Ethiopian Primier League

@ethiopiaprimerleague


Ethiopian Primier League

18 Oct, 09:39


"እሱ አያስጨንቅህም አሁን ከአምስት ቀን በኋላ እለቅልሀለሁ"

"ትልቅ ቡድን ይዘን አይደለም ጊኒን የገጠምነው"

"ዲሞክራቲክ ኮንጎ እዚህ ቢመጣ በእርግጠኝነት ነው የምላችሁ ኢትዮጵያ ያሸንፋል"

"የተጋነነ ነገር ያለ አድርጋችሁ አትውሰዱት የአለም መጨረሻ አልያም ፍፃሜ አይደለም"

ገብረመድህን ኃይሌ ፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ

Ethiopian Primier League

18 Oct, 09:38


የዋሊያዎቹ አለቃ ገብረመድህን ሃይሌ በጠንካራ ቃላት የታጀቀ መግለጫ ሰጡ

" ብዙ አልናገርም በሁለቱም ጨዋታዎች ተሸንፈናል በጨዋታዎቹ ዙሪያ ጥያቄ ካላችሁ ጠይቁኝ "

" ለማጋነን ተብሎ 7ለ1 መባል የለበትም ክሬዲት ለማሳጣት እንዳይሆንባችሁ እሰጋለሁ 8 ለ 0 ተሸንፈንም እናውቃለን"