☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭 のテレグラム投稿
☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭 によってTelegramで共有された最新のコンテンツ
ፍሬ የሚያፈራ ዛፍ ቃል
አይተነፍስም......
ፍሬውን የሚበሉ ዎፎች ግን
ይንጫጫሉ::
🤍Share and like🤍
@fafiru_illahi
አይተነፍስም......
ፍሬውን የሚበሉ ዎፎች ግን
ይንጫጫሉ::
🤍Share and like🤍
@fafiru_illahi
ለፈገግታ😂
ኢብሊስ አንድ ቀን ቀኑን ሙሉ ከ አንድ ሰው ጋር ዋለና ቢያየው ቢያየው አይሰግድም ሲመሽ "ቻው" ልሂድ ቢለው እደር እንጂ ቢለው ኢብሊስ ሰውዬ እኔ አንድ ሱጁድ እምቢ ብዬ ነው የተባረርኩት አንተ ቀኑን ሙሉ ሳትሰግድ በላዓ ታስወርድብኛለህ።😂
#join us👇 & share
╭┈─────── ೄ🌻ྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤ᢀ @fafiru_illahi

ብዙ ሰው ስህተታችንና ዉድቀታችንን ይጠብቃል ።
አላህ ግን ተውባችንና መመለሣችንን ይጠብቃል ።
በተቻለን መጠን ተስፋ ሳንቆርጥ ወደ አላህ እንመለስ።
@fafiru_illahi
@fafiru_illahi
አላህ ግን ተውባችንና መመለሣችንን ይጠብቃል ።
በተቻለን መጠን ተስፋ ሳንቆርጥ ወደ አላህ እንመለስ።
@fafiru_illahi
@fafiru_illahi
"ረመዳን በልባችን እና በነፍሳችን ያለውን ለማስተካከል ታላቅ እድል ሆኖ እያመጣ ነው" 🤍
@fafiru_illahi
@fafiru_illahi
@fafiru_illahi
@fafiru_illahi
ዱዓ ሌላ አለም ነው ...ዱዓ የተዓምራት ሙሌት ነው ።
እየበረታን ጁምዓም አይደል🙂
@fafiru_illahi
እየበረታን ጁምዓም አይደል🙂
@fafiru_illahi
﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾ (الأحزاب ٥٦)
"አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡" (አል-አህዛብ 56)
اللهم صل على محمد وعلى ال محمد كما صليت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم وبارك على محمد وعلى ال محمد كما باركت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد