21ኛው Century መልዕክት (@enefikedorm)の最新投稿

21ኛው Century መልዕክት のテレグラム投稿

21ኛው Century መልዕክት
" ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ የሚያገለግልም ቢሆን፥ እግዚአብሔር በሚሰጠኝ ኃይል ነው ብሎ ያገልግል፤..." 1ጴጥ 4፣11።

⚜️ ኢየሱስ ይወደናል❤

ለጥያቄ እና አስተያየት 👉 @CHRISTIAN_NEGN1 ተጠቀሙና አድርሱኝ!

ወዳጆን መጋበዝ አይርሱ
ሃቅ ሃቁ ይፃፋል🙏
14,677 人の購読者
75 枚の写真
8 本の動画
最終更新日 06.03.2025 14:25

類似チャンネル

MARSIL TV
16,661 人の購読者
NAOL TUBE 🎸
7,132 人の購読者

21ኛው Century መልዕክት によってTelegramで共有された最新のコンテンツ

21ኛው Century መልዕክት

05 Mar, 17:17

146

⭐️ኢየሱስ ጌታ ነው!
21ኛው Century መልዕክት

04 Mar, 16:45

252

የእግዚአብሔር ፍቅር ከዘላለም ሞት ስያድናን ብቻ ሳይሆን አንድን ደካማ ሰው ህይወት ከሰጠው በኃላም ኢየሱስን እስክመስል አብሮት መኖር ውስጥም ተገልጦል።
ከእኔ ጋር ዘወትር ድካሜን ሁሉ እያወቀ እንድቆይ ያደረገው ፍቅሩም ይገርመኛል😭
ሁሉን እያወቀ ተስፋ የማይቆርጥብን ወዳጅ
21ኛው Century መልዕክት

04 Mar, 13:27

269

ሰው በእግዚአብሔር ካልረካ
ሰው በኢየሱስ ካልረካ
ሰው በመንፈስ ቅዱስ ካልረካ

መቼም በምንም በማንም አይረካም። እንደ ዋተተ ይኖራል!
21ኛው Century መልዕክት

03 Mar, 19:29

302

እንኳን የጌታ ሆንኩኝ። እልል እልል😂
21ኛው Century መልዕክት

02 Mar, 16:08

8


❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መንፈሳዊ ህይወቶንም ይቀይሩ
         😍  መልካም ዕድል!!!😍
👤Waver @samazion_cj
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
21ኛው Century መልዕክት

02 Mar, 11:08

28


🎤የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔
👇👇👇👇👇
በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
21ኛው Century መልዕክት

27 Feb, 19:54

529

በክርስትና ህይወት በራሳችን ምንም ማድረግ እንደማንችል እና በጣም መንፈስ ቅዱስ እንደሚያስፈልገን real deep conviction ውስጥ ከሆናን ለለውጥ ቅርብ ነን።ነገር ግን just ዝም ብሎ በአንደበት እኔ አልችልም እና ወደ ፍለጋ የማይገፋ በጣም መንፈስ ቅዱስ ያስፈልገኛል ማለት ውስጥ እንድንሆን በጣም እንጠንቀቅ 🙏🙏
✍️TTA
21ኛው Century መልዕክት

26 Feb, 18:32

549

እኔ ከሐዋርያት ሁሉ የማንስ ነኝና፥ የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ስላሳደድሁ ሐዋርያ ተብዬ ልጠራ የማይገባኝ፤”
  — 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥9
ፍለጋ የሌለውን የክርስቶስን ባለ ጠግነት ለአሕዛብ እሰብክ ዘንድ፥ ሁሉንም በፈጠረው በእግዚአብሔር ከዘላለም የተሰወረው የምሥጢር ሥርዓት ምን እንደሆነ ለሁሉ እገልጥ ዘንድ ይህ ጸጋ ከቅዱሳን ሁሉ ይልቅ ለማንስ ለኔ ተሰጠ፤”
— ኤፌሶን 3፥8-9
“ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤”
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15
በእግዚአብሔር ቤት ብዙ ስንቆይ
ብዙ መገለጥ ስናገኝ
ብዙ የአገልግሎት history ስኖረን
እራሳችንን ዝቅ እያደረገን መሄድ ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
ማደገችን በትህትናችን ይላከል
በጣም ትሁት ስንሆን ያኔ በመንፈሳዊ አለም አድገናል 🙏🙏
ጸጋው ይብዛልን 🙏
21ኛው Century መልዕክት

22 Feb, 04:24

787

እግዚአብሔር እኔን የወዳዳኝ ፍቅር ድካሞቼን ተስፋ አስቆረጠቸው
ከእርሱ እጅ ማን?ምን ? ይለያኛል?🙏
የማይለቁኝ እጆቹ በክፉ ለሚፈልገኝ ስጋት ሆኖበታል 🙏
21ኛው Century መልዕክት

20 Feb, 19:17

905

ሺህ ፡ ዓመት ፡ በሥጋ ፡ ከመኖር ፡ በከንቱ
እውነትህን ፡ አውቆ ፡ ይሻላል ፡ መሞቱ
መስቀልህን ፡ መያዝ ፡ መርጫለሁ ፡ እኔ
ይህ ፡ ነው ፡ ጌታዬ ፡ ሆይ ፡ የነፍሴ ፡ ውሳኔ
#tesfaye gabiso🙏#