ቢላል ሚዲያ (@bilalmedia2)の最新投稿

ቢላል ሚዲያ のテレグラム投稿

ቢላል ሚዲያ
በዚህ ቻነል ላይ

👉የተለያዩ አዝናኝ እና ቁም ነገር አዘል አስተማሪ ፅሁፎች ይለቀቃሉ
👉ስለ ኮተቤ እና አካባቢዋ የዲን እንቅስቃሴ በስፋት እንሰራለን
👉 አንድአንድ ደርሶች ፣ሙሀደራዎች፣ማስታወቂያዎች እንለቃለን
👉የዳሩል አርቀም የልማትና መረዳጃ ተቋም ጋር የሚያያዙ የተለያዩ ጉዳዮችም ይኖራሉ

ቻነሉ ላይ ላላቹ ማንኛውም አይነት አስተያየት
@abu_adil1 ላይ ስጡን

👇👇👇👇ሼር በማድረግ
1,914 人の購読者
2,408 枚の写真
218 本の動画
最終更新日 28.02.2025 21:23

類似チャンネル

Nejashi Printing Press
3,990 人の購読者
ᕼᗩᒪᗩᒪ ጥበብ 1
3,890 人の購読者

ቢላል ሚዲያ によってTelegramで共有された最新のコンテンツ


ኮተቤ ካራ ( ኑር መስጂድ )

የመጀመሪያ ተርሀዊ ሰላት( 2 ረከዓ )

ቃሪዕ ሙከረም

ረሱል (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም): 
“የረመዳን ወር መጣላችሁ፤ የተባረከው ወር። አላህ በናንተ ላይ እንድትፆሙ ግዴታ ያደረገባችሁ፤ የጀነት በሮች የሚከፈቱበት፣ የጀሀነም በሮች የሚዘጉበት፣ ሸይጣኖች የሚታሰሩበት። በዚህ ወር ውስጥ ከአንድ ሺህ ሌሊት ብልጫ ያላት ሌሊት አለች፤ የሷን መልካም ነገር የተነፈገ በርግጥም መልካም ከሆነ ነገር ተንፍጓል።”

መላው ዘመድ ወዳጅ።
እንኳን አደረሣችሁ።
የኸይር፣ የበረካ፣ የችሮታ ወር ይሁንልን ።
ረመዷን ነገ ቅዳሜ 1 ይላል ።

ሰበር ዜና
======
የረመዿን ጨረቃ በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ ስለታየች ነገ ቅዳሜ የካቲት 22, 2017 E.C. (March 1, 2025 G.C.) የረመዷን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል።


አላህ የምንጠቀምበት ያድርገን!
ረመዷን ሙባረክ! 🌙

T.me/bilalmedia2

Insha'allah
Tomorrow is the first day of Ramadan

አንዲት ሴት ባልዋ ሌላ እንዳያገባባት የምታሳየው ጥላቻ ተፈጥሯዊ ጥላቻ እንጂ የአላህን ህግ መጥላት አይደለም።

ሸይኸ አል ፈውዛን

ዳሩል አርቀም የበጎ አድራጎት ማህበር ከ ስለኔ የሴቶች አቅም ግንባታና የበጎ አድራጎት ድርጅት የረመዳን ኢፍጣር ግብዐቶች ድጋፍ ተበረከተለት!!!!!!!

በየካ ክ/ከተማ ለሚገኙ አቅመ ደካማ ወገኖች የረመዳን አስቤዛ ድጋፍ ለማድረግ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኘዉ ዳሩል አርቀም የበጎ አድራጎት ማህበር ለ 75 ሰዎች የሚሆን ግምቱ 300,000 ብር የሚጠጋ  ሙሉ አስቤዛ ከ ስለኔ የሴቶች አቅም ግንባታታና በጎ አድራጎት ድርጅት  ተበርክቶለታል።

ድጋፉ በሁለቱ ተቋማት መካከል ያለዉን የመደጋገፍ ባህል ይበልጥ ያጠናከረ ሲሆን በምናደርጋቸዉ እንቅስቃሴዎች ዙሪያ ሁሌም ከጎናችን በመሆን የሚታወቅ ተቋም በመሆኑ እጅግ ደስተኞች ነን ።

ምስጋና :- ለስለኔ የሴቶች አቅም ግንባታና በጎ አድራጎት ድርጅት ቦርድ ሀላፊ ወ/ሮ  መካነ ሰላም ሙሀመድ

-ድጋፉን በማሳለጥ ሁሌም አብራን ያለችዉ እህት ራቢአ ሙሀመድ

ዳሩል አርቀም የበጎ አድራጎት ማህበር በቲክቶክ ላይቭ ቆይታ ላይ ነን ሁላችንም ገባ ገባ በሉና ተሳተፉ !!

https://vm.tiktok.com/ZMkEBa8ND/

በህይወታችሁ ውስጥ የሚዘገዩት እያንዳንዱ ነገራቶች የአላህን ጥበብ የያዙ ናቸው ።
እሱን ብቻ እመኑት።

እጅግ በጣም የማከብራት እህታችን ቃሪዕ ኢልሀም ጀማል በኢብኑ ሀሺም የቴሌግራም ቻናል በሴቶች ዘርፍ የቁርዐን ዉድድር እያረገች ትገኛለች። እህታችን የናንተ እገዛ በጣም ስለሚያስፈልጋት ሁላችንም ከታች የማስቀምጥላችሁ ሊንክ እየነካችሁ 114 ቁጥር ላይ የተቀመጠዉን ድምፅ መስጫ በመንካት እንድታግዟት እጠይቃለሁ ።

👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/IbnuHashm/3929



እሷን የመረጣችኋት ሽልማት ስላላችሁ
@Abu_osman4 ላይ መቀበል ትችላላችሁ