Petroleum and Energy Authority @eea82 Channel on Telegram

Petroleum and Energy Authority

@eea82


Energy, being an engine of development, is important that supplies all of the economic sectors. To be more benefited from the energy sector, it should be regulated in affordable and environmentally friendly manner. For this to happen, the Ethiopian govern

Petroleum and Energy Authority (English)

The Petroleum and Energy Authority, with the username @eea82, is a leading Telegram channel that focuses on the regulation and development of the energy sector in Ethiopia. Energy plays a crucial role as the engine of development, powering various economic sectors and driving growth. It is essential that this valuable resource is harnessed and regulated in a sustainable and environmentally friendly manner to ensure long-term benefits for the country. The Petroleum and Energy Authority strives to provide valuable insights, updates, and information related to the energy sector in Ethiopia, with a particular focus on promoting affordable and eco-friendly energy solutions. Whether you are a government official, industry professional, or simply interested in the future of energy in Ethiopia, this channel offers a platform for knowledge-sharing and dialogue. Stay informed about the latest policies, initiatives, and technologies shaping the energy landscape in Ethiopia by joining the Petroleum and Energy Authority on Telegram today!

Petroleum and Energy Authority

21 Nov, 03:54


ዕለተ ማክሰኞ ህዳር 13/2017 በአዲስ አበባ በሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች የነዳጅ አቅርቦት መረጃ

Petroleum and Energy Authority

20 Nov, 04:51


ዛሬ ዕለተ ረዕቡ ህዳር 11/2017 አዲስ አበባ በሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች ላይ በማሠራጨት ላይ የሚገኝ ነዳጅ መረጃ

Petroleum and Energy Authority

19 Nov, 03:21


ህዳር 10/2017 ዕለተ ማክሰኞ በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች የነዳጅ አቅርቦት መረጃ

Petroleum and Energy Authority

18 Nov, 03:56


ሰኞ ህዳር 9/2017 በአዲስ አበባ በሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች ላይ የነዳጅ አቅርቦት መረጃ

Petroleum and Energy Authority

16 Nov, 05:29


ቅዳሜ ህዳር 7/2017 በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች ላይ የሚገኝ የነዳጅ አቅርቦት መረጃ

Petroleum and Energy Authority

15 Nov, 03:27


ህዳር 6/2017 በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ነዳጅ ማደያዎች የሚገኝ የነዳጅ አቅርቦት መረጃ

Petroleum and Energy Authority

14 Nov, 03:52


ጥቅምት 5/2017 የዕለቱ የአዲስ አበባ የነዳጅ አቅርቦት መረጃ

Petroleum and Energy Authority

13 Nov, 03:45


ዕረቡ ህዳር 4/2017 በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች የሚኖር የነዳጅ አቅርቦት መረጃ

Petroleum and Energy Authority

12 Nov, 03:57


በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች ላይ የሚገኝ የነዳጅ አቅርቦት መረጃ

Petroleum and Energy Authority

29 Oct, 03:59


የዛሬ ጥቅምት 19/2017 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ የነዳጅ ስርጭት መረጃ

Petroleum and Energy Authority

25 Oct, 11:46


ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ የነዳጅ መረጃ

Petroleum and Energy Authority

14 Oct, 13:05


ለነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አገልግሎት ተጠቃሚዎች በሙሉ
ባለስልጣን መ/ቤቱ ከጥቅምት 4/2017 ዓ.ም ጀምሮ ጉርድ ሾላ (መዕድን ሚኒስቴር ጊቢ) የነበረውን ቢሮ ወደ ቦሌ ወሎ ሠፈር የሚገኘው ካዲስኮ ግሩፕ ህንፃ ያዛወረ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Website: www.pea.gov.et
Email: [email protected]
Telegram: https://t.me/EEA82
Facebook: https://www.facebook.com/ethiopianenergyauthority

Petroleum and Energy Authority

24 Sep, 12:32


የሰሞኑ በማደያዎች ላይ የሚታይ ሰልፍ መንስኤ ምንድ ነው?
*********************************************************************************************************************************************************************************************************************
ባለስልጣን መ/ቤቱ የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭትን ለመቆጣጠር ከተሰጠው ሃላፊነት ጋር በተያያዘ የችግሩን ምንጭ ለማጥራት ሞክሯል፡፡
በርግጥ በመዲናዋ አዲስ አበባ የቤንዚን አቅርቦት ችግር አለ?
በአዲስ አበባ ከተማ የቤንዚን አቅርቦት በተመለከተ በቀን በአማካይ እስከ 1.4 ሚሊየን ሊትር ቤንዚን ይቀርባል፡፡ ታዲያ አቅርቦቱ በዚህ ሣምንት ምን ይመስል ነበር?
1 ረዕቡ መስከረም 8/2017 አቅርቦት 958,000 ሚሊየን ሊትር
2. ሐሙስ መስከረም 9/2017 አቅርቦት 973,000 ሚሊየን ሊትር
3. አርብ መስከረም 10/2017 አቅርቦት 1,393,794
4. ቅዳሜ መስከረም 11/2017 አቅርቦት 1,432,110 ሚሊየን ሊትር
5. ዕሁድ መስከረም 12/2017 አቅርቦት 1,714,903 ሚሊየን ሊትር
6, ሰኞ መስከረም 13/2017 1,675,250 ሚሊየን ሊትር
 ባለፈው ሣምንት በነበሩት ሁለት ቀናት ከበዓላት ጋር በተያያዘ የአቅርቦት መቀነስ ነበር፡፡ በዚህ መነሻነት በነዳጅ ማደያዎች ላይ ሰልፎች መበራከት የጀመሩበት ሁኔታ ተፈጥሯል፡፡
ሆኖም ከነዳጅ አቅርቦት ጋር በተያያዘ ያለው ሁኔታ በአፋጣኝ እንዲስተካከል የተደረገበት እርምጃ እንዲወሰድ ተደርጓል፡፡ በዚህም በመዲናዋ ከመደበኛ ኮታ ተጨማሪ ቤንዚን እንዲቀርብ ሆኗል፡፡ሁኔታውን ለመከታተልም
 ባለስልጣን መ/ቤቱና የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ በቅንጅት በከተማዋ ከሚገኙ 120 የነዳጅ ማደያዎች መካከል በ114 ላይ በመገኘት የኢንስፔክሽን ስራ ባለፉት ሶስት ቀናት ሰርተዋል፡፡በዚህም የተመለከቱት
1. የቤንዚን አቅርቦቱ ባለበት ሁኔታ ሠልፎች መበራከታቸው ከሚስተዋልባቸው ምክኒያት አንዱ የማደያዎቹ አገልግሎት አሰጣጥ ዝግታ መኖሩ፣
2. በአንድ አከባቢ በሚገኙ ማደያዎች ላይ ለረዥም ሠዓት ተስልፎ መቆየት ወይም አማራጭን በተለያያ አከባቢ አለመሞከር፤
3. በአንዳንድ ክፍለ ከተሞች የማደያ ቁጥር በበቂ አለመኖር ወይም መቀነስ፤
4. የቤኒዚን ምርት ላይ ከፍተኛ የጥቁር ገበያ ፍላጎት መኖር ሠልፎችን ምክኒያት በማድረግ የአቅርቦት ዕጥረት ያለ በማስመሰል አጋጣሚውን ለጥቁር ገበያ ለመጠቀም መሞከር የሚሉት በዋነኝነት የተለዩ ችግሮች ናቸው፡፡
በመሆኑም በመዲናዋ የሚገኙ የቤኒዚን ተጠቃሚ አሽከርካሪዎች አቅርቦት በበቂ ሁኔታ መኖሩን ተረድታችሁ በተለያዩ አከባቢዎች የሚገኙ ማደያዎችን በመጠቀም መገልገል እንድትችሉ ባለስልጣኑ ይጠቁማል፡፡
በተጨማሪም ከዲጂታል ሽያጭ ውጪ የሚፈፀሙ የነዳጅ ግብይቶችን እና በበርሜልና ጀሪካን የሚፈፀሙ ሕገ-ወጥ ግብይቶችን ሲመለከቱ ነዋሪዎች ለአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ወይም ለባለስልጣን መ/ቤቱ ጥቆማ እንዲያደርጉ እንጠይቃለን፡፡
Petroleum and Energy Authority
Website: www.pea.gov.et
Telegram: https://t.me/EEA82
Facebook: https://www.facebook.com/ethiopianenergyauthority
Email: [email protected]

Petroleum and Energy Authority

10 Sep, 19:33


እንኳን አደረሳችሁ!