Neueste Beiträge von ግዕዝ ለኵሉ (@geezzlekulu) auf Telegram

ግዕዝ ለኵሉ Telegram-Beiträge

ግዕዝ ለኵሉ
Dieser Telegram-Kanal ist privat.
ዝንቱ ማኅበር ዘተርኅወ ለአፍቃርያነ ግእዝ !!!

ይህ ቻናል ለግእዝ ወዳጆች የተከፈተ ነው!!!

ንዑ ንኩን ጠቢበ !

ኑ ጠቢብን እንሁን !

https:/geeZzlekulu

የመነጋገርያና የመወያያ ግሩፕ

https:/geeZzlekulu
6,840 Abonnenten
117 Fotos
15 Videos
Zuletzt aktualisiert 06.03.2025 20:26

Der neueste Inhalt, der von ግዕዝ ለኵሉ auf Telegram geteilt wurde.

ግዕዝ ለኵሉ

29 Jan, 05:33

1,491

🔺 ስለ እመቤታችን ሞት ድንቅ ከሚለኝ የአባቶች ቅኔ መካከል እነሆ 🔹

🔸ጉባኤ ቃና

ኢትእመኑ ሰብእ ዘወለድክሙ በተድላ ፣

እስመ ለማርያም ድንግል ዘወለደቶ ቀተላ ።

✔️ፍቺ

ሰዎች ! በተድላ የወለዳችሁትን አትመኑ ። ድንግል ማርያምን የወለደችው ገድሏታልና በተድላ የወለዳችሁትን አትመኑ ።

📱 https://t.me/geeZzlekulu
ግዕዝ ለኵሉ

28 Jan, 18:32

1,683

ቅዱስ ያሬድ ስለ እመቤታችን መሞት እና ክርስቶስ ለእናቱ ብሎ ፍርድን እንዳላዳላ በድርሰቱ እንዲህ ብሎ ጽፏል ።

🔻እንበይነ ዝ አእምሩ በውስተ ፍትሕ ከመ ኢያደሉ ትጥዐም ሞተ እሙ ወእመ ኵሉ
አዘዘ ወልድ በርቱዕ ቃሉ🔻

🔹 በፍርድ እንደማያዳላ ስለዚህ ነገር ዕወቁ፤የእርሱ እናት፤የሁሉ እናት እመቤታችን ሞትን ትቀምስ ዘንድ ወልድ በማይሻር ቃሉ አዘዘ 🔹


ይህንን የቅዱስ ያሬድን ቃል በመያዝ የነግሥ ደራሲው 🔸 ኢያድለወ ሞተ ክርስቶስ ለሥጋ አባሉ ፤ ክርስቶስ ሥጋውን ለነሳበት አካል በሞት አላዳላም " በማለት አመስጥሯል ።


ከበዓሉ ረድኤት በረከትን ያካፍለን እመቤታችን በምልጃዋ ትጠብቀን ።

📱 https://t.me/geeZzlekulu
ግዕዝ ለኵሉ

28 Jan, 18:10

1,509

🔹ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ ሞታ ለማርያም የዐፅብ ለኵሉ 🔹

🔺🔹🔻 ሞትስ ሞትማ ሞት ግን ለሚሞት ይገባል የማርያም ሞት ግን ለሁሉ ያስገርማል 🔸🔸🔸

🔸 ቅዱስ ያሬድ

📱 https://t.me/geeZzlekulu
ግዕዝ ለኵሉ

28 Jan, 10:59

1,606

🔺እሳት ከመ ያንድድ ጥበበ ውሳጤከ እንዘ አኮ ክመ ጠቢባነ  ኅሥሶሙ ወትረ ኀሣሲያነ ጥበብ🔺

🔻ውስጥህ ያለውን ጥበብ እሳት ያርገበግብህ ዘንድ ዘወትር ጥበበኞችን ብቻ ሳይሆን ጥበብ ፈላጊዎችንም ፈልጋቸው !🔻

ሩሙ (Rumi)

📱 https://t.me/geeZzlekulu
ግዕዝ ለኵሉ

27 Jan, 15:39

1,512

🔹እግዚአብሔር ለእኔ ያበራልኛል። ያድነኝማል ። ምንስ ያስፈራኛል🔹


📱 https://t.me/geeZzlekulu
ግዕዝ ለኵሉ

27 Jan, 07:29

1,572

🔺ክልኤ ሰብእ ሀለዉ ... ተወካፍያን ወወሃብያን ውእቶሙ ። ተወካፍያን ጸጊቦሙ እንዘ የሀድሩ ወሃብያንሰ ይነውሙ  ንዋመ ዘሀሎ ሰላም🔺

🔻ሁለት አይነት ሰዎች አሉ....ተቀባዮች እና ሰጪዎች ናቸዉ።ተቀባዮች ጠግበዉ ሲያድሩ፤ሰጪዎች ሰላም እንቅልፍ ይተኛሉ።🔻


📱 https://t.me/geeZzlekulu
ግዕዝ ለኵሉ

27 Jan, 06:47

1,483

ብዙ ጊዜ አሳስተን የምንፅፋቸው ቃላት

ፀሎት
✔️ ጸሎት

መጽሐፍት
✔️ መጻሕፍት

ሐይማኖት
✔️ ሃይማኖት

ስነ ምግባር
✔️ ሥነ ምግባር

መልዐክ
✔️ መልአክ

ስብሐት (ውፍረት)
✔️ ስብሓት (ምስጋና)

ኢትዘንግዑ አውሥኦ ❤️‍🩹


📱 https://t.me/geeZzlekulu
ግዕዝ ለኵሉ

27 Jan, 05:22

1,471

📣 ሰበከ   አስተማረ

🍔 ተደረ    ተመገበ

🤐 አርመመ ዝም አለ

😍 ፈቀደ ወደደ

😭 በከየ አለቀሰ

🫵 ተምዐ ተቆጣ

🙏 ጸለየ ጸለየ

☕️ ሰትየ ጠጣ

⬛️ አጥረየ ገዛ

🟦 ኀየለ በረታ


✈️https://t.me/geazlekulu
ግዕዝ ለኵሉ

27 Jan, 04:35

1,432

ዳህና ኀደርክሙ ወኀደርክን ?

✔️እግዚአብሔር ይሰባሕ አምላከ አበዊነ


✈️https://t.me/geazlekulu
ግዕዝ ለኵሉ

25 Jan, 16:25

1,620

<<ሰርዐ ለነ ሰንበተ ለእረፍተ ዚኣነ ፍስሓ ወሰላም ለእለ አመነ>>

ሠናይ ዕለተ ሰንበት ይኩን ለክሙ !!!


https://t.me/geazlekulu