Selam Desta

@hiyawamliko


Mezmur

Selam Desta

28 Aug, 16:12


https://youtu.be/Qi3gwFRls58?si=CS8Fbx3UtCaPECYH

Selam Desta

22 Aug, 16:11


ከምፈልጋቸውና ከሚፈልጉኝ ሁሉ ይልቅ ታስፈልገኛለኽና አቤቱ ወደራስህ ሳበኝ::

በቅርብ ቅን

https://youtube.com/@selamdestaofficial9723?si=3Q0WLLA1U9UfYvSD

Selam Desta

03 May, 08:47


https://youtu.be/GaW0OJK8cls?si=NtdqWyi3V1wek0uFስለ በዳላችን ደቀቀ
ስለ ሀጢያታችን ቆስለ
ስለ መተላለፋችን ሞተ
በመገረፉ ቁስል ፈወሰን


በቀራንዮ ስፍራ በመስቀል የሞተው
በእሾህ ሲጎነጉኑት ደሙ የፈሰሰው
በጦር ጎኑን ሲሉት በአለንጋ ሲልጡት
ዝም ማለቱ ለእኛ ነው መራራን ሲያጠጡት

ፍፁም አላፈረም
እርቃኑን ሲታይ ስለእኛ ለአለም
ስሙ ይክበር
ዘላለም ይንገስ ወልድ እግዚአብሔር


በራስ ቅሉ መንደር የፈሰሰው ደሙ ንፁህ ነው
ያለዋኖስ ያለበጎች ደም የአለምን በደል ጠረገው
ደሙን ይዞ ገባ ወደ አባቱ
አወረደ ከላይ ምህረቱን
አመፃችን ሁሉ ተወግዶ ተቆጠረ በእኛ ላይ ጽድቁ

ፍፁም አላፈረም
እርቃኑን ሲታይ ስለእኛ ለአለም
ስሙ ይክበር
ዘላለም ይንገስ ወልድ እግዚአብሔር

እጅ እግሩን በችንካር አጥበቀው ወጠሩ
ጀርባውን በጅራፍ እያቆስሉ
የአለማትን ፈጣሪ ያለእፍረት ቢንቁት
ፀሀይና ጨረቃ እርሱን አከበሩት

በምህረቱ ነው ባለጠጋ
እኛን ሊምር ወደደ ጌታ
በምህረቱ ነው ባለጠጋ
እኔን ሊምር ወደደ ጌታ

እኛን አለን ሩሃማ
እኛን አለን ሩሃማ
እኔን አለኝ ሩሃማ

Selam Desta

02 May, 17:06


https://youtu.be/oZq2tjgSS4E?si=Z18bxvUeuMFUHyAF

Selam Desta

28 Apr, 17:18


https://youtu.be/kIPXS94FoPE?si=Rbq5NI6HdnbeTs6t እግዚአብሔር ትልቅ ነው!

Selam Desta

27 Apr, 18:12


https://youtu.be/sCLQqMSlU7w?si=7wVh9E0nV_Kdr2_Y ፀጋ ይርዳኝ!

Selam Desta

27 Feb, 09:45


https://youtu.be/2ncJxZ_RKkQ

Selam Desta

28 Dec, 09:21


https://youtu.be/TNmM4MAPSlY