أحدث المنشورات من 21ኛው Century መልዕክት (@enefikedorm) على Telegram

منشورات 21ኛው Century መልዕክት على Telegram

21ኛው Century መልዕክት
" ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ የሚያገለግልም ቢሆን፥ እግዚአብሔር በሚሰጠኝ ኃይል ነው ብሎ ያገልግል፤..." 1ጴጥ 4፣11።

⚜️ ኢየሱስ ይወደናል❤

ለጥያቄ እና አስተያየት 👉 @CHRISTIAN_NEGN1 ተጠቀሙና አድርሱኝ!

ወዳጆን መጋበዝ አይርሱ
ሃቅ ሃቁ ይፃፋል🙏
14,677 مشترك
75 صورة
8 فيديو
آخر تحديث 06.03.2025 14:25

قنوات مشابهة

@HabtamuRevival
8,501 مشترك
URIM🔥
5,543 مشترك

أحدث المحتوى الذي تم مشاركته بواسطة 21ኛው Century መልዕክት على Telegram

21ኛው Century መልዕክት

08 Feb, 19:29

1,170

make your self valuable 🫡
21ኛው Century መልዕክት

08 Feb, 19:16

1,217

ኢየሱስ
21ኛው Century መልዕክት

07 Feb, 11:11

574

አድስ መዝሙር ነው YouTube ገብታችሁ ስሙት በዚያው subscribe አርጉላት። አገልግሎቱን ደግፉ። በእህታችን ዘማሪት ሊድያ‼️
21ኛው Century መልዕክት

07 Feb, 11:09

559

https://youtu.be/H93Nj4LvLfk?si=uI3hYdr4kjTxSZlO
21ኛው Century መልዕክት

04 Feb, 03:00

687

አቤት ከእግዚአብሔር መገኘት ውጭ ሆነን ስናስብ ያለንበት ሁኔታ አስፈሪነቱ።
የሁኔታዎች አስፈሪነታቸው ሀይል የሚያገኘው ከአስተማማኙ ጌታ ሀልዎት ውጭ ሆነን ስናያቸው ነው።
ስለዚህ የምናስበውን ሁሉ ሁሉን መድረግ በሚችለው በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ ሆነን እናስብ 🙏🙏
'' የምፈለገው ህልውናህን
ነፍሴ የምትሻው መገኘትህን
ከዚያማ ሁሉ ነው ቀላል(4*)''
let us keep our self on God's presence 😍
21ኛው Century መልዕክት

03 Feb, 19:33

683

መልካሙን ስያይ ለልጁ እንዴ ምመኝ
ልያደርግ ልያጻድቅ መንገድ እንዴ ምቀኝ
እንደዚያ ቸር አባት አንቴ መልካም ነህ
በምኞት አትቀርም ትፈጽማለህ 🙏🙏🙏
#Yohanis girma#
21ኛው Century መልዕክት

02 Feb, 17:32

47

የሚሸጥ መንፈሳዊ #የFaceBook Page

#53K & #132K Follower ያለውን እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት የሚፈልግ
  አናግሩኝ !
           አናግሩን  | ደውሉልን
         📥 @samazion_cj
         ☎️ 
+251955768670
21ኛው Century መልዕክት

02 Feb, 10:09

76


🎤የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔
👇👇👇👇👇
በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
21ኛው Century መልዕክት

01 Feb, 04:02

858

ኢየሱስን ጠርቶ ያፈረ የለም። አይደል? the same is true for us. ስሙን ጠርተን በፍጹም አናፍርም።

ተራራችን ይናዳል። ሸለቆአችን ይሞላል። ጠላትን ድል እናደርጋለን። so ይህን ስም እንጥራ። ኢየሱስ እንበል🙏

በፍጹም አናፍርበትም።
21ኛው Century መልዕክት

31 Jan, 05:04

872

⭐️ጌታ ኢየሱስ ሆይ! ከነፍሴ፣ ከውስጤ፣ ከልቤ የመነጨ ምስጋና ላንተ ይሁን

እንኳን ጌታዬ አረኩህ