DV 2026 እንዴት ራሳችን መሙላት እንችላለን?
በጥያቂያቹ መሰረት ዲቪ 2026 ለመሙላት መከተል ያለብንን መንገዶች እነሆ
ከላይ ያለው DV 2026 plain Language Instructions and FAQs.pdf የሚለውን በደንብ ያንብቡት።
በመጀምሪያ ዲቪ መሙላት የምንችለዉ ከ መስከረም ረቡዕ 22/2017E.c ጀምሮ ጥቅምት 26/2017E.c ለሊት 6፡00 ድረስ ብቻ ነው።
DV-2026 Program: Online Registration
DV-2026 Program: The online registration period for the DV-2026 Program begins on Wednesday, October 2, 2024, at 12:00 noon, Eastern Daylight Time (EDT) (GMT-4) and concludes on Tuesday, November 5, 2024, at 12:00 noon, Eastern Standard Time (EST) (GMT-5). Submission of more than one entry for a person during the registration period will disqualify all entries for that person.
DV-2026 Program Instructions
↗️ የዲቪ ፎርሙን ከመሙላታችን በፊት ማሟላት ያሉብን ነገሮች፦
እያንዳንዱ የ DV አመልካች የትምህርት / የሥራ ልምድ ማሟላት አለበት
ማለትም
በ ፕሮግራሙ መሰረትም-
✅ • ቢያንስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ወይም ተመጣጣኝ, የ 12 ዓመት ትምህርት በሚገባ ያጠናቀቀ / ያጠናቀቀች።
ወይም
✅ • ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የሁለት አመት የሥራ ልምድ ያለው።
✅ •ጉርድ ፎቶ ግራፍ
በመቀጠልም
www.dvlottery.state.gov በሚለው ዌብ ሳይት መግባት
↗️ ዌብ ሳይቱ ዉስጥ ገብተን Entry ሚለውን በመጫን መቀጠል በፎቶ መልክ የተቀመጠልንን Authentication code በድጋሚ በመጻፍ ወደ ፎርም መሙያዉ መግባት።
ፎርም አሞላል
✏️ 1. Name - ስም - Last/Family Name (የመጨረሻ/የቤተሰብ ስም ወይም
የአያት ስም) ፣ Middle Name- (የመካከለኛ ስም ወይም የአባት ስም) ፣
First Name (የመጀመሪያ ስም ወይም የእርሶን ስም) በፓስፖርትዎ ላይ
ያለውን ስም ሳያሳስቱ በእንግሊዝኛ መጻፍ።
✏️ 2. Gender - ፆታ - ወንድ (Male) ወይም ሴት(Female) መምረጥ።
✏️ 3. Birth date - የልደት ቀን - መጀመሪያ Month (ወር) ፣ Day (ቀን) ፣ Year ( ዓመት) በፈረንጆች አቆጣጠር በተሰጠው ቦታ መጻፍ።.
✏️ 4. City Where You Where Born - የተወለዱበትን ከተማ.
✏️ 5. Country Where You Were Born - የተወለዱበትን ሀገር
✏️ 6. Country of Eligibility for the DV Program - ለ DV መርኃ-ግብር ብቁ የሆነ ሀገር ማለትም yes ሚለዉ ላይ በመተው ማለፍ
✏️ 7. Entrant Photograph - የመግቢያ ፎቶግራፍ ማስገባት
↗️ - የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ -ፎቶ ግራፉ በደንብ የሚታይ ልኬቱ 600ፒክስል
↗️ * በ600 ፒክስል የሆነ መጠኑ ከ 240 ኪሎባይት የማይበልጥ ከለር ፎቶ ግራፍ ፣JPEG Format መሆን አለበት።
✏️ 8. Mailing Address - የፖስታ መላኪያ አድራሻ መሙላት
✏️ 9. Country Where You Live Today - አሁን የምንኖርበትን ሀገር መምረጥ
✏️ 10. Phone Number - ስልክ ቁጥር ማስገባት ለኢትዮጲያ +251 ብለን በመጀመር ስልካችንን ማስገባት / አለማስገባትም ይቻላል
✏️ 11. E-mail Address - የ ኢሜል አድራሻንን ማስገባት
✏️ 12. What is the highest level of education you have achieved, as of today?
የትምህርት ደረጃችንን መምረጥ
✏️ 13. What is your current marital status?- በአሁን ሰአት ያለን የትዳር ሁኔታ መምረጥ
✏️ 14 . Number of Children - የልጅ ብዛት በቁጥር መጻፍ እያንዳንዱ የተወለዱ ሕጻናት እንዲሁም የማደጎ ልጆች፣ የእንጀራ ልጆች በእርስዎ ፎርም ውስጥ እያንዳንዱ ያላገቡ ህጻናት, ምንም እንኳን ልጅዎ ከእርስዎ ጋር አብረው ባይኖሩም መሞላት አለባቸዉ።
↗️ በመጨረሻም continue በማለት Confirmation Number ያለበትን ወረቀት ፕሪንት በማድረግ ማስቀመጥ እና በ Confirmation Number ን
DV-2026 ሲወጣ ማየት እንችላለን።
DV-2026 Submission Confirmation : Entry success
በዚ መሰረት ፎርሙን በመሙላት እድላችሁን መሞከር ትችላላችሁ ፔጃችንም
መልካም እድል ይመኝላቹሀል
ይሄን መረጃ ለወዳጆ ሼር በማድረግ ማስተላለፍ ትችላላችሁ
ሙሉ መመሪያውን በPDF ለማግኘት ከፈለጋችሁ Join telegram channel
https://t.me/MuhammedComputerTechnology
✅ ዌብሳይት www.mctplc.com
✅ በቴሌግራም ቻናል: https://t.me/MuhammedComputerTechnology
✅ email:
[email protected]✅ Facebook:- https://m.facebook.com/MuhammedComputerTechnology/
✅ ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
✅ የYouTube ቻናልን ሰብስካራይብ በማድረግ ወቅታዊ የቴክኖሎጂ መረጃን ያግኙ!
👇👇👇Subscribe
👇👇👇https://youtube.com/@muhammedcomputertechnology
የተቋምዎን መረጃን ዲጅታላይዝ እናድርግልዎ ስንል በደስታ ነው!