Hanna Tekle @hanatekle Channel on Telegram

Hanna Tekle

@hanatekle


Album : https://music.apple.com/us/album/habte-semay/1488230681

Facebook : https://www.facebook.com/Agizegn

Youtube : https://www.youtube.com/channel/UC1FVZ_9DE6LaPO-6MuONjLw

Discover the Music of Hanna Tekle on Telegram (English)

Are you a fan of Ethiopian music? Do you enjoy discovering new artists and listening to unique sounds? Look no further than the Telegram channel 'Hanna Tekle' (@hanatekle). This channel is dedicated to the talented Ethiopian artist Hanna Tekle, whose music is sure to captivate your ears and soul.

Hanna Tekle's music is a beautiful blend of traditional Ethiopian melodies with modern influences, creating a sound that is both authentic and contemporary. Her latest album 'Habte Semay' is a true masterpiece, showcasing her powerful vocals and heartfelt lyrics.

On the Telegram channel, you can access Hanna Tekle's music easily with just a click. Whether you're a long-time fan or new to her work, this channel is the perfect place to stay updated on her latest releases, music videos, and behind-the-scenes content.

In addition to her music, you can also connect with other fans of Hanna Tekle, sharing your favorite songs and discussing the impact of her music on your life. The Telegram channel serves as a community of music lovers who appreciate the artistry and talent of this remarkable artist.

If you're looking to explore the vibrant world of Ethiopian music and immerse yourself in the soulful sounds of Hanna Tekle, join the Telegram channel today. Discover a new musical experience that will touch your heart and uplift your spirit. Don't miss out on the opportunity to engage with the music of this exceptional artist and connect with like-minded individuals who share your passion for great music.

Hanna Tekle

28 Dec, 14:04


ዝም ብዬ እቆማለሁ
ሰልፉን ላንተ እለቃለሁ!!

ወገኖቼ የእግዚአብሔርን ጦርነት በስጋችሁ አትዋጉ እናንተ ዝም በሉ!

Hanna Tekle

26 Nov, 16:18


"መሥዋዕት ለእግዚአብሔር"

ጥር 4 እሁድ ከሰዓት በሚሊንየም አዳራሽ

"የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን፤" ነህምያ 2:20
ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ጥር 4 በሚሊንየም አዳራሽ "መሥዋዕት ለእግዚአብሔር" በተሰኘ መሪ ቃል ምስጋናና አምልኮ የሚገባውን አምላካችንን እግዚአብሔርን ለማመስገንና ለማምለክ ቀጠሮ ይዘናል!
እስከዚያው ሁላችሁም በፀሎት እንድታስቡን እንጠይቃለን!

"ምስጋና የሚሠዋ ያከብረኛል፤
የእግዚአብሔርን ማዳን ለእርሱ የማሳይበት መንገድ ከዚያ አለ።”
መዝሙር 50:23
በምስጋና የብዙ ጥያቄ ድል አለ በምስጋና ፊቱ እንቅረብ!

የዚህን ፕሮግራም ሙሉ ወጪ በራስ ተነሳሽነትና ፍቃደኝነት በመሸፈን የተባበረኝ El-hadar Engineering PLC ሲሆን APEX Events ደግሞ ሙሉ ዝግጅቱን በማስተባበር ላይ ይገኛል!ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን!

ክብር ሁሉ በነገር ሁሉ እየረዳኝ ላለ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን!

እህታችሁ ዘማሪት ሀና ተክሌ ነኝ
ተባረኩ!

Hanna Tekle

04 Nov, 09:49


መሥዋዕት!

ስለሁሉ በሁሉ የረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን!

መሥዋዕት ቁጥር 4 አልበም በዚህ ሳምንት ይለቀቃል!

እስከዚያው ከአልበሙ ውስጥ"በማለዳ"በተሰኘው አዲስ ዝማሬ ተባረኩ!

https://youtu.be/binGZ6i8-yI?si=kcGoXx-QIYBNh9Hz

https://youtube.com/@hannatekleofficial?si=Vu4U3C8z-QtxX1jV

Hanna Tekle

03 Jan, 20:01


እግዚአብሔር ይመስገን 4ኛ የሆነውን ወንድ ልጃችንን ያፌትን በሰላም ተቀብለናል!

Hanna Tekle

01 Jan, 15:50


ነገ ቅዳሜ ከሰአት - 9:00
ቦታ - ገርጂ ሙሉወንጌል

ናቲዬ ወንድሜ በህይወትህ ባለፈው ነገር ብዙ ጊዜ ተሰምቶኝ ባውቅም ግን ደግሞ ክፉውን ወደ መልካም ቀይሮ ለብዙዎች መትረፍ ይሆን ዘንድ ከምስክርነትህና ከምስጋና ጋር እንዲህ እንደገና በቤቱ ስላቆመህ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለአለም ይመስገን እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል!
ከሄዱበት የጥፋት ርቀት የተነሳ ወደጌታ ቤት ለመመለስ ከብዷቸው በየቤቱ ለሚሰቃዩ ወገኖች እግዚአብሔር በእውነት ለሚመለሱ የምህረት አባት መሆኑን እንዲህ በአደባባይ እንደምልክት እንድትሆን ስለረዳህ ስሙ ለዘለአለም ይባረክ!
እወድሀለው ውዱ ወንድሜ ናቲዬ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ!
የምትችሉ ሁሉ በዚህ የምስጋናና የመፅሀፍ ምረቃ ፕሮግራም ላይ በመገኘት የወንድማችንን ደስታ እንድትካፈሉ ተጋብዛቸኃል!

ነገ ቅዳሜ ከሰአት - 9:00
ቦታ - ገርጂ ሙሉወንጌል

Hanna Tekle

06 Nov, 15:20


https://www.youtube.com/watch?v=e1pcgPPUwQQ

Hanna Tekle

31 Oct, 09:54


ዛሬ እሁድ ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ
በምርጦቹ 7000 ቤ/ክ
ቦሌ ኦሎምፒያ በዴሉክስ ፈርኒቸር ገባ ብሎ ከአድማስ ኮሌጅ አጠገብ!

All are invited!!!