أحدث المنشورات من 21ኛው Century መልዕክት (@enefikedorm) على Telegram

منشورات 21ኛው Century መልዕክት على Telegram

21ኛው Century መልዕክት
" ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ የሚያገለግልም ቢሆን፥ እግዚአብሔር በሚሰጠኝ ኃይል ነው ብሎ ያገልግል፤..." 1ጴጥ 4፣11።

⚜️ ኢየሱስ ይወደናል❤

ለጥያቄ እና አስተያየት 👉 @CHRISTIAN_NEGN1 ተጠቀሙና አድርሱኝ!

ወዳጆን መጋበዝ አይርሱ
ሃቅ ሃቁ ይፃፋል🙏
14,677 مشترك
75 صورة
8 فيديو
آخر تحديث 06.03.2025 14:25

أحدث المحتوى الذي تم مشاركته بواسطة 21ኛው Century መልዕክት على Telegram

21ኛው Century መልዕክት

29 Jan, 19:04

905

ምን ዋልኩለት ለዚህ ወዳጅ ከቶ
ለሞተው እኔን ተክቶ
አልተገረም ልቤ አልታረቀም ገና
መቼም ተስፋ አልቆርጥም ቀን ይመጣልና
#adisu worku#
21ኛው Century መልዕክት

27 Jan, 10:41

1,195

አዎ! ድል ባለ ድግስ እንሄዳለን
https://t.me/joinchat/VriY4W6tg1Yg7kqh
21ኛው Century መልዕክት

24 Jan, 08:24

1,054

ስወድቅ ያነሳሃኝ
ስደክም ጉልበት የሆንከኝ
አቅሜ የማለፍርብህ
ዘመኔ ይለቅ ቤትህ
#tesfaye chala🙏
21ኛው Century መልዕክት

23 Jan, 04:18

986

እንቁ ጥሎ አመድ ይዞ
መንገድ ስቶ እሩቅ ከመጓዝ እግዚአብሔር ይጠብቀን ።
ከስህተት ሁሉ ትልቁ ስህተት በዚያው መቆየቱ ነው🙏
መዝሙር 139
²³ አቤቱ፥ መርምረኝ ልቤንም እወቅ፤ ፍተነኝ መንገዴንም እወቅ፤
²⁴ በደልንም በእኔ ውስጥ ብታገኝ እይ፤ የዘላለምንም መንገድ ምራኝ።
21ኛው Century መልዕክት

22 Jan, 06:33

12

10k እና ከዛ በላይ Subscribe ያለውን #የቴሌግራም #ቻናል መሸጥ የምትፈልጉ ካላችሁ በውስጥ መስመር አልያም ደውሎ ያናግረን በጥሩ ዋጋ እንገዛለን።

አናግሩን | ደውሉልን
📥
@samazion_cj
☎️ 
+251955768670
21ኛው Century መልዕክት

21 Jan, 18:40

915

ሁሉም ነገር ኖሮኝ አንቴን ግን ከሚያጣ
አንቴን የተከብኝ ከህይወቴ ይውጣ
አንቴ ብቻ በቂ ከአለም ህዝብ ሁሉ
ሁሉም ቢያጅቡኝ አንቴን አያክሉ
የሚያክል የለም
የምተካ የለም
#endale w/g #6
21ኛው Century መልዕክት

21 Jan, 05:32

805

ቁም ነገር አድርገን የምንሳሰለት ነገር አሁን ላይ ሆኖ ነጌ ምን እንዴምንሆን ያሳያል
ብዙ ሰዓታት ፈጅታን የምናወራው ርዕስ ልባችን ላይ ምን እንዴ ከበረ ያሳያል።
ቀናችንን በምን ሀሳብ እና ወሬ እንዴ ምናሳልፍ እናስተውል 🙏
ቁም ነገረችን የእግዚአብሔርም ቁም ነገር ይሁንን??
ከከንቱነት የምጠብቅ ጸጋ ይብዛልን🙏🙏
“እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ፤”
— ኤፌሶን 5፥15
21ኛው Century መልዕክት

20 Jan, 08:59

929

⭐️ አንድ ቀን እንኳን እግዚአብሔር ተሳስቶ አያውቅም።

እግዚአብሔር ሰጥቶም ነስቶም ትክክል ነው።

እግዚአብሔር አውጥቶም አውርዶም ትክክል ነው።

እግዚአብሔር አክብሮም አዋርዶም ትክክል ነው።

እንዴት ያለ አምላክ ነው ያለን
21ኛው Century መልዕክት

19 Jan, 14:38

919

💎 አንድ ሰው አለምን ሲከተል ይቅበዘበዛል። ህይወትም ብዥ ይልበታል።

እኛማ ኢየሱስን ተከትለን እንዴት ይበልጥ አናርፍም።

እናም አለምን መከተል ይረብሻል። ኢየሱስን መከተል ግን ያረጋጋል።

so, ኢየሱስ ጋር ስትነካኩ በቃ ልታርፉ መሆኑ ይግባችሁ። ወደ እርሱ ስትፀልዩ ልታርፉ መሆኑ ይግባችሁ።

Jesus is our Peace🙏🙏🙏
21ኛው Century መልዕክት

17 Jan, 14:36

845

Holy Spirit❤️❤️❤️