Abyssinia Automotive - አቢሲኒያ አውቶሞቲቭ @ethautomotive Channel on Telegram

Abyssinia Automotive - አቢሲኒያ አውቶሞቲቭ

@ethautomotive


https://www.youtube.com/channel/UCrsOHDYxlfIvXaOYbfxPLrg

Abyssinia Automotive - አቢሲኒያ አውቶሞቲቭ (Amharic)

አቢሲኒያ አውቶሞቲቭ የመንገድ ማህበረሰብ ነው እና የተማሪ ሥራዎች ስኬትን በማቅረብ የምስራቅ ማህደርን ለውጥ እንደሚችል የገለጹ ነው። ይህ ቫይረድ የመንገድ ማህበረሰብ እና የሥራዎች ስኬት ምንም ነገርን ከመካሄድ አድርጌ ነው። በአሁኑ ጊዜ በመሆኑ አቢሲኒያ አውቶሞቲቭ በኢትዮጵያ ሐምሌ ቁጥር ፩ እና ወርሃዊ መሪ ለሚገኘው የእናቶች ቤት ላይ የወጣው አቢሲኒያ አውቶሞቲቭ በየአመቱ ከምክንያት እንዴት አሰቀምን እንደሚታዘዙ ነው። አቢሲኒያ አውቶሞቲቭ የኮንስምሪት ዝግጅት አስፈላጊ ማህበረሰብ ለአማራ ለኦሮሚ፡ወግ አበራል ለኤምባሲንያ ለካናዳ እና ለትንሳኤ ለሌሎች። አንዳንድ ቢትሰብዓዊቶች በአቢሲኒያ ስፖርት ላይ እና በአፍሪቃ ትኩረት ለፍቅርና ለሚደበደብ ስህተት ለመኖር።

Abyssinia Automotive - አቢሲኒያ አውቶሞቲቭ

12 Jun, 16:27


ለሁሉም ያነሳነው የጊዜ ገደቡን እንጂ ኮርሱን ኣይደለም

Abyssinia Automotive - አቢሲኒያ አውቶሞቲቭ

12 Jun, 15:00


ስልጠና የተመዘገባቹ በሙሉ ኮርሱን ለመጀምር የተቸገራቹ ወይም ሌላ ምክንያት ያላቹ ለኮርሱ ምንም አይነት የጊዜ ገደብ ማስቀመጥ አስፈላጊነቱ ስላልታየን አንስተነዋል፡፡

Abyssinia Automotive - አቢሲኒያ አውቶሞቲቭ

01 May, 06:40


https://www.tiktok.com/t/ZPRwPGsCL/

Abyssinia Automotive - አቢሲኒያ አውቶሞቲቭ

23 Apr, 01:15


https://youtu.be/6-U42KSRhQQ?si=1jlNxaSDxfGgI_nG

Abyssinia Automotive - አቢሲኒያ አውቶሞቲቭ

24 Mar, 02:55


ከዚህ በፊት ለነበራቹ ተማሪዎች ስማችሁ ከሌለ እንደገና ማመልከት ይኖርባችኋል፡፡

Abyssinia Automotive - አቢሲኒያ አውቶሞቲቭ

24 Mar, 02:55


ኦንላይን ስልጠና ፡ Automotive Electrical/Electronics
የሚፈጀው ጊዜ፡ 8 ሳምንት
ለስልጠና የሚያስፈልገው፡ ዎይፋይ እና ኮምፒውተር access
ለስልጠና የሚያስፈልገው ክፍያ፡ 1,500 ብር
ስልጠናውን ሲጨርሱ ሰርትፊኬት እንሰጣለን፡፡
ማመልከት ለሚፈልጉ፡ [email protected]

Abyssinia Automotive - አቢሲኒያ አውቶሞቲቭ

12 Feb, 00:06


Channel name was changed to «Abyssinia Automotive - አቢሲኒያ አውቶሞቲቭ»

Abyssinia Automotive - አቢሲኒያ አውቶሞቲቭ

11 Feb, 11:02


መልሱን YouTube ላይ ያስቀምጡ ሽልማት ኣለው

Abyssinia Automotive - አቢሲኒያ አውቶሞቲቭ

11 Feb, 11:02


https://youtu.be/CrOZMvn_SRM?si=DUAB7Nq7B6o-fhbM

Abyssinia Automotive - አቢሲኒያ አውቶሞቲቭ

01 Nov, 23:11


ስለ አዳዲስ መኪኖች እና አንዳንድ ችግሮች
አዲስ መኪና አለኝ ምን ምን ላድርግ?
አዲስ መኪና ካለዎት በትንሹ እስከ አምስት አመት ምንም አይነት ብልሽት ሊያጋጥመዎ የማይችል መሆን አለበት፡፡ በየጊዜው የሞተር ዘይት ከቀየሩ እንዲሁም የትራንስሚሽን ፍሉድ ከቀየሩ ምንም አይነት ከባድ ችግር አያግጥመዎትም፡፡ በየቀኑ ጠዋት ጠዋት በኩላንት ምትክ ሁ ሚጨምሩ ከሆነ ሞተሩ በቅርቡ ይዝጋል!
አዲስ ሱዙኪ አለኝ የኋላ ማርሽ ሳስገባ ገጭ ሚል ድምጽ እሰማለሁ መካኒክ ሳሳየው ካምቢዎ ይውረድ አለኝ ምን ላድርግ?
ትንሽ ኮሽታ ሲሰሙ ወይም minor noise ሲያጋጥመዎ ሞተር ይውረድ ወይም ካምቢዎ ይወረድ ከሚል መካኒክ ራስዎን ይጠብቁ፡፡ እውነት እውነት እንለዎታለን አንዴ ከተፈታ ሌላ ችግር ውስጥ ነው ሚገቡት፡፡ ማንኛውም ድምጽ ሆነ ችግር ሳይፈታ መለየት አለበት፣ አሁን ባሉት ቴክኖሎጅ በመጠቀም ብዙ ችግሮች መለየት አለባቸው ምክንያቱም የተሽከርካሪውን የመካኒካል ፓርት በኤሌክትሮኒክስ ቁጥጥር ስለሚደረግበት እንደድሮ መኪኖች ለጥቃቅን ችግሮች ሞተር ወይም ካምቢዮ ማውረድ አያስፈልግም፡፡
በተመሳሳይ ቁልፍ ከፍተው እንዳይሰርቁኝ እፈራለሁ፡፡
መጠንቀቅ ጥሩ ነው፡፡ ነገር ግን ማወቅ ያለብዎት አንድ ነግር ቢኖር መኪናውን የሸጠለዎ ሰው፣ ከዚህ በፊት የነሩት ባለቤቶች እንድሁም መኪናውን ወደ ሀገር ያስገቡት ሰዎች በርግጠኝነት ቁልፉ ሊኖራቸው እንደሚችል ነው፡፡
መኪና ልገዛ ብዬ ተወደደብኝ
መኪና በውድ ዋጋ መግዛት ያቁሙ፡፡ ከመግዛትዎ በፊት ባለሙያ ያማክሩ፡፡ በተለምዶ በሚዎሩ ወሬዋች መታለል የለብዎትም፡፡
በቀደም ሱዚኪ ዲዛየር ሲንሳፈፍ አይተው ሊሆን ይችላል፡፡ አዳዲስ መኪኖች እጅግ በጣም ቀላል ክብደት እንዲኖራቸው ሁነው ነው የተሰሩት፡፡ አዲስ ከመሆኑ የተንሳም ጎርፍ ላያስገባ ይችላል፡፡
ለምሳሌ ዲዛየር ጠቅላላ ክብደቱ ወደ 1300 ኪግ ሲጠጋ አንድ ቶዮታ ያሪስ ሲዳን ወደ 1600 ኪግ ይጠጋል፡፡

Abyssinia Automotive - አቢሲኒያ አውቶሞቲቭ

27 Oct, 11:09


ሁለተኛ ዙር ስልጠና ከ ታህሳስ ወር በኋላ ስለሚጀምር አሁን ምንም አይነት ምዝገባ የለም፡፡

Abyssinia Automotive - አቢሲኒያ አውቶሞቲቭ

06 Sep, 17:03


ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ የተላለፈ ጥሪ ለሁሉም አመልካቾች
በተለይ ምንም ኢንቪቴሽን አልደረስኝም ላላችሁ አመልካቾች፡፡
ኢሜልዎች ቼክ ያርጉ ከዛም Course Invitation የሚል ርዕስ ያለው search ካደረጉ ከ
Canvas Free for Teachers የተላከ ኢሜል ያገኛሉ እሱን ከፍተው course accept ያድርጉ በቶሎ ይጀምሩ፡፡

Abyssinia Automotive - አቢሲኒያ አውቶሞቲቭ

18 Aug, 00:32


ኤሌክትሪክ / ኤሌክትሮኒክስ ለተመዘገባቹ ከታች ባለው ሊንክ ቴሌግራም ይቀላቀሉ::

ማሳሰቢያ የተመዘገባቹ ብቻ ተቀላቀሉ::

If you register for Auto Electric/ Electronics Join the telegram group

https://t.me/autoelectricelectronics

Abyssinia Automotive - አቢሲኒያ አውቶሞቲቭ

30 Jul, 11:59


የዚህ ግሩፕ ተከታታዮች ለስልጠና ፍላጎት ያላቹ ባስቀመጥንላቹ መስፈርት እና ዝርዝር መሰረት መርጣቹ ላኩልን ከዚህ በፊትም ያስቀመጥነው ኣድራሻ ከላይ ይፈልጉ:: እናመሰግናለን::

Abyssinia Automotive - አቢሲኒያ አውቶሞቲቭ

26 Jul, 21:33


ኢሜል ልካቹ ጥያቄ ያላቹ በላካቹት ኢሜል ጥያቄያችሁንም በኢሜል እንድታቀርቡ እንጥይቃለን፡፡ ኢሜል ተልኮላቹ ያልጀመራቹ በቶሎ እንድትጀምሩ፣ የሎሎች ሰልጣኞች ጊዜ መጉዋተት ስለሌለበት፡፡ ሌሎቻችሁ የምትፈልጉትን ጥያቄ ብቻ ይጠይቁ፣ ሀይ እያላችሁ አትላኩ፣ ይህ የመማሪያ ፔጅ ነው እናመሰግናለን፡፡ ስለስልጠናው እንዳንድ ነገሮች በጥቂቱ

1 ስልጠናው ዘመናዊ ዘዴ የተከተለ ነው፡፡
2 ስልጠናው ክፍያ አለው፡፡ አስተማሪ ቀጥረን ጭምር ነው የምናስተምርዎት፡፡
3 እርስዎ ከ ኮሌጅ ወይም ከዩንቨርሲቲ የተመረቁ እንደመሆነዎ መጠን የንድፍ ሀሳቡን በደንብ ያቁታል ብለን ስለምናስብ ስልጠናው Task ላይ ያተኩራል፡፡
4 ለያንዳዱ ሞጁል አሳይመንት፣ discussion እና quiz እንዲሁም final exam ይኖረዋል፡፡
5 ዝቅተኛውን መስፈርት ካላሟሉ ስልጠናውን ይደግማሉ:: ስለከፈሉ ብቻ ሰርቲፊኬት አይወስዱም፡፡ እንዲሁም የ አስተማሪዎቻችንን ችሎታ ጥያቄ ውስጥ መግባት ስለማይኖርበት፡፡
6 ስልጠናውን የሚወስዱት በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች ነው፡፡

Abyssinia Automotive - አቢሲኒያ አውቶሞቲቭ

12 Jul, 11:02


ሽልማት የሚያስገኝ ጥያቄ

1 ባለ 3 ጥርስ የሆነ አውቶማቲክ ትራንስሚሽን ( 3 speed AT) 1ኛ ላይ እና 2ኛ ላይ ድምጽ አለው ሶስት ሲደርስ ግን ድምጹ ይጠፋል የምን ችግር ነው? ከታች ምስሉን ይመልከቱ፡፡

A. sun gear
B. planetary gear
C. Ring Gear
D. Clutch
E. Torque Converter

2. ሞተሩ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ ተፈትሾ ምንም ችግር የሌለበት አውቶማቲክ ትራንስሚሺን ቶዮታ ኮሮላ መኪና ሁሌ ከቆመበት እየተነሳ ለመሄድ ሲሞክር ፍጥነት ያንሰዋል 55 ለመድረስ ሲቸገር ከ 55 በሃላ ግን ላጥ ብሎ ይሄዳል፡፡ የዚህ ችግር ምንድን ነው?
A. Torque Converter
B. Low ATF fluid
C. Clutch
D. Bad transmission
ማሳሰቢያ!

መልሱን በ ኢንቦክስ ይላኩልን፡፡

መልሱን ኮመንት ላይ መጻፍ አያስፈልግም ሽልማትም አያስገኝም::

Abyssinia Automotive - አቢሲኒያ አውቶሞቲቭ

10 Jul, 09:32


ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት ውስጥ በ ኦንላይን ስልጠና የትኛውን መውሰድ ይፈልጋሉ?

በዚ ኢሜል [email protected] ይፃፉልን ሲፅፉልን በ ጀማሪ, መካከለኛ ወይም ኣድቫንስ ደረጃ እንደሚፈልጉ ያስቅምጡ::

Engine Fundamental

Suspension & Steering

Brakes

Electrical/Electronic Systems

Engine Repair

Engine Performance

Light Vehicle Diesel Engines

Heating & Air Conditioning

Automatic Transmission/Transaxle

Manual Drive Train & Axles

Abyssinia Automotive - አቢሲኒያ አውቶሞቲቭ

06 Jul, 01:47


የተሽከርካሪዎችን አመታዊ ምርመራ በሚያደረጉበት ጊዜ ማንኛውንም ፍሳሽ ካለ ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡ የተሽከርካሪዎች ዘይቶች እና ቅባቶች የተለያዩ ቀለማት አላቸው፡፡
የአውቶማቲክ ትራንስሚሽን በሆነ ተሽከርካሪ በሞተር እና በትራንስሚሽን (ካምቢዮ) መካከል ቀይ መሳይ ዘይት ካፈሰሰ ይህ ዘይት የአውቶማቲክ ትራንስሚሽን ዘይት ነው፡፡
የ አውቶማቲክ ትራንስሚሽን ዘይት ፓምፕ ጎሚኒ (seal) ሲበላ ዘይት በሞተር እና በካምቢዮ መካከል አልፎ ይፈሳል፡፡ የሚያፈሰው ዘይት ቀለም ሊለያይ ስለሚችል ከሞተር ዘይት ጋር ሊመሳሰል የሚችልበት አጋጣሚ ስለሚኖር በጥንቃቄ መመርመር ያስፈልጋል፡፡
ደማቅ ቀይ ቀለም ያለው ዘይት= አዲስ እና በጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ ዘይት፡፡
ጠቆር ያለ ቀይ ቀለም ያለው ዘይት= በጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ ነገር ግን ጊዜው ሲደርስ መቀየር ያለበት፡፡
ቡናማ ቀለም= የቆሸሸ በቶሎ መቀየር ያለበት፡፡
የጠቆረ ቀለም ያለው ዘይት= በሙቀት ምክንያት መቃጠል የጀመረ በቶሎ መቀየር ያለበት፡፡
ፒንክ ቀለም ወይም አረፋ ነገር ያለው= የ ኩለር መበላሸት እና ኩላንት ከካምቢዮ ዘይት ጋር መቀላቀል ያስከተለው ቀለም፡፡

Abyssinia Automotive - አቢሲኒያ አውቶሞቲቭ

21 Jun, 17:10


በምስሉ ላይ የሚታየው ምንድን ነው?

A. Brake Rotor Lateral Runout
B. Brake Rotor Parallelism
c. Brake Rotor Wear
D. Brake Rotor Speed
E. All

Abyssinia Automotive - አቢሲኒያ አውቶሞቲቭ

18 Jun, 23:07


የ ፊውል ፓምፕ ቼክ ቫልቨ ችግር ሞተር ቶሎ እንዳይነሳ ያደርጋል፡፡ ቫልቩ ክፍት ከሆነ ሞተር ሲጠፋ መስመር ላይ ያለው ነዳኝ ወደ ነዳጅ ታንክ ስለሚመለስ እንደገና ሞተር በሚነሳበት ሰአት ነዳጅ ከ ታንኩ እስኪደርስ ጊዜ ስለሚፈጅ ቶሎ ያለመነሳት ችግር ይፈጥራል፡፡