እስከ ዛሬ ከ 2,400 በላይ ደንበኞች ገቢ አድርገው ትሬድ እያደረጉ ይገኛሉ።
በዚ ሂደት ትንሽ አስቸጋሪ ያደረገው አብዛኛው ሰው እንደ መጀመሪያ $5 ዶላር ያስገባና ከትንሽ ቀናት በኋላ ድጋሚ ገቢ ለማረግ ይጠይቃል። ይህ የሚሆነው በበጎ አመለካከት ስናየው ትንሽ የጥርጣሬ መንፈስ ያድርበትና የመጀመሪያውን ክፍያ እንደተቀበለ ግን ኢንቨስትመንቱን መጨመር ይፈልጋል።
ይህ ለሰራተኞቻችን የተወሰነ የ ስራ ጫና እያሳደረ በመምጣቱ እንዲሁም ታማኝነታችን ከፍ ስላለ ከ ፈረንጆች አዲሱ አመት ወይም ሰኞ ታህሳስ 22 ጀምሮ ትንሹ የገንዘብ መጠን 6,000 ብር ወይም $100 ዶላር መሆኑ እናሳውቃለን ።
የተወሰኑ ደምበኞች ትርፋቸውን ገቢ የተደረገላቸውን ደረሰኝ ለምሳሌ አያይዘናል።