ኢየሱስ daily @jesus_daily Channel on Telegram

ኢየሱስ daily

@jesus_daily


ፀጋን የምንካፈልበት ቻናል
" ስለዚህ ምክንያት፥ እሳት እንደሚያቀጣጥል ሰው፥ እጆቼን በመጫኔ በአንተ ያለውን የእግዚአብሔርን ስጦታ እንድታነሣሣ አሳስብሃለሁ።"
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ

ኢየሱስ daily (Amharic)

አለምንም ታላቅ መረጃ ማለት አለበት! አልለዋለው ወንድም እሳት፥ ለተለያዩ ጽሑፋን ለዚህ ዓለም እናት፥ ስለዚህ ታሪኮች ይጠብቁታል። በዚህ ምክንያት 'ኢየሱስ daily' ውይይትን በእንግሊዝኛ አዝናኝና ዋጋ አረጋዊ ለማግኘት የተያዙ ተናጋሪ ተወዳጅ ሰዎችን ለማገኘት አስመልክቶ አስታዉቃቸዋል። 'ኢየሱስ daily' ላይ ሰባት ጠላቶች በአንድ የኢትዮጵያ ተጠቃሚ ብዙሀን ያግቡ። አይሁዳዊ ሐሩር፣ አሜሪካዊ ስለሚገኙ ለሜሪካዊ ሲዳስል፣ ለኢትዮጵያዊ ሚስጥሮች እና በአንገቱ ውስጥ ለበኩላችን ቀመር ለመሰል የሚጠበቃቸው ተቋማትን።

ኢየሱስ daily

28 Oct, 13:56


ሻሎም ሻሎም ቅዱሳን

ኢየሱስ daily

10 Sep, 16:03


መልካም አዲስ አመት
አገልጋይ ኤፊ

ኢየሱስ daily

11 Jun, 16:02


በድሬደዋ ከተማ መልካም ይሆናል

“ትጸኑ ዘንድ መንፈሳዊ ስጦታ እንዳካፍላችሁ ላያችሁ እናፍቃለሁና፤”

የፊታችን አርብ ከ 11:30 ጀምሮ በፀሎት ቤት ቤተክርስቲያን በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ

ኢየሱስ daily

20 Apr, 14:58


ሻሎም ቅዱሳን ዛሬ ማታ ከ 4:00 ጀምሮ የፀሎት አገልግሎት ከአገልጋይ ኤፊ ጋር ይኖረናል

ኢየሱስ daily

07 Apr, 21:27


Live stream finished (1 hour)

ኢየሱስ daily

07 Apr, 20:19


Live stream started

ኢየሱስ daily

05 Apr, 16:33


የክብር ምሽት

የፊታችን እሁድ ማታ በኢየሱስ daily የቴሌግራም ቻናል ላይ አገልጋይ ኤፊ በቀጥታ በ live stream
የሚገለግል ይሆናል::

በሚኖረን live program ላይ የትንቢት የፈውስ እና የነፃ መውጣት ጊዜ ይኖረናል::

የእግዚአብሔር ሰው ኤፊን ፀጋ የምንካፈልበትም ልዪ ፀጋን የመካፈል  ( Impartation ) ጊዜ ተዘጋጅቷል::

@jesus_daily

ኢየሱስ daily

05 Apr, 15:53


.
#ደንቅ ምስክርነት 70

ለ 2 አመት ስራ የሚቀጥረኝ አጥቼ ነበር.........

አንተ #ከፀለይክልኝ በሇላ ወር ሳይሞላ በ #7000 ብር #ተቀጠረኩ ...

አገልጋይ #ኤፊ
@jesus_daily

ኢየሱስ daily

28 Mar, 22:33


Live stream finished (1 hour)

ኢየሱስ daily

28 Mar, 20:58


Live stream started

ኢየሱስ daily

19 May, 18:21


ሙሉሻዬ እንኳን ደስ አለሽ!!

የኢየሱስ daily ቻናል መስራች ከሆኑት ውስጥ ሙልዬ አንዷ ስትሆን በዚህ ቻናልም አብራን የምታገለግል ብርቱ አገልጋይ ናት ይሄው በቅንነት ያገለገለችው ጌታ በአደባባይ ላይ እንደዚህ አክብሯታል እኔም እጅግ ደስ ብሎኝ ጌታን አመስግኛለሁ!!

አገልጋይ ኤፊ

ኢየሱስ daily

11 May, 18:22


live አገልግሎት ተጀምሯል

ኢየሱስ daily

10 May, 20:45


Live stream finished (1 hour)

ኢየሱስ daily

10 May, 20:31


2 የክብር ምሽቶች

ዛሬ ማታ ቅዳሜ እና እሁድ በኢየሱስ daily የቴሌግራም ቻናል ላይ አገልጋይ ኤፊ እና ነብይ ቴዲ በቀጥታ በ live stream
የሚገለግሉን ይሆናል::

በሚኖረን live program ላይ የትንቢት የፈውስ እና የነፃ መውጣት ጊዜ ይኖረናል::

ፀጋ የምንካፈልበትም ልዪ ፀጋን የመካፈል  ( Impartation ) ጊዜ ተዘጋጅቷል::

@jesus_daily

ኢየሱስ daily

10 May, 19:25


live ፕሮግራም ተጀምሯል

ኢየሱስ daily

10 May, 19:24


Live stream started