Elroi Christian Fellowship 🇪🇹🇪🇷 @elroichrist Channel on Telegram

Elroi Christian Fellowship 🇪🇹🇪🇷

Elroi Christian Fellowship 🇪🇹🇪🇷
" ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል "

👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ ❤❤❤
👇👇👇👇👇👇👇
 @elroichrist
@elroichrist
👇👇👇👇👇👇👇
1,383 Subscribers
33 Photos
8 Videos
Last Updated 07.02.2025 16:29

Similar Channels

EPIGNOSIS
3,653 Subscribers

The Role of Faith Communities in Ethiopia and Eritrea: A Look at Elroi Christian Fellowship

አበባ ሰባት ዐበይት የሚለው አንዱ በEthiopia እና Eritrea በኩል እግዚአብሔር ወይዘም ወስንም አገር ይህንነት ይኖርባት ዝርዝር ኩማት ይወስኖ ከሚቀነሳው፣ የክርስቲና ውይይት ወውስጥ ወደ ህይወት ነው የወደድህ፣ ወይ ወይዘም እንነ ድይ ወግኢም ሴት ዓልዑይ የኢትዮጵያ ወዝሜ ወኤርትራዊ ማህበር ነው፣ ለዓለም ወንድሞች እህቶች እንዲሆን ይመለከታል።

What is the significance of Elroi Christian Fellowship in Ethiopia and Eritrea?

Elroi Christian Fellowship represents a vital community within the broader landscape of faith-based organizations in both Ethiopia and Eritrea. With its emphasis on unity among believers, it fosters a collective spirit that transcends national boundaries. The fellowship hosts regular meetings and worship sessions that promote spiritual growth and community involvement, helping members navigate the challenges of modern life while staying rooted in their faith.

Beyond spiritual nourishment, Elroi Christian Fellowship actively engages in outreach programs aimed at assisting the less fortunate. The organization paves the way for charitable initiatives that address both immediate and systemic issues affecting the communities they serve. By facilitating connections between church members and those in need, Elroi demonstrates the practical impact of faith on social responsibility.

How does Elroi Christian Fellowship contribute to community development?

Elroi Christian Fellowship plays a pivotal role in community development through its various programs focused on education, health, and social services. By organizing educational workshops and providing literacy programs, the fellowship empowers individuals with the knowledge and skills needed to improve their living conditions. This focus on education helps build a more informed and capable community.

Additionally, the fellowship organizes health campaigns that promote wellness and preventive care among its members. These initiatives not only improve the health of individuals but also contribute to the overall well-being of the community. By addressing both educational and health issues, Elroi Christian Fellowship creates a holistic approach to community development that fosters sustainable growth.

What challenges does Elroi Christian Fellowship face in its mission?

Elroi Christian Fellowship, like many faith-based organizations, faces several challenges in its mission. One of the primary challenges is navigating the complex socio-political landscape of Ethiopia and Eritrea, where religious communities sometimes encounter resistance. Such challenges require careful navigation and diplomacy to ensure that the fellowship can continue its work without hindrance.

Additionally, financial constraints pose significant challenges for the fellowship’s initiatives. As a community-driven organization, it often relies on donations and volunteer support. Securing stable funding can be difficult, especially in times of economic uncertainty. Addressing these challenges is essential for the longevity and effectiveness of Elroi Christian Fellowship.

In what ways does Elroi Christian Fellowship support youth engagement?

Elroi Christian Fellowship recognizes the importance of youth engagement in sustaining its mission and fostering future leadership within the community. The fellowship organizes youth events, retreats, and mentorship programs that encourage young people to actively participate in the church and community. This involvement helps develop their leadership skills and sense of responsibility.

Moreover, the fellowship provides a platform for youth to express their faith through creative outlets such as music, drama, and community service projects. By empowering young members to take initiative, Elroi Christian Fellowship not only enriches the lives of these individuals but also strengthens the fabric of the community as a whole.

How does Elroi Christian Fellowship utilize social media to connect with its members?

In our modern digital age, social media plays a crucial role in outreach and community building for organizations like Elroi Christian Fellowship. By utilizing platforms like Telegram, Facebook, and Instagram, the fellowship is able to connect with a broader audience, share spiritual content, and promote upcoming events. This approach helps maintain engagement and fosters a sense of belonging among members, no matter their physical location.

Furthermore, social media serves as a tool for fellowship members to share testimonies, prayer requests, and support one another. This virtual community transcends geographical barriers, allowing members in Ethiopia and Eritrea to connect and collaborate on various initiatives, thereby strengthening their bonds and commitment to the fellowship's mission.

Elroi Christian Fellowship 🇪🇹🇪🇷 Telegram Channel

የ Elroi Christian Fellowship ስትራቴ፣ በኢየሱስ ውስጥ የተጠረጠረ ተማሪ ነው። ይህ ስትራቴ በኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን፣ የሚፈልጉ የቴሌግራም ቻናል የተከፈተውን ብሩካን በተማሪ እና ምርመራ ያስቀምጡ። እባኮትን @elroichrist በመጠቀም ያዘጋጀውን አድራጊዎች መመለስ ታቅቦ እና እንዲሆን በጆይን ለመቃረብ ከፍተኛ እንደሆነ ይጠቀሙ።

Elroi Christian Fellowship 🇪🇹🇪🇷 Latest Posts

Post image

🇪🇹🇪🇷 የማለዳው ቃል 🇪🇹🇪🇷

8፤ እግዚአብሔር መሓሪና ይቅር ባይ ነው፥ ከቍጣ የራቀ ምሕረቱም የበዛ።

9፤ ሁልጊዜም አይቀሥፍም፥ ለዘላለምም አይቈጣም።

10፤ እንደ ኃጢአታችን አላደረገብንም፥ እንደ በደላችንም አልከፈለንም።

11፤ ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል፥ እንዲሁ እግዚአብሔር ምሕረቱን በሚፈሩት ላይ አጠነከረ።

12፤ ምሥራቅ ከምዕራብ እንደሚርቅ፥ እንዲሁ ኃጢአታችንን ከእኛ አራቀ። መዝ 103

👉 በክርስትና ህይወት በጣም የምገረምበትና የምደነቅበት ነገር የእግዚአብሔር ምህረት እግዚአብሔር እንደ ሀጥያታችን ብዛት ቢፈርድብም ጉድ ሆነን ነበር ግን ጌታ ምህረቱን አበዛልን

👉 በፊቱ ስንበረከክ ማረን ስንለው ምህረቱን አበዛልን ክብር ሁሉ ለመሃሪው እግዚአብሔር ይሁን

🔥 አንድ ነገር ግን አስተውሉ እግዚአብሔር መሃሪ ነው ተብሎ እግዚአብሔር አይዘበትበትም አይቀለድበትም እግዚአብሔር እንደምህረቱ መጠን ምህረቱን ለእኛም ለምድራችን ለኢትዮጲያም ያብዛልን ብሩካን ናችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ 👍

" ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል "

👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ
👇👇👇👇👇👇
🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢
🟡  @elroichrist     🟡
🟡  @elroichrist     🟡
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  " መልካም ቀን" 👍

07 Feb, 03:03
94
Post image

🇪🇹🇪🇷 የማለዳው ቃል 🇪🇹🇪🇷

5፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በሰው የሚታመን ሥጋ ለባሹንም ክንዱ የሚያደርግ ልቡም ከእግዚአብሔር የሚመለስ ሰው ርጉም ነው።

6፤ በምድረ በዳ እንዳለ ቍጥቋጦ ይሆናል፥ መልካምም በመጣ ጊዜ አያይም፤ ሰውም በሌለበት፥ ጨው ባለበት ምድር በምድረ በዳ በደርቅ ስፍራ ይቀመጣል።

7፤ በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው።

8፤ በውኃ አጠገብ እንደ ተተከለ፥ በወንዝም ዳር ሥሩን እንደሚዘረጋ ሙቀትም ሲመጣ እንደማይፈራ ቅጠሉም እንደሚለመልም፥ በድርቅ ዓመትም እንደማይሠጋ ፍሬውንም እንደማያቋርጥ ዛፍ ይሆናል። ኤር 17

🔥 በዚህ ክፍል እግዚአብሔር በነቢዩ ኤርሚያስ በኩል እየተናገረ ነው ሲናገር ደግሞ ሁለት ነገሮችን እያነፃፀረ ይናገራል በእግዚአብሔር የማይታመን እና በእግዚአብሔር የሚታመን እያለ ያነፃፅራል

🔥 በእግዚአብሔር የማይታመን ሰው መለምለም መባረክ የሚባል ነገር ህይወቱ ላይ አይሆንም ይብሱን ርጉም ነው እያለ ይናገራል

🔥 በእግዚአብሔር የሚታመን ግን በነገር ሁሉ ይባረካል ፍሬያማ ይሆናል ስጋት የሚባል ነገር የለም ምክንያቱም በእግዚአብሔር ታምኗል የዛሬው መልእክታችሁ በእግዚአብሔር ታመኑ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን

" ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል "

👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ
👇👇👇👇👇👇
🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢
🟡  @elroichrist     🟡
🟡  @elroichrist     🟡
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  " መልካም ቀን" 👍

06 Feb, 03:05
142
Post image

🇪🇹🇪🇷 የማለዳው ቃል 🇪🇹🇪🇷

3፤ ከዚህ ተነሥተህ ወደ ምሥራቅ ሂድ፥ በዮርዳኖስም ትይዩ ባለው በኮራት ፈፋ ውስጥ ተሸሸግ።

4፤ ከወንዙም ትጠጣለህ፥ ቍራዎችም በዚያ ይመግቡህ ዘንድ አዝዣለሁ።

5፤ ሄደም እንደ እግዚአብሔር ቃልም አደረገ። ሄዶም በዮርዳኖስ ትይዩ ባለው በኮራት ፈፋ ውስጥ ተቀመጠ።

6፤ ቍራዎቹም በየጥዋትና በየማታው እንጀራና ሥጋ ያመጡለት ነበር፤ ከወንዙም ይጠጣ ነበር።1ኛነገስት 17

👉 በዚህ ክፍል ሁለት ነገር ይገርመኛል አንደኛው እግዚአብሔር በቁራ ስጋ እመግብሃለው ብሎ ለ ኤሊያስ ሲናገረው ኤሊያስ ቁራው ለእግዚአብሔር ታዞ ያበላኛል ብሎ አምኖ ከእግዚአብሔር ሃሳብ ጋር መስማማቱ

👉 ሁለተኛው ደግሞ ታማኝ ያልሆነው በኖህ ዘመን ወደ መርከቧ ሳይመለስ የቀረው ቁራ ለእግዚአብሔር ታዞ ለኤሊያስ ስጋ እያመጣ ሲያበላው በጣም ይደንቀኛል

🔥 ዛሬ የምነግራችሁ ነገር እግዚአብሔር ተናግሯችዋል ወይ እግዚአብሔር ከተናገራችሁ ባይመስልም ቁራው ለእግዚአብሔር ታዞ ያበላችዋል ብቻ እግዚአብሔርን እመኑት ከፈቃዱ ጋር ተስማሙ ቡሩካን ናችሁ አንደኛ እና ምርጥ ናችሁ

" ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል "

👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ
👇👇👇👇👇👇
🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢
🟡  @elroichrist     🟡
🟡  @elroichrist     🟡
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  " መልካም ቀን" 👍

05 Feb, 03:05
192
Post image

🇪🇹🇪🇷 የማለዳው ቃል 🇪🇹🇪🇷

⁴ እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ። መዝሙር 27


🔥 ዳዊት መልካምን ነገር ተመኝቷል እርሱም በእግዚአብሔር ቤት መኖርን ነው። ንግስና ይጠፋል ክብር ያልፋል ባለጠግነት ያልፋል የማያልፈው ዘላለማዊው የሆነው ከሞት በኃላ የሚቀጥለው በእግዘብሔር ቤት መኖርን ነው።

🔥 አባታችን እግዚአብሔር ሆይ ዛሬ በማለዳ እንዲህ እንላለን ከቤትህ አንታጣ ሩጫችን ወዳንተ ይሁን አንተ የወደድከውን እንወድ ዘንድ አይኖቻችንን ክፈትልን የእጅህን ሳይሆን ፊትህን እንሻለን በቤትህ እንኖር ዘንድ ልባችንን ፈውስ መልካምን እድል እንመርጣለን እርሱም አንተው እራስህ ነህ:: የመድሀኒታችን አምላክ ሆይ በቤትህ አፅናን። አሜን!!

" ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል "

👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ
👇👇👇👇👇👇
🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢
🟡  @elroichrist 🟡
🟡  @elroichrist 🟡
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

04 Feb, 03:01
180