅ ትችላላችሁ።

#Justice_for_Jimma_University Students .

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma University Students 🇪🇹

06 Oct, 16:41


The extended registration period at Jimma University is adding insult to injury for health students. Recently Jimma University is known by wasting the time of its health students. For example other universities (i.e: Haramay,...) 2013 E.C batch of public health students are graduated while Jimma University yet to graduate even those from 2012 E.C batch. The same is true for anesthesia students. Almost all departments are delayed one year at Jimma University from their peers at other universities. It's essential for health student's to discuss what they have to do in light of these challenges.

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈