ISLAMIC SCHOOL️ (@islam_in_school)の最新投稿

ISLAMIC SCHOOL️ のテレグラム投稿

ISLAMIC SCHOOL️
ኢስላም በትምህርት ቤት
5,451 人の購読者
1,764 枚の写真
334 本の動画
最終更新日 01.03.2025 11:37

類似チャンネル

የነቢዩ ﷺ ወዳጆች
9,900 人の購読者
የሰለምቴዎች ቻናል
4,054 人の購読者

ISLAMIC SCHOOL️ によってTelegramで共有された最新のコンテンツ


ከ አምሥት ደቂቃ የበለጠ ጊዜ አይወስድም። ኃጢአትን ግን በብዙ ያስምራል። እንዘክረው:–

® ከአቢ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደተላለፈው የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "በቀን ውስጥ ለመቶ ጊዜ ያህል ‹‹ሱብሐነላሂ ወቢ ሐምዲሂ ሱብሐነላሂል ዐዚም›› ያለ ሰው፡ ኃጢአቱ እንደ ባሕር ዐረፋ የበዛ ቢኾንም ይሰረዛል" (ቡኻሪይ 6042)፡፡

ካላንደር ለሌላችሁ!

የኢፍጣር፣ የሰሑር፣ እና የሶላት ወቅቶች ሰዓት ለአዲስ አበባና ዙሪያዋ!


Credit: የመጅሊሱ ጠቅላይ ም/ቤት

ለሌሎችም አሰራጩት።

@islam_in_school

በረመዳን ቁርዓንን እስከፈለጋቹ ለማኽተም የሚረዱ ፕሮግራሞች ናቸው ተጠቀሙበት

@islam_in_school

ሄደ.. ሸይጣኑ ሄደ..😂😂😂

@islam_in_school

ሰበር

በሳኡዲ ዛሬ ጨረቃ በመታየቱ ነገ ቅዳሜ የረመዳን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል። ዛሬ ተራዊህ ይጀመራል።

@islam_in_school

በሳኡዲ አረቢያ ጨረቃን ለማየት በፍለጋ ላይ!

21/6/2017 
29 ሻዕባን 1446

@islam_in_school

እጅግ የሚገርም ነው ለማመን የሚከብድ ነው! ባለፈው ሳምንት ብቻ 5 ሚልየን አማኞች የረሱላችንን(ሰዓወ) ሀገር መዲናን ጎብኝተዋል!
ያረብ እኛንም ይህንን የተከበረ ቦታ ለመዘየር ያብቃን ።

@islam_in_school

ሴቶች እየጠበቋችሁ ነው😂😂

@islam_in_school

አየያዙ ብርቱ የሆነው የአለማቱ ጌታ!

ነቢዩ (🤍) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنَّ اللَّهَ عزَّ وجلَّ يُمْلِي لِلظّالِمِ، فإذا أخَذَهُ لَمْ يُفْلِتْهُ، ثُمَّ قَرَأَ وكَذلكَ أخْذُ رَبِّكَ، إذا أخَذَ القُرى وهي ظالِمَةٌ إنَّ أخْذَهُ ألِيمٌ شَدِيدٌ﴾

“የላቀውና ከፍ ያለው አላህ በደለኛን ያቆያል፤ የያዘው ግዜ ግን እንዲሁ አይለቀውም (አይቀጡ ቅጣት ነው የሚቀጣው)። ከዛ ይህን የቁርዓን አንቀፅ አነበቡ፦ ‘የጌታህም ቅጣት የከተሞችን ሰዎች እነሱ በዳዮች ሲሆኑ በቀጣቸው ጊዜ እንደዚህ ነው። ቅጣቱ በእርግጥ አሳማሚ ብርቱ ነው።’”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2583

@islam_in_school

«ልጄ ሆይ!
መልካም ስራዎችን የሚያበላሽ አንድ ስራ አለ።
ብዙ ሰዎች ግን ልብ አይሉትም።
እርሱም የአላህ ባርያ የአላህን ፍርድ መጥላቱ ነው።
አላህ እንዲህ ብሏል: ‐
ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ كَرِهُوا۟ مَآ أَنزَلَ ٱللَّهُ فَأَحْبَطَ أَعْمَٰلَهُمْ
«ይህ እነርሱ አላህ ያወረደውን ስለጠሉ ነው፡፡ ስለዚህ ሥራዎቻቸውን አበላሸባቸው፡፡»

ሰዪዲ ኢማም አቡልሐሰን አሽሻዚሊ [ቀደሰላሁ ሲረሁ]
:
በውሳኔው ተፅናና። ፍርዱንም ውደድ። እርሱ ከእዝነቱ ተነጥሎ አይፈርድም!

@islam_in_school