☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭 のテレグラム投稿
☝️ፈፊሩ ኢለላሂ☝️ "ወደ አላህም ሽሹ"🇪🇭 によってTelegramで共有された最新のコンテンツ
﷽ﺍﻟﻠﻬُــــــﻢ صلی۩۞۩ ﻋﻠَﻰ ﺳَــﻴﺪﻧـا ﻣُﺤـﻤَّـﺪْﷺ
💚ልክ ነብዩ ሙሀመድ ስትል ወዳጆቻቸው......👇
💚ልክ ነብዩ ሙሀመድ ስትል ወዳጆቻቸው......👇
قال صلى الله عليه وسلم « من قال استغفر الله العظيم الذي لااله إلا هو الحي القيوم واتوب إليه ، غفر الله له وإن كان فر من الزحف
የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል ፦አስተግፍሩላሀ አልዐዚም አለዚላኢላሀ ኢላ ሑወል ሐዩል ቀዩም ወአቱቡ ኢለይህ ያለ ወንጀሉ ይምርለታል ከውጊያ መሐል የመሸሽት (ጥፋት) ቢፋፅም እንኳን።
@fafiru_illahi

"አላህ አዳዲስ ጅማሮዎችን ሲሰጥህ… የበፊት ስህተቶችን አትድገም።"
[ነጂብ መህፉዝ ]
ምናልባት ትናንትህ በብዙ ስህተቶች ተሞልቷል። ትናንት ላይ ያባከንካቸው በርካታ እድሎች ይኖራሉ። ግን አስተውል ዛሬ አዲስ ጀንበር ወጥታለች… ጨለማውን የገረሰሰች ጀንበር… ስለዚህ አዲስ ጅማሮን አላህ ሲሰጥህ የትናንቱን ብኩንነትና ስህተት አትድገም።

ይ-ቅ-ር-ታ
አመቱን ሙሉ ተቀያይሞ ረመዳን ሲመጣ ብቻ ይቅርታ መጠያየቅ " ከረመዳን ትሩፋት ነው" እስከዛሬ የት ነበርክ? ከማለት አብሽር ብሎ መሸኘት አይሻልም ?
ባናስቀይምም ከኛ ጠብቃቹ ላጣቹት...መስማት ፈልጋቹ ላልሰማቹት...ይቅርታ እንላለን ። ያው አሁንም ላይስተካከልኮ ይችላል ቢሆንም እስከቀጣይ ረመዳን ይቅርታ 🙂

...አልሃምዱሊላህ አነጋን ኣ..
ማይገነጉ ሚመስሉ ለሊቶች ጨለማዎች ነጉልና...
ስንቶች ይሁን እስከ ወድያኛው ላይመለሱ ያሸለቡት...? ብዙ ተስፋ እቅድ ነበራቸው እኮ..!!!
ግን ሄዱ

አላህ እኮ ማለት በነፍሷ ላይ ድንበር ላለፈች ነፍስ ተስፋን የሚሰጣት ጌታ ነው
قل ياعبادي الذين اسرفو على انفسهم لاتقنطو من رحمت الله
@fafiru_illahi
@fafiru_illahi
قل ياعبادي الذين اسرفو على انفسهم لاتقنطو من رحمت الله
@fafiru_illahi
@fafiru_illahi
~ ልቤ ተሰብሯል፣ ከእንግዲህ ማንንም ለማመን እቸገራለሁ፣ ወንዶች እኮ… ሴቶች እኮ… ማንም የሚታመን የለም፣ ወዘተረፈ እያላችሁ ስርዓት አትጡ።
ልባችሁ ተሰበረ አይደል? እሰይ ይበለው! ተከዳችሁ አይደል? ጎሽ ደግ እንኳን ተከዳችሁ! እና ምን ይደረግ? መኖር ልታቆሙ ነው? አላህ ከፈጠራቸው መዓት ሰዎች ውስጥ አንድ ወይም ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆነ ቀሽም ሰዎች ገጠሟችሁና አበቃ ማለት ነው?
እንኳን ተሰበራችሁ! እንኳንም ተከዳችሁ! ትምህርት ይሁናችሁና ቀጥሉ መኖር። ሌላ አላህ የተሻሉ መዓት ሰዎችን ፈጥሯል። በተሻለው ተካልኝ በሉት።በሚወዱትና በቅርብ ሰው ልብ መቁሰሉ አዲስ አይደለም። በቃ በህይወት ውስጥ የሚከሰት ነገር ነው አለቀ። እንኳን እናንተ ቀርቶ ደጋጎቹ ለአላህ ቅርብ የሆኑት ነብያት እንኳ ልባቸው ቆስሏል። ነብዩላህ ኑህ እና የነብዩላህ ሉጥን ታሪክ መርምሩ፣ የአሲያን ህይወት ቃኙ፣ ስለ አቡለሀብ ፈትሹ።
የምትወዱትን ስታጡ ወይም ምኞታችሁ ሳይሰምር ሲቀር በዓለም ላይ ከእናንተ የበለጠ ሀዘን የደረሰበት ሰው እንደሌለ አድርጋችሁ አታጋንኑ።የሆነ ሀዘን ሊሰማችሁ ይችላል አዎ እውነት ነው። ነገር ግን ይህ ተፈጥሯዊ ነው፣ ተስፋ የሚያስቆርጣችሁ ሊሆን አይገባም። በእርግጥ ሀቁን አላህ ከማወቁ ጋር ተበድያለሁ፣ እንዲህ ሆኛለሁ በምትሉት ውስጥ እናንተም ጥፋተኞች ልትሆኑ ትችላላችሁ።ደግሞ በሆነ እከካም ትዝታ ላይ ችክ ማለት የአፍቃሪነት ምልክት አይደለም።
ልብ እንደገሩት ያህል ነው አደቡ። አላህ ምንም ለማድረግ፣ ምንም ለመስጠት፣ ይቻለዋል።ከትላንት ጋር የገመድ ጉተታ እየተጫወታችሁ፣ ዛሬያችሁን አትበድሉት።ፏ!

.
ጥሩ እናት እንድትሆኚ ሴትነትሽን አክብሪ
እናት መሆንን ብቻ እያለምሽ ሚስት
የመሆን ግዴታሽ እንዳይዘነጋሽ።
ሁለቱም የተለያዩ ማንነቶች ናቸው።
@fafiru_illahi
ጥሩ እናት እንድትሆኚ ሴትነትሽን አክብሪ
እናት መሆንን ብቻ እያለምሽ ሚስት
የመሆን ግዴታሽ እንዳይዘነጋሽ።
ሁለቱም የተለያዩ ማንነቶች ናቸው።
@fafiru_illahi