ድምፀ ተዋሕዶ Telegram-Beiträge

ይህ መንፈሳዊ ቻናል መቀመጫውን እንግሊዝ ለንደን ያደረገ ማንኛውንም ታማኝ ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ የቤተ ክርስቲያን መረጃዎችን እና መንፈሳዊ ክንውኖችን ለምእመኑ በፍጥነት፤ በጥራት ያቀብላል።
የእግዚአብሔር ጸጋ እና በረከት በሁላችን ላይ ይደር።
ድምፀ ተዋሕዶ ለንደን
ለታማኝ መረጃዎ
የእግዚአብሔር ጸጋ እና በረከት በሁላችን ላይ ይደር።
ድምፀ ተዋሕዶ ለንደን
ለታማኝ መረጃዎ
17,522 Abonnenten
4,209 Fotos
91 Videos
Zuletzt aktualisiert 11.03.2025 07:38
Ähnliche Kanäle

24,852 Abonnenten

14,189 Abonnenten

10,688 Abonnenten
Der neueste Inhalt, der von ድምፀ ተዋሕዶ auf Telegram geteilt wurde.
የጥምቀት በዓል በመላ ሀገሪቱ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለ2017 የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
✅ ድምፀ ተዋሕዶ መልካም በዓል እንዲሆንላቹ ይመኛል።
ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለ2017 የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
በአጭር ቃል ቅዳሜ ገሀድ ስለሆነ እንደ ማነኛውም በዐቢይ ጾም እንደሚውሉ ሰንበታት ሆና ትጾማለች እንጂ ጥሉላት ፈጽሞ አይበሉባትም!
✝️ ✝️ ✝️
በዓለ ልደትን አስመልክቶ ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የእንኳን አደረሰዎ መርሐ ግብር በነገው ዕለት ይከናወናል።
በተጨማሪም በነገው ዕለት ጥር ፩/፳፻፲፯ ዓ/ም በተዘጋጀው የቅዱስነታቸው የእንኳን አደረሰዎ መርሐ ግብር ላይ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች ከጥዋቱ 3:00 ጀምሮ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽርሐ ተዋሕዶ አዳራሽ ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ።

የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ታዎድሮስ ዳግማዊ የግብፅ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ መሪነት የሀገሪቱ ርዕሰ ብሔር በተገኙበት በኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በድምቀት ተከብሯል!
ሁለተኛው የአእላፋት ዝማሬ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም ካቴድራል ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ በተገኙበት እየተከናወ ነው።
ከቅዱስነታቸው ጋር ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ ሌሎች ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ የመንበረ ፓትርያርክና የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሥራ ኃላፊዎች፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንና እጅግ በርካታ ኦርቶዶክሳውያን ምእመናንና ምእመናት ተገኝተዋል።
መርሐ ግብሩን በቀጥታ ሥርጭት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቴሌቪዥን(EOTC TV)፣ ሀገሬ ቲቪ እና አርትስ ቲቪ እያስተላላፉት ይገኛሉ።
እንኳን ለበዓለ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ።

በሲዳማ ክልል በትራፊክ አደጋ ነፍሳቸውን ላጡ ወገኖቻችን ነፍስ ይማር፤ለቤተሰቦቻቸውም መጽናናትን ያድልልን።
✅ ድምፀ ተዋሕዶ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ከብፁዓን አባቶች ጋር ለቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም የነበራቸውን አገልግሎት አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል ።
ለቅዱስ ፓትርያርኩ እና አብረዋቸው ለተጓዙ አባቶች በብፁዕ አቡነ ሄኖክ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ከብፁዓን አባቶች ጋር በመሆን አቀባበል አድርገውላቸዋል።
✅ መረጃው የኢኦተቤ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ነው
ለቅዱስ ፓትርያርኩ እና አብረዋቸው ለተጓዙ አባቶች በብፁዕ አቡነ ሄኖክ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ከብፁዓን አባቶች ጋር በመሆን አቀባበል አድርገውላቸዋል።