Jimma Unversity Freshman students @jufreshmanstudents Channel on Telegram

Jimma Unversity Freshman students

@jufreshmanstudents


We are working for your success.....

Jimma Unversity Freshman students (English)

Are you a freshman student at Jimma University? Are you looking for a supportive community that can help you navigate through your first year of university? Look no further than the Telegram channel @jufreshmanstudents!
This channel is dedicated to all the freshman students at Jimma University, offering a platform where you can connect with your peers, receive important updates, and access valuable resources that will help you succeed in your academic journey. Whether you have questions about your courses, need study tips, or are simply looking for a friendly space to discuss your university experience, this channel is the place to be.

At @jufreshmanstudents, we are committed to your success. Our team of experienced moderators and fellow students are here to support you every step of the way. From sharing study guides to organizing group study sessions, we strive to create a welcoming and inclusive community where you can thrive academically and socially.

Join us today and become part of a vibrant community of freshman students at Jimma University. Let's work together towards your success and make your university experience truly memorable! Remember, at @jufreshmanstudents, we are working for your success.

Jimma Unversity Freshman students

08 Jan, 14:00


Maths final exan

Jimma Unversity Freshman students

08 Jan, 14:00


Maths final exam

Jimma Unversity Freshman students

08 Jan, 13:58


Physics final exam

Jimma Unversity Freshman students

06 Jan, 22:25


Merry Christmas for our Christian family.
The king and Our Savior is born!

Jimma Unversity Freshman students

05 Jan, 10:02


በጅማ ዪኒቨርሲቲ ሜድስን መማር አስበዋል?

ዴንታል ሜድስን፣ ፋርማሲ፣ አንስቴዥያ ለመማር እቅድ አልዎት? እንኳን ደስ አልዎት ውሳኔዎ ትክክል ነው።

👨‍⚕ የጅማ ዪኒቨርሲቲ ከፍተኛ ፉክክር ካለባቸው ዪኒቨርሲቲዎች አንዱ ነው። በተጨማሪም ጠንከር ያለ የCOC ፈተና በመስጠት ብቁ የሆኑትን ይቀበላል።

👩‍⚕ MindSpark COC በሜድስን እና ዴንትስትሪ Team የጅማ ዪኒቨርሲቲ COC ላይ ብቻ ትኩረት ያደረገ ቲቶርያል አዘጋጅቷል።

📍 MindSpark COC የጅማ ዪኒቨርሲቲ ፈተናውን በWebsite በምሰጥበት ተመሳሳይ Platform የመልመጃ ፈተናዎችን በWebsite  ይሰጣል። እንድሁም ያለፉ አመታት COC ጥያቄዎችን ከነሙሉ ማብራርያ ያቀርብልዎታል።

🗣 Testimonials |🧑‍💻Registration @mindsparkrobot

Jimma Unversity Freshman students

03 Jan, 05:14


Physical fitness

Jimma Unversity Freshman students

02 Jan, 14:17


If anyone saw a PC charger at the main campus in the social library, please contact me. phone number:-0992517704

Jimma Unversity Freshman students

27 Dec, 17:13


Maths exam

Jimma Unversity Freshman students

27 Dec, 04:40


Wishing all freshman students the best of luck in your mid exams!

Jimma Unversity Freshman students

25 Dec, 20:22


Tip for freshman students.
For your physics exam, make sure to complete all the worksheet questions assigned by your teachers thoroughly.special workout part.

Jimma Unversity Freshman students

25 Dec, 20:17


Physics 2013 mid exam

Jimma Unversity Freshman students

01 Dec, 04:53


#Komii Barattoota Yuunivarsiitii Jimmaa moora  JIT irraa.

Barattoonii Yuunivarsiitii Jimmaa moora inistiitiyuutii Teknoolooji Sababa bishaan torban tokkoo oliif badee jiruuf Rakkoo cimaa keessa jirra jedhan.

Rakkoo bishaanii Kanaanis bishaan erga mooraadhaa badee guyyaa 10(kudhanii) ol ta'uu irraa kan ka'e barattonni qulqulinna isaanii waan eeggataniin dhabuu irra darbee, dhugaatiidhaaf qarshii isaaniitiin bitataa fayyadamaa jiraachuu ibsanii jiru.

Akka barattonni kun jedhanitti 

"Ammaa Yoonaatti rakkoon kun furamuu dhabuu isaatiin waan ittiin qulqullina qaama keenyaa eeggannu dhabuu irra dabarree, nyaataaf gara kaaffee yaroo deemnuyyuu osoo hin dhiqatin nyaannee , osoo hin dhiqatinis bahaa jirra, kun ammoo fayyaa keenya irratti miidhaa waan fiduuf qaamni dhimmi ilaallatu furmaata hatattamaa nuuf kennuu qaba " jedhan.

Jimma Unversity Freshman students

01 Dec, 04:45


#የውሀ_ችግር_በJIT

በጅማ ዩኒቨርሲቲ JIT ካምፓስ ውሀ ከጠፋ 2ሳምንታት ተቆጥረዋል ከላይ በምታዩት መልኩ ውሀ በመኪና ነው ሚመጣው፤ ለመጠጥነት የሚለውም ውሀ በመኪና የሚመጣው ውሀ ነው በተጨማሪም ካፌ ላይ እራሱ ውሀ የማይኖርባቸው ጊዜያት አሉ ፤ እሱ ደግሞ የንፅህና ጉድለት ከማምጣቱ ባሻገር ለጤና እክሎች ሊዳርግ ይችላል ስለዚህ ሁላችንም የJIT ተማሪዎች ችግሩ በቶሎ ተቀርፎ ይውሀ አቅርቦት እንድናገኝ በማለት እንጠይቃለን።

Jimma Unversity Freshman students

30 Nov, 09:28


All Freshman Modules
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👉የትምህርት ሕይወታችሁ ከእኛ ጋር ብሩህ ነወ።👈
                ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
               ❇️
@freshmanexams   ❇️
               ❇️
@freshmanexams1  ❇️
                ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
For Comment
@freshmanexams12_bot

Jimma Unversity Freshman students

30 Nov, 09:28


Freshman Modules

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👉የትምህርት ሕይወታችሁ ከእኛ ጋር ብሩህ ነወ።👈
                ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
               ❇️
@freshmanexams   ❇️
               ❇️
@freshmanexams1  ❇️
                ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
For Comment
@freshmanexams12_bot

Jimma Unversity Freshman students

21 Nov, 12:17


BEEKSISA! GAMTAA BARATTOOTA IRRAA.

Kabajamtoota Barattoota Keeenya Akkuma Beekamu  Sa'aatiin Kaaffee Gabaabaa tahuu waliin  Hiriirri  Dheeratee Seenuuf rakkisaa ta'aa jira.


Nutis akka Gamtaa Barataatti  kan Hubachuun  Sa'aatiin Irbaataa kanaan Dura 11:30 -1:00 ture akka 11:00- 1:00 tahu Hayyamsiisnee jirra.

Isinis guyyaa hardhaa irraa jalqabdanii sa'aatii kanatti dhaqxanii akka fayyadamtan isiniin jenna.

ማስታወቂያ !

ውድ ተማሪዎቻችን እንደምታውቁት የካፌ ሰዓት አጭር በመሆኑ ሰልፊ  በዝቶ  ቶሎ  ለመግባት እየተቸገረን  መሆኑ ይታወቃል ።

እኛም እንደ ተማሪ ህብረት እሄንን በመረዳት እራት ላይ  11:30-1:00 ሰዓት የነበረውን 11:00-1:00  እንዲቀየር  አስደርገናል።

እናንተም እሄንን በመረዳት ከዛሬ ጀምራችሁ በግዜ  ሄዳችሁ እንድትጠቀሙ እናሳውቃቹዋለን.

Jimma Unversity Freshman students

20 Nov, 09:48


100% best decision of Moe

Jimma Unversity Freshman students

20 Nov, 09:19


For_2016_Remedial_Students

በ2016 የሬሚዲያል ፕሮግራም በመከታተል ውጤት ስትጠባበቁ የነበራችሁ ተማሪዎች ከታች ባለው ሊንክ ውጤታችሁን ከአሁን ሰአት ጀምሮ ማየት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

= https://portal.ju.edu.et

Jimma Unversity Freshman students

20 Nov, 00:40


#JimmaUniversity

በ2017ዓ.ም የት/ት ዘመን በጅማ ዩኒቨርስቲ
ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባችሁ በመጪው ህዳር 19 - 20/2017 በዩኒቨርስቲው በተመደባችሁባቸው ካምፓሶች ማለትም የተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (ከሴክሽን 1-26) እና ግብርና እና እንስሳት ሕክምና ኮሌጅ (ከሴክሽን 27- 31) እንዲሁም የሶሻል ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች ደግሞ በዋናው ግቢ እንደሚካሄድ ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።

👉ማሳሰቢያ

1. በ2017ዓ.ም የት/ት ዘመን በጅማ ዩኒቨርስቲ በRemedial ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ግዜያችሁ በቀጣይ ማስታወቂያ የሚገለጽ መሆኑን አውቃችሁ በትዕግስት እንድትጠባበቁ እናሳስባለን፡፡

2. በ2016ዓ.ም የት/ት ዘመን በጅማ ዩኒቨርስቲ የRemedial ፕሮግራም ትምህርታችሁን የተከታተላችሁ ተማሪዎች በመጪው ቅርብ ቀናት https://portal.ju.edu.et ላይ የመለያ ቁጥራችሁን በማስገባት አጠቃላይ ውጤታችሁን ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ላለፋችሁ ተማሪዎች ምዝገባችሁ ከላይ በተጠቀሰው ቀናት በተመሳሳይ የሚፈጸም መሆኑን እንገልጻለን፡፡

3. አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ሴክሽን እና ካምፓስ ከተወሰኑ ቀናት በኋላ https://portal.ju.edu.et ላይ ስለሚለቀቅ የአድሚሽን ቁጥራችሁን በማስገባት ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ነባር የሬሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ደግሞ ይህንን መረጃ የመለያ ቁጥራችሁን (ID No) በማስገባት ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma Unversity Freshman students

19 Nov, 12:28


የትምህርት ሚንስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ክብርት ወ/ሮ ሀና አርዓያስላሴን ከህዳር 05/2017 ዓ.ም ጀምሮ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው እንዲሰሩ መደበዋል።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news

Jimma Unversity Freshman students

04 Nov, 09:17


Dear Under graduate (regular) students.
**********
This is to inform you that the Add/drop schedule is depicted on the attached notice. Therefore, you are kindly requested to act accordingly.

Jimma Unversity Freshman students

03 Nov, 09:47


The students who assigned to Agaro Campus.

Jimma Unversity Freshman students

01 Nov, 06:10


Dear all Freshman Other Natural Science students
***
Thi
s is to inform you that you will leave JiT campus to your respective campus on Sunday (Nov 3/2024 G.C or Tikimt 24, 2017) morning. Now, you are asked to finish your clearance today taking the form from freshman coordinator office and avail yourself on Sunday morning Infront of JiT students Clinic.

Jimma Unversity Freshman students

30 Oct, 16:36


Dear applicants of Aerospace Engineering program.
*******************************************
This is to inform you that here the attached list of students are those who are accepted by the Academy after the analysis of all assessments including today's interview. Thus, Congratulation for the twenty (20) accepted students and the other five students must select their choices before the system is closed.

Jimma Unversity Freshman students

29 Oct, 15:04


Dear all UG (Regular) students
**********
As you know, the registration date of this academic year is passed on October 23-24/2024 G.C (Tikimt 14-15/2017 E.C). However number of students are not registered yet. Thus, this is the final reminder to register with penality until tomorrow (30/10/2024) 4:00pm.
N.B:
1. Please check first whether you are registered or not @ registrar office A-023.
2. Any student who failed to register until tomorrow 4:00 pm will leave the campus doing his/her withdrawal.

Jimma Unversity Freshman students

27 Oct, 14:33


Breaking News to all Engineering and Computing students
**********
In this year, Academy of Aviation Science and Aerospace Engineering (ASASE Academy) will start with a new program Aerospace Engineering. Now, you are invited to join this program considering the eligibility and admission criterion. The criterions and detail information are attached here below. Please register with Google form online attached here or in person contact @Admin building office B-00039.
Registration deadline: Tomorrow Monday 28/10/2024
Entrance Exam: Tuesday (29/10/2024) afternoon @ 2:00pm.

Jimma Unversity Freshman students

25 Oct, 17:12


#For_New_Freshman_Natural_Science_Students

ሰላም እንዴት ናችሁ😊?

መቼስ ከኛ ጋር ሆናችሁ እኛ ከጎናችሁ እስካለን ድረስ እንደማትቸገሩ እናምናለን😊😊😊፡፡

ዛሬ ስለ ፊልድ አመራረጥ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ምን ይመስላል ሚለውን አጭር ገለፃ ልንሰጣችሁ ወደድን፡፡

📌  ባለፈው አመት ጀምሮ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከእስከዛሬው ለየት ያለ አሰራር ይዞ መጥቷል እርሱም፦

🌐 ሁላችሁም የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች የመጀመሪያ መንፈቀ አመትን ካጠናቀቃችሁ በኋላ ወደተለያዩ ዘርፎች ትመደባላችሁ👇👇👇

  1. የምዘና ፈተና የሚወስዱ
COC / የምዘና ፈተና ለመውሰድ በቂ ውጤት ያላቸው : በባለፈው ዓመት ጅማ ዩኒቨርሲቲ 3.46 እና ከዛ በላይ  ያስመዝገቡ ተማሪዎች ለፈተና መቀመጥ ችለዋል ።

የምዘና ፈተና / COC የሚያስፈልጋቸው የትምህርት ዘርፎች ምንድናቸው?

1️⃣. 𝗠𝗲𝗱𝗶𝗰𝗶𝗻𝗲
2️⃣. 𝗣𝗵𝗮𝗿𝗺𝗮𝗰𝘆
3️⃣. 𝗗𝗲𝗻𝘁𝗶𝘀𝘁𝗿𝘆
4️⃣.Veterinary
5️⃣.Medical lab
6️⃣.Anaesthesia
7️⃣.HO
8️⃣.Environmental health
9️⃣.Physiotherapy
1️⃣🔠.Midwifery


💿ጊዜው ሚሆነው አንደኛ ሴሚስተር ከጨረሳችሁ በኃላ ሌሎች ዘርፎች ወደ ሁለተኛ ሴሚስተር ሲሸጋገሩ CoC ተፈትነው ብቁ የሆኑ ተማሪዎች ብቁ የሆኑለትን ዲፓርትመንት ተቀላቅለው ይጀምራሉ፡፡ ይህ ማለት ለMedicine ብቁ የሆነ ተማሪ Pre-Medicine ኮርሶችን በመጀመር Doctor የመሆን ህልሙን ጉዞ አንድ ብሎ ይጀምራል ማለት ነው😊፡፡

🫥ነገር ግን አንድ የቀረ የጤና ዲፓርትነንት አለ እሱም ነርሲንግ ሲሆን ነርሲንግ መግቢያ መስፈርቱ እና ሁኔታው ከሌሎቹ ይለያል እርሱም ገና አንደኛ ሴሚስተር ስትጀምሩ ለነርሲንግ ብቻ ምዝገባ የምታካሄዱ ይሆናል ከዚያ የመግቢያ ፈተና ይሰጥና ብቁ ሁናችሁ ከተገኛችሁ ከሌሎቹ በተለየ ቀድማችሁ ትመደባላችሁ ማለት ነው ብቁ ያልሆናችሁት ደግሞ ወደ ሌላ ዘርፍ መግባት የምትችሉ ይሆናል።

  💠  2. All Engineering and Computing

🫠(Electrical,Biomedical,Mechanical,Civil Engineering and etc..)
🫠SOFTWARE ENGINEERING
🫠ARCHITECTURE
🫠COMPUTER SCIENCE
🫠INFORMATION TECHNOLOGY 🫠INFORMATION SCIENCE 

ከላይ የተዘረዘሩት 👆👆👆Pre- engineering and Computing በሚለው Stream ውስጥ ይካተታሉ፡፡

☑️ከዚያም በሁለተኛ መንፈቅ ዓመት በሚያስገኙት እና በመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት አማካይ ውጤት አማካኝነት ምደባ ይካሄዳል።

𝟹.ምንም አይነት ዲፓርትመንት ያልመረጣቹህ ተማሪዎች (OTHER NATURAL SCIENCE)

🟡ይሄኛው ምድብ ደግሞ ከላይ የተጠቀሰውን ሁለቱንም ዘርፎች ለመግባት apply ያላደረገ ተማሪ ወደዚኛው ዘርፍ ይመደባል፡፡ እዚህ ውስጥ እንደ Agro-economics, Agro-business,Applied , ቲቺንግ,  ስፖርት ሳይንስ,  አኒማል ሳይንስ, አግሪካልቸርን ጨምሮ ሌሎችም ይካተታሉ፡፡

🚫ካሁኑ ተረጋግታችሁ አሪፍ ግሬድ ለመስራት መትጋት ቀጥሉ፡፡

👌እኛ በሚያስፈልጋችሁ ነገር በሙሉ ከጎናችሁ አለን፡፡

መልካም ጊዜ!

የፍሬሽ ተማሪ የመወያያ ግሩፕ👇👇👇
https://t.me/JU2017Fresh

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma Unversity Freshman students

24 Oct, 09:18


Dear Undergraduate (Regular) students
*******
Welcome to JiT after two months of break time. This is to inform you that your online registration is active for two consecutive days (Oct 24 and 25/2024 G.C). Thus, you are request to register ahead of the deadline. Any student who may fail to register according to the deadline, he/she take the risk i.e restricted from every service of the institute. For any help please contact physically JiT registrar office.
NB: The registration of Freshman and Internship students will be done after program selection and Internship defense or presentation respectively.

Jimma Unversity Freshman students

18 Oct, 00:57


ድንገት Aviation Science and Aerospace Engineering coc exam ቢኖረው እነደዚ አይነት ጥያቄዎችን ልተጠየቁ ትችላላቹ ስለዚህ አስኪ ዝም ብላቹ በነዚ ላይ በመመስረት አየት አየት አርጉ።


▎1. General Knowledge

Key Components: Identify primary aircraft components.

Control Surfaces: Explain their functions.

▎2. Aerodynamics

Bernoulli’s Principle: Describe and apply it to aviation.

Lift  Drag Factors: Discuss what affects these forces.

▎3. Aircraft Systems

Hydraulic System: Explain its basic operation.

Engine Types: Compare turbofan vs. turbojet engines.

▎4. Flight Mechanics

Stall vs. Spin: Define both terms.

Weight  Balance: Analyze their impact on performance.

▎5. Navigation Communication

Navigation Systems: List types used in aviation.

Air Traffic Control: Discuss its safety role.

▎6. Materials Structures

Construction Materials: Identify common materials and their uses.

Fatigue in Materials: Explain the concept.

▎7. Safety Regulations

Regulatory Purpose: Outline FAA (or relevant authority) regulations.

Safety Management Systems (SMS): Discuss their importance.

▎8. Propulsion

Jet Engine Operation: Explain the stages of a jet engine.

Propulsion Systems: Evaluate advantages and disadvantages.

▎9. Space Exploration

Flight Differences: Compare atmospheric vs. space flight.

Design Challenges: Identify major challenges in spacecraft design.

▎10. Problem-Solving Scenarios

Fuel Calculation: Solve a scenario based on flight data.

System Failure Analysis: Suggest corrective actions for hypothetical failures.

▎11. Current Trends Technologies

Impact of UAVs: Discuss their influence on aviation.

Sustainable Technologies: Review advancements in sustainable aviation.

▎12. Case Studies

Accident Analysis: Examine a historical accident and lessons learned.

Technological Innovations: Review recent innovations in aerospace engineering.
Join and share
👇👇👇👇👇
https://t.me/JUfreshmanstudents

Jimma Unversity Freshman students

14 Oct, 04:20


አርክቴክቸር ENGINEERING‼️

🕌 አርክቴክቸር  ኢንጅነሪንግ  በአሁኑ ሰአት በብዙ ተማሪዎች ባይሆንም ውስን ተማሪዎች ተፈላጊ እየሆነ የመጣ የ ኢንጅነሪንግ ፊልድ ነው ።መስኩ የሚያተኩረው በዙሪያችን ባለው ተለዋዋጭ ዓለም እና ህንፃዎቻችንን ፣ ሰፈሮቻችንን እና ከተሞቻችንን ከአዳዲስ ግንዛቤዎች እና ከነዋሪዎች ፍላጎቶች ጋር የማጣጣም ተግዳሮት ላይ ነው ፡፡

አርክቴክቸር ከዲዛይን ጋር ይሠራልየህንፃዎች እና ሌሎች አካላዊ መዋቅሮች እቅድ እና ግንባታ ፡፡ ብዙውን ጊዜ ሕንፃዎች እና አካላዊ መዋቅሮች የስነ-ሕንጻ ሥራ ውጤቶች እንደሆኑ ይነገራል ፡፡
👩‍🏫በዚህ መስክ ውስጥ ለማደግ አንድ ሰው የተወሰኑ ክህሎቶችን እና ጥራቶችን መያዝ አለበት።

# የፈጠራ ቴክኒካዊ እውቀት
#የአስተዳደር ችሎታ
#ፋይናንስ እና ወጪ ግምት ችሎታ
#ስዕል ፣ የእቅድ አወጣጥ ችሎታ
#ተክል ትርጓሜ እና ግንዛቤ
#የድምፅ ጂኦሜትሪ እና የሂሳብ እውቀት አይን ለዝርዝር ፡፡
#የትንታኔ እና ችግር ፈቺ ክህሎቶችጥሩ #የደንበኛ መስተጋብር (ግንኙነት) ችሎታ።


    📌 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው

አርክቴክት ለመሆን ዜጎች በአርክቴክቸር እና በከተማነት ድግሪ መውሰድ አለባቸው ።በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ 5 አመት ቆይታ የነበረው ቢሆንም አሁን ላይ ግን Fresh man ን ጨምሮ 6አመት ሆኗል። በዚህ ሁኔታ 10 ሴሚስተሮች አሉ። በመጨረሻዎቹ ሴሚስተሮች ውሰጥ ተማሪው በአንዳንድ ፕሮጀክቶች ውስጥ የመለማመድ ስሜት እንዲኖረው ያስፈልጋል። ምክንያቱም በሰነ-ህንፃው አካባቢ ያተኮሩ የፕሮጀክቶች ልማት ተሞክሮ ምን ያህል እንደሆነ እንዲሁም የኮርስ መደምደሚያ ወረቀትዎን(ቲሲሲ) እንደ ፅሁፉ የተወሰነ እውቀት ስለመኖሩ የተወሰነ ስራ ልምምድ ጫና ግዴታ ስለሆነ ነው።

    📚 ምን አይነት ተማሪ ነው አርክቴክት መግባት ያለበት

አርክቴክቸር Engeenering ለመግባት ስዕል ላይ አሪፍ ፍላጎት እና ዝንባሌ ያላቸው ተማሪዎች ቢገቡበት ይመረጣል። እንዲሁም በስዕልና design የማድረግ ተሰጥኦ, ፍላጎት እንዲሁም ልምድ ያለው መሆን አለበት ትምህርቶች ላይ ጎበዝ ለመሆን  ላይ አሪፍ ብትሆኑ ይመረጣል።

           
የአንድ አርክቴክት ዋና ተግባራት የሚከተሉትን ያካትታሉ

ከደንበኞች ጋር መገናኘት ፣
     እንደ ሥነ-ሕንጻ የመጀመሪያ ደረጃ ተማሪ ፣ የከተማነት ፣ እና የህንፃ ሳይንስ TU Delft ላይ ከመጀመሪያዎቹ የጥናትዎ ቀን ጀምሮ በዙሪያዎ ያለውን ዓለም ዲዛይን ማድረግ ይጀምራሉ ፡፡

ተማሪዎች በኢንጂነሪንግ ፣ በንድፈ-ሀሳብ እና በዲዛይን ሁለገብ በሆነ መንገድ ይሳተፋሉ ፡፡



  ከማስተርስ ድግሪ ትምህርቶች ውጭ ተመራቂዎችም ለፒጂ ዲፕሎማ ትምህርቶች መሄድ ይችላሉ! ከዚህ በላይ ከተጠቀሱት የፒ.ጂ.

የመሬት አቀማመጥ አርክቴክቸር
የስነ-ህንፃ ጥበቃ
የቤቶች ሥነ ሕንፃ
የከተማ ፕላን
ክልላዊ እቅድ
የትራንስፖርት እቅድ
የህንጻ ሳይንስ
የግንባታ ቁሳቁስ ምህንድስና።

ኤም.ቢ.ኤ. በ B.Arch መካከል ሌላ ተወዳጅ ምርጫ ነው ፡፡ ተመራቂዎች. እንደ ሪል እስቴት ማኔጅመንት ፣ የፕሮጀክት ማኔጅመንት እና ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ያሉ ኤም.ቢ.ኤል ልዩ ሙያተኞች በእውነተኛ አርክቴክቶች ሲቪ ላይ የበለጠ እሴት ይጨምራሉ ፡፡
       
ኡፍፍፍፍፍፍ  ዉሃ ጠጡ  (5ደቂቃ)🚰  ደከማቹህ😂😂😂......

📌በ በአርክቴክቸር Engineeering የሙያ ዘርፍ ላይ ብቁ እና ስኬታማ የሆነ ባለሙያ ምን ምን ሙያዊ ተግባራትን ያከናውናል

በአሁኑ ጊዜ አብዛኛዎቹ አርክቴክቶች የራሳቸውን የሕንፃ ቢሮዎች (በዚህ ጉዳይ ላይ ገዝ የሆኑ) ማቋቋም ይመርጣሉ። ስለዚህ የሚወዱትን ይሠራሉ እና የራሳቸው አለቆች ናቸው። በአጠቃላይ ፣ የእነዚህ የሕንፃ ጽሕፈት ቤቶች ዋና ተግባራት - በዕቅድ ላይ የምክር ፣ የውስጥ ሥነ ሕንፃ ፣ የግንባታ ሥራዎች ፣ የተበላሹ ቦታዎችን እንደገና ማደስ እና እንዲሁም የከተሞች መስፋፋት ናቸው።

📚 የግል ሥራ ፈጣሪ አርክቴክት ሲሆኑ ፣ በአገልግሎቱ መጠን ላይ በመመርኮዝ ገቢዎች በእጅጉ ሊለያዩ ይችላሉ። ይህ የሆነበት ምክንያት እንደ የከተማው መጠን እና እነዚህ ቢሮዎች የሚገኙበት ገቢን በቀጥታ የሚነኩ ምክንያቶች ስላሉ ነው


📚 AN ARCHITECT ENGINEER is someone who:

📌• Designs, builds, and also...
በአጭሩ ሥነ-ህንፃ ግድቦችን ፣ ድልድዮችን እና ዋሻዎችን ለመጫን ትሁት ቤቶችን እና ህንፃዎችን ዲዛይን እና ግንባታ ውስጥ ትልቅ ሚና ይጫወታል።

የአርክቴክቸር Engineeering  የስራ እድሉ እስከምን ድረስ ነው

በአርክቴክቸር Engineeering ተመርቄ ስራ ላላገኝ እችላለሁ🤔 አይስጉ የስራ እድሉ በሀገራችን ላይ ስላልተለመደ እንደዚ ነው ለማለት ባንችልም በክልል የስነ ህንፃ እና የከተማ ም/ቤት (CAU) በመመዝገብ እንዲሁም በአርክቴክቸር Engineering የተመረቀ ተማሪ በግልም ሆነ በgroup የተለያዩ ስራዎች መስራት ይችላል።

📌 የአርክቴክቸር  Engineeering ትምህርት ከባድ ነው ወይስ ቀላል🤔
📌 አርክቴክቸር Engineering ከባድ ነው ወይም ቀላል የሚለውን ተምረን አላየነውም 🙄🙃😇ባንልም ት/ት ከተባለ ሁሉንም focus እስካላደረግን ድረስ ይከብዱናል ሀ ሲባል የሚከብድ ት/ት የለም 😏እራሳችን ካላከበድነው ድረስ ፖ ሲባል ደግሞ ውጤታማ ለመሆን አስተማሪ የሚያስተምረውን በደንብ ማዳመጥና የሚሰጡትን courses መከታተል, ከሚያውቁ ሠዎች መጠየቅና ራስን ማሳመን ናቸው እና እነሱን በደንብ መረዳት እና Practise ማድረግ ከቻላችሁ ደስ የሚል እና easy የሆነ ትምህርት ነው።

              ገቢውስ ምን ያክል ነው?

አንድ የአርክቴክቸር  Engineering ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል።የግል ሥራ ፈጣሪ አርክቴክት ሲሆኑ ፣ በአገልግሎቱ መጠን ላይ በመመርኮዝ ገቢዎች በእጅጉ ሊለያዩ ይችላሉ። ይህ የሆነበት ምክንያት እንደ የከተማው መጠን እና እነዚህ ቢሮዎች የሚገኙበት ገቢን በቀጥታ የሚነኩ ምክንያቶች ስላሉ ነው።


የአርክቴክተሩ ክፍያዎች አብዛኛውን ጊዜ በሰዓት ሥራ የሚከፈሉ ሲሆን በፕሮጀክት/አማካሪ ሰዓት በሚከፈሉት ዋጋዎች እና ሥራውን ለመከታተል የሚከፈሉት ክፍያዎች ልዩነቶች ሊኖሩ ይችላሉ። በተለምዶ የፕሮጀክቱ በሰዓት ዋጋው ከ $ 100.00  በሰዓት ይጀምራል - ሆኖም ግን ፣ እንደ መጓጓዣ ፣ ኪራይ ፣ የሰራተኞች ክፍያ ፣ ወዘተ የመሳሰሉትን የአርክቴክቱን ወጪዎች አያካትትም።

በብዙ ቦታዎች ግን የአርክቴክቱን ትርፍ በመቀነስ የአገልግሎቱን ተወዳዳሪነት ለማረጋገጥ በአርኪቴክቱ በኩል የሚከፈሉት ክፍያዎች ዝቅተኛ ሊሆኑ ይችላሉ።

join and share
👇👇👇👇👇
https://t.me/JUfreshmanstudents

Jimma Unversity Freshman students

11 Oct, 19:44


Share 'List of UG programs at Jimma University (4).pdf'

Jimma Unversity Freshman students

11 Oct, 10:20


አቬሽን ሳይንስ እና ኤሮስፔስ ምህምድስና በጅማ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ይጀመራል ተብሎ ይታሰባል፤ ሆኖም እሱን ለመማር  መጀመሪያ ሴሚስተር ፍሬሽማን ኮርስ እና በሁለተኛው ሴሚስተር ቅድመ ምህንድስና መማር ይጠበቅባችኋል.ዘንድሮ pre engineering ወስደው department ለመምረጥ ከተዘጋጁ ተማሪዎች aerospace engineering እና aviation ዲፓርትመንት join የሚያደርጉት ምናልባት ወደ 20 ወይም 15 ተማሪ ነው ቁጥሩ ዘንድሮ pre engineering ለወሰዱት ብቻ ነው 2017 freshman ተማሪዎች ቁጥሩ i expect ከዚህ እንደሚበልጥ.

Jimma Unversity Freshman students

09 Oct, 08:03


☑️Breaking News

☑️ተራዝሞ የነበረው የ2017 ትምርት ዘመን ምዝገባ ጥቅምት 14 እና 15 የሚካሄድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma Unversity Freshman students

07 Oct, 16:53


Complaints of Jimma University Students.

The University of Jimma has been teaching and graduating many students in various majors for many years.

The university has been producing talented students who are the hope of the country with adequate quality of education.

However, at the moment, the Students of the university are lodging their grievances.

Their complaint is that there is no call for them and especially the students of the health sector are lagging behind other university students by one year and are suffering.

The delivery of education is also very late and the call date has been postponed to an unknown date for unknown reasons, he said.

Therefore, the students complained that "we are exposed to serious harm and the teaching and learning environment of the university is out of line, and this has been happening for 3 years.
Therefore, the relevant authorities should respond to Us.

Jimma Unversity Freshman students

26 Sep, 07:53


የጅማ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀን ተራዝሟል !

የተራዘመው ከህክምና እና ጥርስ ህክምና ውጪ ላሉት ተማሪዎች ነው።

የመግቢያ ቀን ወደፊት እንደሚገለፅ አሳውቀዋል።

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈

Jimma Unversity Freshman students

17 Sep, 06:41


All Freshman Modules
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👉የትምህርት ሕይወታችሁ ከእኛ ጋር ብሩህ ነወ።👈
                ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
               ❇️
@freshmanexams   ❇️
               ❇️
@freshmanexams1  ❇️
                ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
For Comment
@freshmanexams12_bot

Jimma Unversity Freshman students

17 Sep, 06:41


Freshman Modules

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👉የትምህርት ሕይወታችሁ ከእኛ ጋር ብሩህ ነወ።👈
                ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
               ❇️
@freshmanexams   ❇️
               ❇️
@freshmanexams1  ❇️
                ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
For Comment
@freshmanexams12_bot