Neueste Beiträge von ☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭 (@fafiru_illahi) auf Telegram

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭 Telegram-Beiträge

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭
1,893 Abonnenten
599 Fotos
33 Videos
Zuletzt aktualisiert 06.03.2025 09:34

Der neueste Inhalt, der von ☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭 auf Telegram geteilt wurde.

☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

06 Mar, 04:22

14

🫵ግብዣ🦋

🌅የማለዳ ስንቅ የሆነ ገራሚ ቁርዓን ለቀናችሁ ፍካት ልጋብዛችሁ

🕋ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው🕋
☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

05 Mar, 19:27

40

🧕ለእህቶቻችን📿

🤩ብዙ እህቶቻችን በተለያየ ምክንያት ቁርዓን የመማር ፍላጎት እያላቸው እድሉን ሳያገኙ ቆይተዋል😞እናም ይህንን ችግር ለመፍታት በቀላሉ በዚሁ #በቴሌግራም እድል ተመቻቸ🎧😍

🕋ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው🕋
☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

05 Mar, 17:40

42

የረመዳን ወር ከአላህ ጋር ያለንን ግንኙነት ለማጠናከር ዕድል ነው

የይቅርታ  ወር ነው ዘመናችንን በኸይር  የተሞላ አላህ ያድርግልን እና ወደ አላህ ለመቅረብ እያንዳንዱን ደቂቃ  እንጠቀምበት።

🌙#ረመዳን_ሙባረክ #የቸርነት_ወር

@fafiru_illahi
☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

04 Mar, 19:43

81

አህባቢ እያስተዋላቹ ነው ግን...? እንደቀልድ 4 የረመዷንን ቀናቶች አሳለፍን..? ምን ያክል ሰርተንበታል ምን ያክል ተጠቅመንበታል ወይ ከረመዳንም በፊት የነበረው አህዋላችን እንዳለው ነው...ከምግብ ብቻ ተቆጥበን..? ..

እ ?? እንዴት ነን ???
☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

03 Mar, 01:49

127

ተሰሃሩ...ፈኢነ ፊ ሱሁሪ በረካ..
☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

03 Mar, 01:38

125

የጾመኛ ደስታዎች
===========
አቡሁረይራ [ረዐ] እንደዘገቡት የአላህ መልክተኛ [ﷺ] እንዲህ ብለዋል: ‐
«አላህ እንዲህ አለ: —
የአደም ልጅ ሁሉም ስራ ለርሱ ነው፤ ጾም ሲቀር። እርሱ ግን ለኔ ነው። እኔም እመነዳበታለሁ። ጾም ጋሻ ነው። የእያንዳንዳችሁ የጾም ቀናችሁ ሲሆን የወሲብ ወሬ አያውራ፤ አይጩኽ። አንድ ሰው ከተሳደበው ወይም ከተጋደለው እኔ ጾመኛ ሰው ነኝ ይበል።
የሙሐመድ ነፍስ በእጁ በሆነው ጌታ እምላለሁ የጾመኛ የአፍ ጠረን አላህ ዘንድ ከሽቶ የበለጠ ተወዳጅ ነው።
ጾመኛ የሚደሰትባቸው ሁለት ደስታዎች አሉት። ሲያፈጥር ይደሰታል። ጌታውን ሲገናኝም በመጾሙ ይደሰታል።» ሹዐቡል‐ኢማን ገፅ 265
:
@fafiru_illahi
@fafiru_illahi
☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

28 Feb, 19:53

186

ሃባይቢ...የረመዷን ድባብ እንዴት ነው ....!?
☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

28 Feb, 16:32

166

@fafiru_illahi
☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

28 Feb, 15:01

256

ረመዳን ሙባረክ!
.
ቆንጅየዋ ጨረቃ ታይታለች። ረመዳንም ሆኗል። የረመዳን ፆም ከንጋት ይጀምራል። የተራውሂ ሰላት ደግሞ ዛሬ ጁሙዓ ከኢሻ ሰላት በኋላ ይጀመራል።

እንኳን አደረሰን! አላህ ከሚጠቀሙበት ያድርገን!

@fafiru_illahi
@fafiru_illahi
☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭

28 Feb, 14:03

187

ረመዳን

ሳዑዲ አረቢያ ላይ የረመዳን ጨረቃ አሰሳ ተጀምሯል። በሀገሪቱ የሚገኙ የአሰሳ ጣቢያዎች የውዱን ወር ጨረቃ ለማየት አድፍጠዋል።

ተከታትዬ ውጤቱን የማሳውቃችሁ ይሆናል።
.
@fafiru_illahi
@fafiru_illahi