adi tech @adi_tech1 Channel on Telegram

adi tech

@adi_tech1


እዚ ቻናል ላይ ስለ አዳዲስ ቴክኖሎጂ እና ምርጥ ምርጥ አፖች ያገኛሉ ይሄኛው @adi_tech0 የ tiktok አካውንቴ ነው ተከታተሉን

adi tech (Amharic)

የadi tech ቻናል ለአዳዲስ ቴክኖሎጂ እና ምርጥ አፖች አገኛለት። ይሄን ቴክኖሎጂ እና አፖችን ለተከታታቸው በመሆን በአፍወርቂያ ማህበረሰብ በተለያዩ ሰነዶች ተመሳሳይ ለማወቅ የቻናል ቦታ ነው። ሰነዶችን በቴክኖል እና አፖችን ከተሻለ በህፃናቱ እና ቴክኖሉ በተጨባጭ ይተዉልዎታል ፡፡ nn@adi_tech1 በTikTok በተከታተሉን እና በተጨባጭ በማህበረሰብ ላይ አገኙ። እናጨምሮ በተጨባጭ በማህበረሰብ ላይ አገኛለት።

adi tech

18 May, 07:04


Youtube premium new version ከዚህ በፊት ከነበራችሁ uninstall አድርጋችሁ እነዚህን ሁለት አፕ በመጫን አካውንታችሁን ሞልታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ

adi tech

20 Jan, 07:12


telegram premium jan 20 2024 latest update version

adi tech

19 Jan, 09:21


ይሄን ምርጥ የፊልም አፕ ስልካችሁ እና ቲቪአችሁ ላይ ጭናችሁ መጠቀም ትችላላችሁ
ይሄኛው ለስልክ ነው 👇ቀጣዮን ደግሞ ቲቪአችሁ ላይ የምትጭኑት ነው ለበለጠ መረጃ ቲክቶክ ላይ ቪዲዮ ለቅቄአለሁ ቸክ አድርጉት ✌️

adi tech

09 Dec, 06:34


  sports fire latest update ነው እነዚህን አፖች ቶሎ ቶሎ አፕዴት ስታደርጉ አዳዲስ ቻናሎች ይጨመራሉ የመቆራረጥ እና መሰል ችግርም አይኖርም 

ቀጥታ ቲቪው ላይም አውርዳችሁ መጫን ከፈለጋችሁ sportsfire.tv ብላችሁ ሰርች አድርጋችሁ መጫን ትችላላችሁ✌️

adi tech

08 Dec, 10:04


telegram premium december 5 update

adi tech

05 Dec, 20:12


telegram plus ለጠየቃችሁኝ ይሄው

adi tech

03 Dec, 13:53


december 3 latest version ቴሌግራም premium ከዚህ በፊት ከነበራችሁ አውርዳችሁ install ማድረግ ትችላላችሁ

ከዚህ በፊት ካልነበራችሁ ግን ይሄን ስጭኑ ቀጥታ ከጫነላችሁ ኮድ ወደ ድሮ አፕ ስለሚልክ ኮዱን ሞልታችሁ ከከፈታችሁ በሗላ የቀድሞውን ዲሌት ማድረግ

ሌላው ስጭኑ ካስቸገራችሁ ይሄን save to download አድርጋችሁ save ያደረጋችሁትን file manager ገብታችሁ telegram premium አፑን ፎልደር ቦታ ቀይሩት ከዛ telegram app ዲሌት ካደረጋችሁ በሗላ telegram premium አፑን ጭናችሁ መክፈት

adi tech

02 Dec, 19:27


ዛሬ ኔትወርኩ በትክክል አይሰራም telegra እና የኳስ የሚያሳዮ አፖች እንዳይ ቆራረጡ VPN ስልካችሁ ላይ እንዲሁም android tv stick ላይ ጭናችሁ ተጠቀሙ ይመቻችሁ 👍

adi tech

29 Nov, 17:22


ይሄን ምርጥ android tv stick

samsung
LG
Sony


ማንኛውም smart የሆኑ ወይም ያልሆኑ ቲቪወች ላይ መጠቀም ትችላላችሁ በጣም በአሪፋ ዋጋ መግዛት ከፈለጋችሁ እኔጋር አለላችሁ

❤️የኳስ
❤️የፊልም
እንዲሁም ብዙ አይነት አፖችን ጭናችሁ ለመጠቀም አሪፋ android tv stick ነች

16Gb internal storage
በ 2Gb ram
ነች android 11

ነው usb prot አለው flash ሰክታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ

ዎጋ 3,800 ብር ብቻ

📞0966980066
📞0923625782
📩@Ad251
📩@adi351

adi tech

26 Nov, 18:43


የትላንት እና የዛሬን ጨዋታ በsportfire በሚገርም ጥራት ከጨዋታ ትንታኔ ጋር ስንቶቻችሁ ተመችቷችሁ አያችሁ አፑን እንዴት አያችሁት 😍

adi tech

23 Nov, 14:03


በብዙወቻችሁ ጥያቄ መሰረት የዚህን ምርጥ የmovie አፕ አጠቃቀም tiktok ላይ ቪዲዮ ሰርቻለሁ ቸክ አድርጉት ይመቻችሁ 🥰

adi tech

15 Nov, 19:12


Ethiopia 🇪🇹 Vs seralion drama live ላይ አሁን በቀጥታ መመልከት ትችላላችሁ ይመቻችሁ