ግዕዝ ለኵሉ Telegram Posts

This Telegram channel is private.
ዝንቱ ማኅበር ዘተርኅወ ለአፍቃርያነ ግእዝ !!!
ይህ ቻናል ለግእዝ ወዳጆች የተከፈተ ነው!!!
ንዑ ንኩን ጠቢበ !
ኑ ጠቢብን እንሁን !
https:/geeZzlekulu
የመነጋገርያና የመወያያ ግሩፕ
https:/geeZzlekulu
ይህ ቻናል ለግእዝ ወዳጆች የተከፈተ ነው!!!
ንዑ ንኩን ጠቢበ !
ኑ ጠቢብን እንሁን !
https:/geeZzlekulu
የመነጋገርያና የመወያያ ግሩፕ
https:/geeZzlekulu
6,840 Subscribers
117 Photos
15 Videos
Last Updated 06.03.2025 20:26
Similar Channels

54,368 Subscribers

45,727 Subscribers

44,573 Subscribers

33,615 Subscribers

30,352 Subscribers

21,231 Subscribers

14,615 Subscribers

14,189 Subscribers

4,923 Subscribers
The latest content shared by ግዕዝ ለኵሉ on Telegram
❝የአንዲት ቤተክርስቲያን ሁለት ቤተሰቦች❞
ወቅታዊ ት/ት ክፍልNovember 18, 2024
ክፍል ሁለት በውይይቱ የተስማሙባቸው ነገረ ክርስቶሳዊ ጉዳዮች
ውድ አንባቢያን ባለፈው ጊዜ በክፍል አንድ "የአንዲት ቤተ ክርስቲያን ሁለት ቤተሰቦች" በሚል ርዕስ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በአኃት አብያተ ክርስቲያናት (Oriental Churches) እና በምሥራቅ አብያተ ክርስቲያናት(Eastern Churches) መካከል እየተካሄዱ ስላሉ ውይይቶች መግቢያ የሚሆን ነገር አጋርተናችሁ ነበር። በክፍል ሁለት ደግሞ የእነዚህ ሁለት አካላት የውይይት ማዕከል ስለነበረው "ነገረ ክርስቶስ" እንዳስሳለን።
መልካም ንባብ!!
እነዚህ ሁለት አካላት ባደረጓቸው ውይይቶች (በተለይም ደግሞ በይፋዊ ውይይቶቻቸው(official dialogues) በነገረ ክርስቶሳዊ ጉዳዮች ላይ መስማማታቸውን ይገልጻሉ። በታሪክ እንደሚታወቀው የእነዚህ ሁለት አብያተ ክርስቲያናት መለያየት መሠረት የሆነው ነገረ ክርስቶስን አጀንዳ ያደረገው ጉባኤ ኬልቄዶን እንደሆነ ይታወቃል።
በምን አይነት ሀሳቦች ላይ ይሆን ከስምምነት የደረሱት? ለልዩነታቸው መሠረት በሆነው ነገረ ክርስቶስ ላይ እንዴት አንድ ሊሆኑ ይችላሉ? ከዚህ በመቀጠል የተስማሙባቸውን ነገረ ክርስቶሳዊ ጉዳዮች የምንዘረዝር ይሆናል።
1."The Logos, eternally consubstantial with the Father and the Holy Spirit in His Divinity, has in these last days, become incarnate of the Holy Spirit and Blessed Virgin Mary Theotokos, and thus became man, consubstantial with us in His humanity but without sin. He is true God and true Man at the same time, perfect in His Divinity, perfect in His humanity." - በዚህ አንቀጽ አካላዊ ቃል ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር አንድ እንደሆነ እንዲሁም በሥጋዌው ወራት ከቅድስት ድንግል ማርያም መወለዱን እና ከኃጢአት በስተቀር ከእኛም ጋር አንድ መሆኑን ሁለቱም የሚቀበሉት ዶግማ መሆኑን ያስቀምጣሉ።
2. በሌላ ቦታ ደግሞ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም አምላክ ፍጹም ሠው ብለው እንደሚያምኑ እንዲህ ያትታሉ "Because the one she bore in her womb was at the same time fully God as well as fully human we call the Blessed Virgin Theotokos." ሁለቱም አካላት እመቤታችንን ወላዲተ አምላክ (Theotokos) እንደሚሉ ልብ ይሏል።
3. ከዚህ በተጨማሪም ነገር ሥጋዌን ይበልጥ ለመግለጽ የሚረዱ አራት ሀረጋትን በጋራ እንደሚጠቀሙ ተናግረዋል።እነዚህም
👉 without confusion (ያለ መቀላቀል)
👉 without change (ያለ መለወጥ)
👉 without separation (ያለመለየት)
👉 without division (ያለመከፈል) ናቸው። ይህ ማለት ክርስቶስ ሠው ሲሆን ቃል ከሥጋ ጋር ሲዋሀድ ያለመቀላቀል፣ ያለመለወጥ፣ ያለመለየት እና ያለመከፈል እንደሆነ በሁለቱም በኩል የሚያምኑት ዶግማ ነው ማለት።
4. ከዚህ በመቀጠል ሁለቱን መናፍቃን ንስጥሮስንና አውጣኪን ከነሠራዊቶቻቸው በማውገዝ አንድ ነን ይላሉ።
5. በመጨረሻም ምሥራቃውያን ስለ ኦሬንታል ሊቀበሉት የሚገባውን እንዲሁም ኦሬንታል ስለምሥራቃውያን ሊቀበሉት የሚገባውን ነገረ ክርስቶሳዊ አገላለጽ ቅድመ ሁኔታ በማስቀመጥ ይገልጻሉ።
👉 "The Orthodox agree that the Oriental Orthodox will continue to maintain their traditional Cyrillian terminology of “one nature of the incarnate Logos” (“mia fusij tou qeou Logou sesarkwmenh”), since they acknowledge the double consubstantiality of the Logos which Eutyches denied. - ምሥራቃውያን ኦሬንታል ኦርቶዶክሶች አውጣኪ የካደውን የሥግው ቃልን ፍጹም አምላክ ፍጹም ሠውነት (double consubstantiality) እስከተቀበሉ ድረስ ትውፊታዊውን የቄርሎሳውያን አገላለጽ የሆነውን "የሥግው ቃልን አንድ ባሕርይነት" ይዘው እንዲቀጥሉ ተስማምተዋል።"
👉 "The Oriental Orthodox agree that the Orthodox are justified in their use of the two-natures formula, since they acknowledge that the distinction is “in thought alone” - ኦሬንታል ኦርቶዶክሶች ደግሞ ምሥራቃውያን ይሔ ልዩነት ሀሳባዊ ( ውድ አንባብያን ይህንን የሁለት ባሕርይ ቀመር የተጠቀሙት በጊዜው አስቸግሮ የነበረውን የአውጣኪን ምንፍቅና ለመርታት እንጂ የቄርሎስን የአንድ ባሕርይ አስተምህሮ ለመናድ እንዳልተጠቀሙበት የገለጹበት ቃል ነው " ሀሳባዊ ብቻ - in thought alone" የሚለው) ብቻ መሆኑን እስከገለጹ ድረስ በዚህ የሁለት ባሕርይ ቀመራቸው ምክንያታዊነት ተስማምተዋል።"
ማሳሰቢያ ;- ውድ አንባቢያን ከዚህ በላይ የተጠቀሱት ነገረ ክርስቶሳዊ ጉዳዮች ከውይይቶቻቸው ቃለ ጉባዔዎች የተገኙ ሲሆኑ እኛም የራሳችንን ሀሳብ ሳንጨምር አብራርተናቸዋል።
ይቀጥላል
ኅዳር ፳፻፲፯ ዓ.ም
የደ/ም/ቅ/ፊ/ካ/ሰ/ት/ቤት ወቅታዊ ት/ት ክፍል
https://t.me/stphk

ጥያቄ ፦ የነቢያት ጾም (የገና ጾም)እሑድ በ 15 ጾም ይገባል እናም እሑድ የፍስክ ምግቦች ይበላሉ ወይ ?
መልስ ፦ አይበላም ። ከ 15 ጀምሮ ነውና ጾም የሚጀምረው ።
https://t.me/geeZzlekulu
መልስ ፦ አይበላም ። ከ 15 ጀምሮ ነውና ጾም የሚጀምረው ።
https://t.me/geeZzlekulu