Elroi Christian Fellowship 🇪🇹🇪🇷 @elroichrist Telegram 频道

Elroi Christian Fellowship 🇪🇹🇪🇷

Elroi Christian Fellowship 🇪🇹🇪🇷
" ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል "

👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ ❤❤❤
👇👇👇👇👇👇👇
 @elroichrist
@elroichrist
👇👇👇👇👇👇👇
1,405 订阅者
33 张照片
9 个视频
最后更新于 01.03.2025 17:32

The Role of Faith Communities in Ethiopia and Eritrea: A Look at Elroi Christian Fellowship

አበባ ሰባት ዐበይት የሚለው አንዱ በEthiopia እና Eritrea በኩል እግዚአብሔር ወይዘም ወስንም አገር ይህንነት ይኖርባት ዝርዝር ኩማት ይወስኖ ከሚቀነሳው፣ የክርስቲና ውይይት ወውስጥ ወደ ህይወት ነው የወደድህ፣ ወይ ወይዘም እንነ ድይ ወግኢም ሴት ዓልዑይ የኢትዮጵያ ወዝሜ ወኤርትራዊ ማህበር ነው፣ ለዓለም ወንድሞች እህቶች እንዲሆን ይመለከታል።

What is the significance of Elroi Christian Fellowship in Ethiopia and Eritrea?

Elroi Christian Fellowship represents a vital community within the broader landscape of faith-based organizations in both Ethiopia and Eritrea. With its emphasis on unity among believers, it fosters a collective spirit that transcends national boundaries. The fellowship hosts regular meetings and worship sessions that promote spiritual growth and community involvement, helping members navigate the challenges of modern life while staying rooted in their faith.

Beyond spiritual nourishment, Elroi Christian Fellowship actively engages in outreach programs aimed at assisting the less fortunate. The organization paves the way for charitable initiatives that address both immediate and systemic issues affecting the communities they serve. By facilitating connections between church members and those in need, Elroi demonstrates the practical impact of faith on social responsibility.

How does Elroi Christian Fellowship contribute to community development?

Elroi Christian Fellowship plays a pivotal role in community development through its various programs focused on education, health, and social services. By organizing educational workshops and providing literacy programs, the fellowship empowers individuals with the knowledge and skills needed to improve their living conditions. This focus on education helps build a more informed and capable community.

Additionally, the fellowship organizes health campaigns that promote wellness and preventive care among its members. These initiatives not only improve the health of individuals but also contribute to the overall well-being of the community. By addressing both educational and health issues, Elroi Christian Fellowship creates a holistic approach to community development that fosters sustainable growth.

What challenges does Elroi Christian Fellowship face in its mission?

Elroi Christian Fellowship, like many faith-based organizations, faces several challenges in its mission. One of the primary challenges is navigating the complex socio-political landscape of Ethiopia and Eritrea, where religious communities sometimes encounter resistance. Such challenges require careful navigation and diplomacy to ensure that the fellowship can continue its work without hindrance.

Additionally, financial constraints pose significant challenges for the fellowship’s initiatives. As a community-driven organization, it often relies on donations and volunteer support. Securing stable funding can be difficult, especially in times of economic uncertainty. Addressing these challenges is essential for the longevity and effectiveness of Elroi Christian Fellowship.

In what ways does Elroi Christian Fellowship support youth engagement?

Elroi Christian Fellowship recognizes the importance of youth engagement in sustaining its mission and fostering future leadership within the community. The fellowship organizes youth events, retreats, and mentorship programs that encourage young people to actively participate in the church and community. This involvement helps develop their leadership skills and sense of responsibility.

Moreover, the fellowship provides a platform for youth to express their faith through creative outlets such as music, drama, and community service projects. By empowering young members to take initiative, Elroi Christian Fellowship not only enriches the lives of these individuals but also strengthens the fabric of the community as a whole.

How does Elroi Christian Fellowship utilize social media to connect with its members?

In our modern digital age, social media plays a crucial role in outreach and community building for organizations like Elroi Christian Fellowship. By utilizing platforms like Telegram, Facebook, and Instagram, the fellowship is able to connect with a broader audience, share spiritual content, and promote upcoming events. This approach helps maintain engagement and fosters a sense of belonging among members, no matter their physical location.

Furthermore, social media serves as a tool for fellowship members to share testimonies, prayer requests, and support one another. This virtual community transcends geographical barriers, allowing members in Ethiopia and Eritrea to connect and collaborate on various initiatives, thereby strengthening their bonds and commitment to the fellowship's mission.

Elroi Christian Fellowship 🇪🇹🇪🇷 Telegram 频道

የ Elroi Christian Fellowship ስትራቴ፣ በኢየሱስ ውስጥ የተጠረጠረ ተማሪ ነው። ይህ ስትራቴ በኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን፣ የሚፈልጉ የቴሌግራም ቻናል የተከፈተውን ብሩካን በተማሪ እና ምርመራ ያስቀምጡ። እባኮትን @elroichrist በመጠቀም ያዘጋጀውን አድራጊዎች መመለስ ታቅቦ እና እንዲሆን በጆይን ለመቃረብ ከፍተኛ እንደሆነ ይጠቀሙ።

Elroi Christian Fellowship 🇪🇹🇪🇷 最新帖子

Post image

🇪🇹🇪🇷 የማለዳው ቃል 🇪🇹🇪🇷

²³ ሳሙኤልም ወጥቤቱን፦ በአንተ ዘንድ አኑረው ብዬ የሰጠሁህን እድል ፈንታ አምጣ አለው።

²⁴ ወጥቤቱም ጭኑንና በእርሱ ላይ የነበረውን አምጥቶ በሳኦል ፊት አኖረው። ሳሙኤልም፦ ሕዝቡን ከጠራሁ ጀምሮ እስከ ተወሰነው ጊዜ ድረስ ለአንተ ተጠብቆአልና እነሆ፥ የተቀመጠልህን በፊትህ አኑረህ ብላው አለ። በዚያም ቀን ሳኦል ከሳሙኤል ጋር በላ። 1ኛ ሳሙኤል 9

🔥 ሳኦል የአባቱን ትዕዛዝ ለመፈፀም አህያ ፍለጋ ነበር የወጣው የተመለሰው ግን አህያውን ይዞ ሳይሆን  ለእግዚአብሔር ህዝብ አለቃ ሆኖ የተመረጠበትን ስልጣን ነው።

🔥 አህያ ፍለጋ ተልኮ የወጣን ሰው ቀብቶ አንግሶ የሚመልስ እግዚአብሔር ብቻ ነው። ፈልገን ከወጣነው ትንሽ ነገር በላይ ጌታ ካሰበልን ትልቅ ቅባት ጋር መገናኘት ይሁንልን።

🔥 የዛሬው ያለንበት ሁኔታ የነገ ማንነታችን አይደለም። እግዚአብሔር ያልታሰበ ነገርን በህይወታችን ያደርጋል። እግዚአብሔር ካየልን እድል ፈንታ ጋር መገናኘት ይሆንልናል አሜን!!


" ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል "

👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ
👇👇👇👇👇👇
🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢
🟡  @elroichrist 🟡
🟡  @elroichrist 🟡
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴


መልካም ቀን

01 Mar, 03:03
95
Post image

🇪🇹🇪🇷 የማለዳው ቃል 🇪🇹🇪🇷

15፤ እነሆ፥ እንደ ተሳለች እንደ አዲስ ባለ ጥርስ ማሄጃ አድርጌሃለሁ፤ ተራሮችንም ታሄዳለህ ታደቅቃቸውማለህ፥ ኮረብቶችንም እንደ ገለባ ታደርጋቸዋለህ።

16፤ ታበጥራቸዋለህ፥ ነፋስም ይጠርጋቸዋል፥ ዐውሎ ነፋስም ይበትናቸዋል፤ አንተም በእግዚአብሔር ደስ ይልሃል፥ በእስራኤልም ቅዱስ ትመካለህ። ኢሳ 41

👉 ይሄ መልእክት የመጣው ለያዕቆብ ወይም ደግሞ ለኢየሩሳሌም ነው እና ደካማ ነኝ አቅም የለኝም ለሚለው ለያእቆብ እግዚአብሔር እያወራ ነው ብርቱ አደርግሃለው ሃይልህን አድሳለው አበረታሃለው አሸናፊ አደርግሃለው በመጨረሻም በእኔ በአምላክህ ትመካለህ እያለ ነው ሃሌሉያ

🔥 ዛሬም ደካማ ነኝ አቅም ጉልበት የለኝም የምትሉ ውጊያ የበዛባችሁ ሰዎች መልእክት አለኝ እግዚአብሔር ያበረታችዋል አሸናፊ ያደርጋችዋል እግዚአብሔርን ታከብሩታላችሁ በእናንተ ምክንያት ሰዎች ያመሰግናሉ እግዚአብሔር አደረገላቸው ይባላል ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

" ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል "

👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ
👇👇👇👇👇👇
🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢
🟡  @elroichrist     🟡
🟡  @elroichrist     🟡
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  " መልካም ቀን" 👍

28 Feb, 03:10
203
Post image

🇪🇹🇪🇷 የማለዳው ቃል 🇪🇹🇪🇷

1፤ እነሆ ደግፌ የያዝሁት ባሪያዬ፤ ነፍሴ ደስ የተሰኘችበት ምርጤ፤ በእርሱ ላይ መንፈሴን አድርጌአለሁ፥ እርሱም ለአሕዛብ ፍርድን ያወጣል።

2፤ አይጮኽም ቃሉንም አያነሣም፥ ድምፁንም በሜዳ አያሰማም።

3፤ የተቀጠቀጠን ሸምበቆ አይሰብርም፥ የሚጤስንም ክር አያጠፋም፤ በእውነት ፍርድን ያወጣል። ኢሳ 42

👉 ዛሬ በማለዳ የምንካፈለው ቃል ነብዩ ኢሳያስ ስለ ኢየሱስ ባህሪ በትንቢት መንፈስ ቅዱስ ገልጦለት የተናገረውን ነው

🔥 የሚጤስ ጧፍ ማለት ሊጠፋ የደረሰ የማይቀጣጠል የማያበራ ነው እያለ ነው ያንን የደከመውን ጧፍ አያጠፋም የተቀጠቀጠም ሸምበቆ ማለትም የደከመ ቀጥ ብሎ የማይቆም የተስለፈለፈ ነው ግን በምንም ሁኔታ ውስጥ አያጠፋቸውም አይሰብራቸውም ይልቁኑ ዳግመኛ እንዲያበሩ ዳግመኛ ፀንተው እንዲቆሙ እድልን ይሰጣቸዋል ሃሌሉያ

🔥 በአዲስ ኪዳን ስለ ኢየሱስ በድካማችን የሚራራ ሊቀ ካህን እያለ የእብራዊያን መፅሃፍ ፀሃፊ ኢየሱስን ይገልጠዋሎ በክርስትና ህይወታችንም በየትኛውም ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ብንሆን ጌታ ይራራልናል አይተወንም ሊያበረታን ዳግመኛ አፅንቶ ሊያቆመን ከጎናችን ነው ሃሌሉያ

" ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል "

👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ
👇👇👇👇👇👇
🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢
🟡  @elroichrist     🟡
🟡  @elroichrist     🟡
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  " መልካም ቀን" 👍

27 Feb, 03:01
159
Post image

🇪🇹🇪🇷 የማለዳው ቃል 🇪🇹🇪🇷

3፤ ከዚህ ተነሥተህ ወደ ምሥራቅ ሂድ፥ በዮርዳኖስም ትይዩ ባለው በኮራት ፈፋ ውስጥ ተሸሸግ።

4፤ ከወንዙም ትጠጣለህ፥ ቍራዎችም በዚያ ይመግቡህ ዘንድ አዝዣለሁ።

5፤ ሄደም እንደ እግዚአብሔር ቃልም አደረገ። ሄዶም በዮርዳኖስ ትይዩ ባለው በኮራት ፈፋ ውስጥ ተቀመጠ።

6፤ ቍራዎቹም በየጥዋትና በየማታው እንጀራና ሥጋ ያመጡለት ነበር፤ ከወንዙም ይጠጣ ነበር።1ኛነገስት 17

👉 በዚህ ክፍል ሁለት ነገር ይገርመኛል አንደኛው እግዚአብሔር በቁራ ስጋ እመግብሃለው ብሎ ለ ኤሊያስ ሲናገረው ኤሊያስ ቁራው ለእግዚአብሔር ታዞ ያበላኛል ብሎ አምኖ ከእግዚአብሔር ሃሳብ ጋር መስማማቱ

👉 ሁለተኛው ደግሞ ታማኝ ያልሆነው በኖህ ዘመን ወደ መርከቧ ሳይመለስ የቀረው ቁራ ለእግዚአብሔር ታዞ ለኤሊያስ ስጋ እያመጣ ሲያበላው በጣም ይደንቀኛል

🔥 ዛሬ የምነግራችሁ ነገር እግዚአብሔር ተናግሯችዋል ወይ እግዚአብሔር ከተናገራችሁ ባይመስልም ቁራው ለእግዚአብሔር ታዞ ያበላችዋል ብቻ እግዚአብሔርን እመኑት ከፈቃዱ ጋር ተስማሙ ቡሩካን ናችሁ አንደኛ እና ምርጥ ናችሁ

" ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል "

👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ
👇👇👇👇👇👇
🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢
🟡  @elroichrist     🟡
🟡  @elroichrist     🟡
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  " መልካም ቀን" 👍

26 Feb, 03:02
196