ICT ABEL FX🇪🇹 @ict_abel Channel on Telegram

ICT ABEL FX🇪🇹

@ict_abel


"ESCAPE THE MATRIX"

I am not Trend Trader I am Liquidity Specialist

Youtube link:- https://youtube.com/@ICTABEL1?si=BgIQCb0X7Gh0ry3D



🛑 Disclaimer I'm not a financial advisor and everything here is only for educational purposes

ICT ABEL FX🇪🇹 (English)

Are you looking to escape the matrix of traditional trading methods and step into the world of liquidity specialists? Look no further than ICT ABEL FX🇪🇹! This Telegram channel, with the username @ict_abel, is the go-to place for those who want to learn more about trading and finance from a different perspective. With the tagline 'ESCAPE THE MATRIX', ICT ABEL FX🇪🇹 offers a unique approach to trading that goes beyond traditional trend trading. The channel's owner describes themselves as a Liquidity Specialist, focusing on providing educational content rather than financial advice. So, if you're interested in expanding your knowledge and understanding of the financial markets, this channel is perfect for you. One of the key features of ICT ABEL FX🇪🇹 is the curated content that is shared on a regular basis. From insightful market analysis to in-depth tutorials, subscribers can expect to find a wealth of information that will help them navigate the complex world of trading. Additionally, the channel also provides a link to the owner's Youtube channel, where even more educational content can be accessed. It's important to note that while ICT ABEL FX🇪🇹 strives to provide valuable information, the channel makes it clear that the owner is not a financial advisor. All content shared on the channel is for educational purposes only, allowing subscribers to learn and grow their knowledge without the pressure of making financial decisions. So, if you're ready to take your trading game to the next level and escape the confines of traditional trading methods, join ICT ABEL FX🇪🇹 today. Expand your horizons, learn from a liquidity specialist, and discover a new approach to finance and trading. Don't miss out on this opportunity to dive deep into the world of liquidity trading!

ICT ABEL FX🇪🇹

09 Jan, 14:29


https://youtu.be/f0OQGY2hRSo

ICT ABEL FX🇪🇹

07 Jan, 06:49


https://youtu.be/jjCLnx-7TzE

ICT ABEL FX🇪🇹

07 Jan, 06:42


እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

መልካም በዓል ይሁንላችሁ ።

@ICT_ABEL

ICT ABEL FX🇪🇹

25 Dec, 16:52


🔥 Yeneta FX x Fixo 🔥

➡️Interview With Fixo

🖥 Date December 26

ከምሽቱ 2:30 ይጀምራል ▶️

💡 Don't forget to share our;

✉️ Telegram :-
@Yenetafx

🖥 YouTube :-
https://youtube.com/@yenetafx?si=TCSGFJxGU44htY_9

🖥 Twitter :-
https://x.com/thegh0st_tr4der?t=8fWq6nVC68IZu5LnOmal2Q&s=09

🔥 Stay tuned 👍

ICT ABEL FX🇪🇹

20 Dec, 16:29


https://youtu.be/lA1YH7Dze5w

ICT ABEL FX🇪🇹

19 Dec, 15:09


https://youtu.be/C_nOmVb_V2w?si=hpnwOxt5p0W-NPjV

ICT ABEL FX🇪🇹

18 Dec, 15:45


https://youtu.be/l9VFYuxcQWk?si=r4MBBAEs5bivuZb-

ICT ABEL FX🇪🇹

16 Dec, 14:57


https://youtu.be/hetdibsXMEY

ICT ABEL FX🇪🇹

13 Dec, 14:31


https://youtu.be/RKRenB5flok

ICT ABEL FX🇪🇹

12 Dec, 16:03


https://youtu.be/ZC-yUhRNvgY

ICT ABEL FX🇪🇹

11 Dec, 15:48


https://x.com/ICT_ABEL/status/1866871723406082162?t=W2aUX5TfHU-DTACHwVwkFQ&s=19

ICT ABEL FX🇪🇹

11 Dec, 14:59


https://youtu.be/j9t2sIaZxiY?si=AOV_fqWCW3a5uwRe

ICT ABEL FX🇪🇹

10 Dec, 15:22


https://youtu.be/7jM9yu28bSM?si=ftAcllCLA7mq1DMS

ICT ABEL FX🇪🇹

06 Dec, 16:15


https://youtu.be/WmNZgoIm_xY

ICT ABEL FX🇪🇹

05 Dec, 15:51


https://youtu.be/sd3pfISBAwA

ICT ABEL FX🇪🇹

04 Dec, 14:20


https://youtu.be/t-Pm0-2Fd88?si=yI-VrB8DMAAfKHJW

ICT ABEL FX🇪🇹

04 Dec, 14:19


https://youtu.be/KzTR42D8veI?si=pNNUjX75x02DuZZ9

ICT ABEL FX🇪🇹

03 Dec, 14:00


https://youtu.be/N8hUdO4jKOM?si=qFiVqSLVXy2Rc9c2

ICT ABEL FX🇪🇹

02 Dec, 13:53


https://youtu.be/V2gpUfiMfYw

ICT ABEL FX🇪🇹

01 Dec, 06:52


https://youtu.be/3A9iDlv_tMA

ICT ABEL FX🇪🇹

30 Nov, 08:31


1500 ICTIANS በዩትዩብ ተሰባስበናል🎉

በጣም አመሰግናለሁ በቅርብ ቀን ብዙ እንደምንሆን ሙሉ እምነት አለኝ🙏

ይሄንን ቻናል ለሌሎችም ሼር በማድረግ ይቀላቀላሉን


ICT ABEL በእነዚህ ሁሉ ሶሻል ሚድያ ማግኘት ይችላሉ ቤተሰብ በመሆን ይቀላቀሉን

YouTube :- https://youtube.com/@ICTABEL1?si=BgIQCb0X7Gh0ry3D


Instagram :- https://www.instagram.com/ictabel_?igsh=c2hwZTRzdm1pdml6


Tiktok :- https://www.tiktok.com/@ict_abel?_t=8mBgXRFvWQo&_r=1


Twitter(X):- https://x.com/ict_abel?t=AUu2q4XpzSidX4s2PfZEIQ&s=09


@ICT_ABEL

ICT ABEL FX🇪🇹

30 Nov, 08:09


https://youtu.be/1suuEzAtKWU?si=PTwWTGJWsTE8sgHr

ICT ABEL FX🇪🇹

29 Nov, 14:42


https://youtu.be/VIIn1wClGhk

ICT ABEL FX🇪🇹

11 Nov, 14:20


ቤተሰብ እኔ ምንም አይነት ምክር ወይም ሲግናል እየሰጠው አይደለም በውስጥ መስመር እየመጣችሁ መቼ እንሽጥ ምናምን የምትሉኝ ሰዎች አላችሁ እና ይሄ የእኔ አመለካከት ሳይሆን የ ICT(Michael J.Huddleston) አመለካከት ነው ይሄ ነገር መቼ እንደሚሆን እራሱ በእውን የሚታወቅ ነገር የለም እና ለእናንተ ለማጋራት ያሰብኩት እንድንወያይበት እና የእናንተም ሀሳብ ለመስማት ነው!!!

@ICT_ABEL

ICT ABEL FX🇪🇹

11 Nov, 14:03


እንደሚታወቀው ቢትኮይን አሁን ላይ በጣም ዋጋው እየጨመረ ነው።
ነገር ግን ICT(Michael J.Huddleston ) ቀድሞ ዩትዩብ ቻናሉ ላይ ቢትኮይን 0 እንደሚሆን ተናግሮ ነበር አሁንም 0 ይሆናል የሚል እምነት አለው እስኪ እናንተስ በዚህ ጉዳይ ላይ ምን ታስባላችሁ?🤔

@ICT_ABEL

ICT ABEL FX🇪🇹

10 Nov, 13:48


https://youtu.be/TP2Vh0901G0

ICT ABEL FX🇪🇹

10 Nov, 12:22


🚨 SACAMMER ALERT🚨
Hey fam! Just a quick heads-up – some fake channels are out there using my name. Make sure you're following THIS official channel for all my real content!!!

@ICT_ABEL

ICT ABEL FX🇪🇹

09 Nov, 17:22


ምን አይነት ቪድዮ ልስራላችሁ ብዬ በጠየኩት መሰረት አንዳንድ ሰዎች ስለ SMT ስራልን ብላችሁኛል እናም Tiktok ላይ በአጭሩ ሀሳቡን ለመግለጽ ሞክሬያለሁ በደንብ የተብራራ ነገር ከፈለጋችሁ ዩትዩብ ላይ "ICT ADVANCED SILVER BULLET" ብዬ በሰራሁት ቪድዮ ላይ በደንብ ስለ SMT ለማብራራት ሞክሬያለሁ

እንዲሁም ዩትዩብ ላይ የሰሯቸውን ቪድዮች ድጋሚ እንዲሰራ ስጠይቁኝ ስለነበር ዩትዩብ ቻናላችንን በደንብ ለማየት ሞክሩ ኮሜንት ካረጋችኋቸው ሰፋ ያለ ሀሳብ ያሏቸውን ነገሮች ደግሞ ነገ በዩትዩብ ይጠብቁኝ።

መልካም ምሽት

@ICT_ABEL

ICT ABEL FX🇪🇹

09 Nov, 17:16


https://vm.tiktok.com/ZMhbhWNbt/

ICT ABEL FX🇪🇹

09 Nov, 13:55


ICT ABEL በእነዚህ ሁሉ ሶሻል ሚድያ ማግኘት ይችላሉ ቤተሰብ በመሆን ይቀላቀሉን

YouTube :- https://youtube.com/@ICTABEL1?si=BgIQCb0X7Gh0ry3D


Instagram :- https://www.instagram.com/ictabel_?igsh=c2hwZTRzdm1pdml6


Tiktok :- https://www.tiktok.com/@ict_abel?_t=8mBgXRFvWQo&_r=1


Twitter(X):- https://x.com/ict_abel?t=AUu2q4XpzSidX4s2PfZEIQ&s=09


@ICT_ABEL

ICT ABEL FX🇪🇹

09 Nov, 09:16


እንዴት ቆያችሁ ቤተሰብ አሪፍ የትሬዲንግ ሳምንት እንደነበራችሁ ተስፋ አደርጋለሁ እስኪ ዛሬ Weekend እንደመሆኑ ለየት ላድርገውና በዚህ ጉዳይ ላይ ቪድዮ ብትሰራልን ብላችሁ የምታስቡት ሀሳብ ካለ እታች ኮሜንት ላይ አሳውቁኝ እኔም ቪድዮን ነገ ዩትዪብ ላይ የምለቅላችሁ ይሆናል።

@ICT_ABEL

ICT ABEL FX🇪🇹

04 Nov, 12:44


አንዳንድ ሰዎች በውስጥ መስመር እንደላካችሁልኝ ከሆነ Vital Market Prop ኢትዮጵያ ለሚኖሩ ነዋሪዎች የተገደበ ወይም የተከለከለ እንደሆነ ልካችሁልኛል ስለዚህ ይሄንን አውቃችሁ ሙሉ ጊዜያችሁን እዚህ ላይ ባታጠፉ መልካም ነው። ነገር ግን ከኢትዮጵያ ውጪ ለምትኖሩ ነዋሪዎች ወይም ከላይ በምስል ላይ ከተጠቀሱት ሀገራት ውጪ የምትኖሩ ሰዎች የተፈቀደ ነው።

@ICT_ABEL

ICT ABEL FX🇪🇹

03 Nov, 17:12


ሰላም ቤተሰብ ዛሬ 2 በነፃ 5K Challenge እየሰጡ ያሉ Propfirm ላስቸዋውቃችሁ

እነዚህ Propfirmኦች አዲስ እንደመሆናቸው መጠን መተማመን ባንችልም ነገር ግን ነፃ እንደመሆናቸው Capital ወይም Funding acc የሌላችሁ ሰዎች ብትሞክሯቸው መልካም ነው ግን ከእነዚህ Propfirm ጋር ተያይዞ ለሚፈጠሩ ችግሮች ICT ABEL ኃላፊነቱን አይወስድም

1.Vital Market Prop
ይሄ Propfirm መቀመጫውን Saint Lucia ሀገር ያደረገ በ ባለፈው ወር October 2024 የተመሰረተ ሲሆን በአሁን ወቅት ደንበኞችን ለመሳብ ነፃ 5K ቻሌንጅ አካውንቶች እየሰጠ ይገኛል

ይሄን ነፃ 5k ቻሌንጅ ለማግኘት መከተል ያለባችሁ ቅደም-ተከተል

1. https://prop.vitalmarkets.com/ በዚህ ሊንክ በመጠቀም ወደነሱ ድረገፅ በመሄድ አካውንት Signup ማድረግ

2. Free Trial ላይ የ5K አካውንት መውሰድ ምክንያቱም ቢያንስ 1 Free Trial አካውንት መውሰድ አለባችሁ አለበዚያ Free 5k ለመውሰድ ስትሞክሩ "Unauthorized" የሚል Error ያመጣባችኋል

3. ወደ New Challenge ቦታ በመሄድ የ5k አካውንት በመምረጥ ከፈለጋችሁ ሁሉንም Add-ons (Tick) በማድረግ Coupon Code የሚለው ቦታ ላይ "DOORBUSTER" የተሰኘውን Code ማስገባት ከዛ በተሳካ ሁኔት ነፃ የ5k ቻሌንጅ ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ የሚጠሙትም የትሬዲንግ Platform "Trade-locker" ነው እንዲሆም እያንዳንዱ Phase ለማለፍ 30 ቀን ጊዜ ብቻ ነው ያላችሁ


2.Propfirm Capital

ይሄ Propfirm መቀመጫውን Asia ያደረገ ሲሆን በVenture Capitalist የሚደገፍ የመጀመሪያ Propfirm ነው በአሁን ሰዓት ነፃ የ5k ቻሌንጅ አየሰጠ ይገኛል

ይሄንን ነፃ 5K ቻሌንጅ ለማግኘት መከተል ያለባችሁ ቅደም-ተከተል

1. https://giveaway.propfirmcapital.com/giveawayoptin በዚህ ሊንክ በመጠቀም ወደ ድረገፁ በመሄድ እያንዳንዱ እዛ ላይ ያሉትን የእነሱን ሶሻል ሚዲያ መከተል ወይም Join ማድረግ ይጠበቅባችኋል

2.የመጀመሪያውን ስራችሁን ከጨራሳችሁ በኋላ Claim Free 5k ቻሌንጅ የሚለውን በመንካት የሚሰጣችሁን Code ኮፒ ማድረግ

3.ወደ ቻሌንጅ መግዣ ቦታ በመሄድ ሁሉንም የእናንተን ኢንፎርሜሽን ካስገባችሁ በኋላ Coupon Code ላይ ቅድም ኮፒ ያደረጋችሁትን Code ማስገባት ከዛም በቀላሉ መቀበል

እዚህ Propfirm ላይ ካልተሳሳትኩ Phase ቻሌንጅ ማለፊያ የሚቆየው እስከ December መጀመሪያ ድረስ ነው እንዲሁም የሚጠቀመው Trading Platform Meta trader4 (MT4) ነው


ስለዚህ ሁለቱም Propfirm ቻሌንጅ ለማለፍ ቀነ-ገደብ እንዳላቸው እንዳትዘነጉ

መልካም ጊዜ ቤተሰብ

@ICT_ABEL

ICT ABEL FX🇪🇹

28 Oct, 04:10


https://youtu.be/2nz8KECNLgE?si=UBeJzxzZ_12LKPqv

ICT ABEL FX🇪🇹

27 Oct, 09:32


ሰላም ቤተሰብ በእናንተ ጥያቄ መሰረት የ Down-Payment 50-50 ክፍያ አማራጭ ተጨምሯል www.ictabel.com ላይ ገብታችሁ መመልከት ትችላላችሁ።

መልካም ቀን

@ICT_ABEL

ICT ABEL FX🇪🇹

23 Oct, 03:38


የICT ABEL PREMIUM MENTORSHIP 4ኛ ዙር STARTER PACKAGE እና የመጀመሪያው ROYAL PACKAGE ምዝገባ ተጀምሯል!!!

የICT ABEL PRIVATE MENTORSHIP በአዲስ መልክ በ ROYAL Package ተመልሷል

ቀድመው በ 7 ቀናት ውስጥ ለሚመዘገቡ ሰዎች 10% ቅናሽ ማግኘት ይችላሉ

ከ እዚህ Mentorship ጋር በተያያዘ ሰፊ ማብራሪያ እና ገለፃ እንዲሁም እንዴት መመዝገብ እንደምትችሉ ከቪድዮ ጋር

በዌብሳይታችን :- https://www.ictabel.com

ላይ ማግኘት ትችላላችሁ ተጨማሪ ጥያቄ ካላችሁ @ict_abel_support ማናገር ትችላላችሁ

ምዝገባው ለ21 ቀናት ብቻ ይቆያል 📅

ቶሎ ፈጥነው ይመዝገቡ!!!

🔔ማሳሰቢያ:- ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ከምዝገባው ቀን መጠናቀቂያ በፊት ሊያልቅ ስለሚችል ቶሎ ፈጥነው ይመዝገቡ!!!

@ICT_ABEL

ICT ABEL FX🇪🇹

20 Oct, 13:22


"I often spend my weekend with watching different podcasts that are useful to me, and this one hit different i invite you to watch it"


Quite literally.

At no other time in history have you had access to the information you have access to today.

At no other time in history can you learn a skillset for free that you can monetise towards financial freedom.

That doesn't mean it'll be easy, it's still going to be hard.

BUT it means there's no excuses.

Get to work.

@ICT_ABEL

ICT ABEL FX🇪🇹

18 Oct, 18:46


The Matrix Trading Glitch Every Trader Should Focus On🔥


Finding that reoccurring glitch in the markets is essentially your edge.

It may not win everytime but it performs well enough for you to be profitable.

You may even have mutiple edges your deploy but make sure to have one and stick to it.

You should Watch this podcast on words rizdom

Full Episode - Words of Rizdom EP.139 - Dave Teaches🎤

@ICT_ABEL

ICT ABEL FX🇪🇹

18 Oct, 18:39


https://x.com/ICT_ABEL/status/1847346330592501989?t=j0ISW5mwmpqMKgf3QrmrDA&s=19

ICT ABEL FX🇪🇹

17 Oct, 16:32


https://x.com/ICT_ABEL/status/1846950778633674945?t=cO7EshaNxINXw9JRNNRyEQ&s=09