Sapphi @sapphireani Channel on Telegram

Sapphi

@sapphireani


💙 የእግዚአብሔር ፍቅር የማይለውጠው፣ ምህረቱ የማያነፃው፥ ግርማው የማያስፈራው የሰው ልብ የለም 💙
@SapphireAniley
@Genesis1_1

Sapphi (Amharic)

እናንተ በአስፋይስ አነሌ ላይ እንዴት እንደሚከታተሉ የተያዘ እምነት ታሪካዊ አንዴ ይከታተሉበታል? እኔ የሚመሩትን መረጃዎች ለማቅረብ የምንደክም ነኝ! nበእኛ ነገር ውስጥ ይህን መንገድ በምችላበት እናንተ ቁንገትና ልማትን በሚውሉበት መረጃ ውጤታማ መዜም ስኖች ይመልከቱ። 🌟nእናንተ በSapphi ተካሄደን እና ተከታታይ መመሪያዎች ላይ እንኳን የሰላምና ፍቅር ያለብንን ለማንበብ በማሰማት ናቸው። በSapphi ነኝ ሀብትና እንስሳዎችን የአድራሻዎችን ድምፅና መረጃዎች እናንተን የምንወዳድ ተመልከቱ።nአካባቢዉን እና የሚሰጥ ሪፖርት ከተማ ከሆነ ይመልከቱ።nስለህመም ሺፖንን በሚመጣበት ቀላል አገልግሎታ እንችላለን። 🌺

Sapphi

30 May, 03:35


YouTube keeps blocking the video because of copyright.
But here is a very encouraging movie translated in Amharic.

በኮፒ ራይት ምክንያት ዪቲዪብ ላይ መልቀቅ አልተቻለም።
ነገር ግን በጣም የሚያንፅ የአማርኛ ትርጉም አጭር ፊልም ስለሆነ እነሆ ብያለሁ።

@Sapphireani
💙 መናኙ ተጓዥ 💙
@Sapphireani

Sapphi

18 Jan, 18:20


https://youtu.be/iW1t3PiSo5o

Sapphi

30 Dec, 05:17


💙 ሳይነቅፍ 💙

@SapphireAni
👆 Join 👇
@SapphireAni

Sapphi

30 Dec, 05:16


"ሳይነቅፍ"

ይህች ቃል ለምን እንደሆነ ባላውቅም 'ሳይቆጥብ፣ ሳይሰፍር' የምትል ትመስለኝ ነበር። በደምብ ሳነበው ግን 'አቃቂር ሳያወጣ፣ ሳይኮንን' ማለቱም አይደል?! ቃሉ ሲጀምር እንዲህ ነው የሚለው፥

“ከእናንተ ማንም ጥበብ ቢጎድለው፣ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉም የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፤ ለእርሱም ይሰጠዋል።”
(ያዕቆብ 1፥5)

🥺 ጥበብ ጎድሎን፣ ደካሞች፣ ጥፋተኞች ሆነን ሳለ፣ ለእርዳታ ወደ እግዚአብሔር ብንቀርብ፣ ምንም ሳያጣጥለን፣ የማትረቡ ሳይለን፥ በደስታ የሚረዳን አምላክ ነው የምናመልከው። ታዲያ አሁን በፊቱ ብንደፋ ማን ይከለክለናል? ማረን ብንለው ማን ይስቅብናል? እርሱ ከተቀበለን፣ ጥበብንም ሊሰጠን ቃል ከገባልን፥ እኛ ቀርበን እንለምነዋለን።
ይሄ ነው የመፅሐፍ ቅዱሱ እግዚአብሔር!

@SapphireAni
👆 Join 👇
@SapphireAni

Sapphi

15 Nov, 03:59


ስለ እኔ ስላየኸውና ወደ ፊትም ስለማሳይህ ነገር አገልጋይና ምስክር እንድትሆን ልሾምህ ተገልጬልሃለሁ። (ሐዋርያት 26፥16) 🤚

@SapphireAni
👆 Join 👇
@SapphireAni

Sapphi

04 Nov, 04:43


🏆 ልክ አንድ ሰው ብቻ እንደሚሸለም አስበን፥ የሰጠንን ሩጫ በድል እንጨርስ 🥇

@SapphireAni
👆 Join 👇
@SapphireAni

Sapphi

04 Nov, 04:43


🙌 የስነ መለኮት ትምህርት ጀምሬ እርስት አረኩት አይደል? ይቅርታ!

💙 እኔ እንጃ፤ እግዚአብሔር በብዙ ረሀቤን እየመገበ ነው፣ በቃ ስለ እግዚአብሔር፣ ስለ ቃሉ፣ ስለ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ሁሉ እየሰማሁ የምሆነውን እያጣሁ ነው።

🤷‍♀ ብቻ ምን አለፋችሁ፤ እንዴት ያለ ዓለም መሰላችሁ። ደስ ብሎኝ ነው assignment የምሰራው፤ እየወደድኩት ነው ወደ ክፍል የምገባው። 😂 ለእስካሁኑ ግን ይቅርታ እየጠየኩ፤ ጌታ ቢፈቅድ ከዚህ በኋላ የተማርኩትን ለማካፈል እሞክራለሁ።

💡 በዚህ በመጨረሻ ዘመን እንድንፀና አደራ እላለሁ፤ ጌታችን መምጣቱ አይቀርም፣ እኛም ወደእርሱ መሄዳችን አይቀሬ ነው። ስለዚህ "መልካሙን ገድል ተጋድያለሁ፤ ሩጫውን ጨርሻለሁ፤ ሃይማኖትንም ጠብቄአለሁ። ወደ ፊት የጽድቅ አክሊል ተዘጋጅቶልኛል፤ ይህንም ጻድቅ ፈራጅ የሆነው ጌታ በዚያ ቀን ለእኔ ይሰጠኛል፤" ማለት አንድንችል ቀን ሳለ እንዘጋጅ።

@SapphireAni
👆 Join 👇
@SapphireAni

Sapphi

11 Sep, 04:33


“ከአምላካችንም በጎ ምሕረት የተነሣ፣ የንጋት ፀሓይ ከሰማይ ወጣችልን፤”

ሉቃስ 1፥78 (አዲሱ መ.ት)

@SapphireAni
👆 Join 👇
@SapphireAni

Sapphi

10 Sep, 03:03


https://youtu.be/LmZ2lE5BZlE

Sapphi

21 Jul, 19:05


https://youtu.be/wt1Ca49Lk9g

Sapphi

05 Jul, 04:58


Size : 3.8MB

@SapphireAni
👆 Join 👇
@SapphireAni

Sapphi

21 Jun, 12:07


@amenwallart

Beautifully made 💙

Sapphi

05 Jun, 03:32


💙 የእኛ እግዚአብሔር 💙

@SapphireAni
👆 Join 👇
@SapphireAni

Sapphi

05 Jun, 03:32


💙 እግዚአብሔር መሀሪ፣ ታጋሽ ነው።
🥺 ለሚመለሱ ይመለሳል።
🤲 ፍትሕን ለድል እስኪያበቃ ድረስ፣ የተቀጠቀጠውን ሸምበቆ አይሰብርም፤ የሚጤሰውንም የጧፍ ክር አያጠፋም።
አሕዛብ በስሙ ተስፋ ያደርጋሉ።
🙏 ክርስቲያን የተባልን ሁላችን ዛሬን ያለነው፣ ነገም በፊቱ የምንቆመው በድካማችን በሚራራ በሊቀ ካህናታችን ነው።

@SapphireAni
👆 Join 👇
@SapphireAni

Sapphi

27 May, 03:53


https://youtu.be/o5dADrX5vYQ

Sapphi

17 May, 04:35


እግዚአብሔር ሲጠላ እንዴት ነው? ሲወድስ?
Size : 3MB

@SapphireAni
👆 Join 👇
@SapphireAni

Sapphi

14 May, 03:39


https://youtu.be/Gbg9Ie8CCBM

Sapphi

03 May, 18:45


https://youtu.be/laE4qUqNle4

Sapphi

30 Apr, 05:28


https://www.youtube.com/user/SaPpHiReAnIlEy
Subscribe 👆

@SapphireAni
👆 Join 👇
@SapphireAni

Sapphi

26 Apr, 04:53


“እንድታዘዘውና እስራኤልን እንድለቅለት ለመሆኑ ይህ እግዚአብሔር ማነው?” እግዚአብሔርን አላውቅም፤ እስራኤልንም አለቅም”
(ዘጸአት 5፥2) አዲሱ መ.ት

💂‍♂ ይህንን ንግግር የተናገረው፥ በአንድ ወቅት፥ በግብፅ ላይ ፈርዖን የነበረው ሰው ነው። መልዕክተኛው ሙሴ ከእግዚአብሔር የተቀበለውን ቃል ሲነግረው፣ እታዘዘው ዘንድ እሱ ደግሞ ማነው ብሎ የእግዚአብሔርን ቃል አቀለለ፤ አላውቀዉም አለ።

📖 አሁን በዚህ መጨረሻ ዘመን ደግሞ፥ ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ እግዚአብሔር ለእኛ ተናገረን፤ ህይወትን አሳየን። ነገር ግን ልክ እንደ ፈርዖን እሰማው ዘንድ እሱ ማነው፥ ዘመኔን፣ ወጣትነቴን እሰጠው ዘንድ፣ አልፎም ስለ ስሙ መከራን እቀበልለት ዘንድ እሱ ማነው በማለት እግዚአብሔርን ቸል ያሉ ብዙ አሉ።

💙 በእናንተ ግን እንደዚህ አይሁን፥ እርሱ የታመነና እውነተኛ አምላክ ነው። የታዘዙትና የተከተሉት ተርፈዋል፤ አድኗቸዋል። ኢየሱስ የዘላለም ህይወት ነው፣ መድኃኒት ነው።

@SapphireAni
👆 Join 👇
@SapphireAni