አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ) @abu_mohammed_seid Channel on Telegram

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

@abu_mohammed_seid


قناة تهتم بالعقيدةالصحيحة والسنة

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ) (Amharic)

ከዚህ በፊት, አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ) ድምጽዎችን ከአርማቂ አካባቢ እና ስኮንደሮም ጋር መሰረት የሚመረጥና የሚጠቃም የትክክል እንኳዎ የፈፅም ነው. አቡ ሙሀመድ ከሆነ፣ እያንዳንዱ ቆይታዎች እንዲደረብ ካቁር ነገር፣ በትምህርት ውስጥ አገልግሎታቸውን ከንፁህ ቀጥል በሌለው የአስተዳደር ስራ የምንለዋወጥ እያስፈልግ ነው። በዚህ እንግሊዝኛ ለመከለከል የሚሰራበት አይረሱም። የልማቶ ህጻን እና የበኩሉ ሞሌ የሚሆነው ማንኛውም ውብ የተመጣጠነ እና ህክምና ነኝ በማለት ፅነዝኛ ህጻን ምንም ሊታበይ አይችልም።

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

08 Dec, 17:36


ሸር አድርጉት👆👆

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

08 Dec, 16:29


አድስ ሙሀዶራ የአላህን ከአርሹ በላይ ነዉ በሚል ርእስ // ሚጢቆሎ መስጂደተዉሂድ የተደረገhttps://t.me/Abu_Mohammed_Seid

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

08 Dec, 14:34


♨️ሙስጦፋ በራሱ ንግግር መሰረት ወይ ሙርጂእ ሁኗል ወይ ተክፊሪይ ሁኗል።

🔥ተጠንቀቁት!!!🔥 

💉ሙስጠፋ አብደሏህ (አቡ ኒብራስ) -አሏህ ይምራውና- ማለት መንሀጁ በዕውቀት ላይ ያልተመሰረተ እና በየጊዜው ከጥመት ወደ ከፋ ጥመት የሚገለባበጥ አካል ነው።



💥 ነገ ደግሞ ሌላ አድስ አቋም ይዞ ይመጣ ይሆናል። እዉቀት ሲቀልና ኢኽላስ ሲጠፋ እንድህ ዝብርቅርቅ እንድትል ያደርገሀል።

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

08 Dec, 09:38


ይሄ ከርበላ ወይም ቁም ሳይሆን ደማስቆ ላይ ነበር። ላይመለስ ይሂድ።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

07 Dec, 16:11


ሱፊ፣ ኢኽዋኒ፣ ተክፊሪ፣… ከመሆን ጠብቆ ሰለፊ ላደረገህ ጌታ ተገቢውን ምስጋና አመስግነው።
① በችሮታው መስጂድ ውስጥ እራሱን እየነቀነቀ የሚጨፍር፣ ሙታን የሚማፀን፣ "ወሃ፞ቢዮ፞ችን አጥፉልን" እያለ ሙስሊሞችን ለማስጨፍጨፍ ካፊሮችን የሚወተውት ሱፊ ከመሆን ጠብቆሃል።
② በእዝነቱ ሙስሊሞችን የሚያርድ isis ከመሆን አትርፎሀል።
③ በጥበቡ በዲኑ የሚሸቅል 12 ፊት ያለው ኢኽዋኒ ከመሆን አድኖሀል። ታዲያ "አልሐምዱ ሊላ፞ህ" አትልም?
الحمد لله على نعمة السنة!

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

07 Dec, 08:42


ተመልከቱ የእህቶቻችንን ጉድ

«በጤናችሁማ አይደለም ዲን ላለውም ለዱርየውም ሆን ብላችሁ ነው ለምናችሁ ወጭ የምታወጡት ገንዘብ ካልገፈተራችሁ የተወደዳችሁም የታመናችሁም አይመስላችሁም ምን እንደሆነ እንጃ»

👉እንደት ብዬ ዝም ልበል⁉️
--------------------------
....እስኪ በእህቶቻችሁ ዝም የምትሉ ጨካኞች ዝምታን አስተምሩኝ⁉️

.....ስንት  ጀግና ፅኑ እህቶች እያሉ በእንደነዚህ አይነት ብዙ እንከፎች ስንቶቹ በጅምላ ይሰደባሉ እስኪ ተመካከሩ በአሏህ.....!!

👉ተምር : -ሰላም ጉርሻ እንዴት ነህ ?
አንድ ነገር ላስቸግርህ ነው

⛔️ጉርሻ :- እሺ ችግር የለም ምንድን ነው?

👉ስሜ ተምር ይባላል ሳውዲ ነው የምኖረው እና ትላንትና አዶናይ ሲያለቅስ በጣም ልቤን ነካው

ስለዚህ ያለኝን 6ሺህ የሳውዲ ሪያል
ልልክለት እፈልጋለው

⛔️ጉርሻ :- የምርሽን ነው ?

👉ተምር :- አዎ ወላሂ የምሬን ነው

⛔️ጉርሻ :- ቆይ አንቺ ስንት በጣም የተቸገረ ባለበት ሀገር እሱን ለምን ለመርዳት ፈለግሽ ?

👉ተምር :- ሲያልቅስ አይቼው እንቅልፍ መተኛት እንኳን አልቻልኩም እባካህ ጉርሻ አካውንቱን ብቻ ላክልኝ ሌላ ምን አልፈልግም :: ይህው ስልኬ በዚህ ደውለህ አናግረኝ ወላሂ ነው የምልህ .....

አንች ተምር አይደለሽም እሬት ነሽ አሏህ ልቦና ይስጥሽ።

👉አዶናይ ማለትኮ የሚገርማችሁ ካናዳ የሚኖር ካፊር እልም ያለ ዱርዬ ነውኮ ወላሒ አይ የአረብ ሀገር ሴት አያ ኸረ ተደበቁ በአሏህ ማፈሪያወች።

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

07 Dec, 02:11


https://youtu.be/ID5hTGUq-jg?si=tjZXSanEpwm3ba2Z

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

06 Dec, 18:33


ለሚወዱህ - ማብራራት አያስፈልግም

ለሚጠሉህ - ማብራራት ምንም አይጠቅምም ።

ይኸው ነው።

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

06 Dec, 18:11


📣  🎈ተጀመረ ⭐️🔈
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

ርዕስ :- ስለ ኢማሙ አህመድ ታሪክ🎤

📚 ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን⭐️
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!

ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

06 Dec, 17:53


https://youtu.be/ID5hTGUq-jg?si=nTKVAjHB1bpElrYS

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

06 Dec, 10:07


ኹጥባ ሱረቱል አስርንን መስተንተንhttps://t.me/Abu_Mohammed_Seid ሚጢቆሎ መስጂደተዉሂድ

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

06 Dec, 06:59


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡

አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም

በትዳር እና ኢስላም ቻናል

ተጋባዥ ኡስታዞች
⭐️
➡️አብዱ ሸኩር አቡ ፈውዛን
➡️ዶክተር ሰኢድ ሙሳ
➡️አቡ ዑበይዳህ

ርዕስ በሰአቱ ይገለፃል ➷

ቀን እና ሰዓት ዛሬ ጁማዐ
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ➡️

የሚተላለፍበት ቻናል
⭐️ t.me/tdarna_islam
t.me/tdarna_islam ⭐️

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

05 Dec, 09:18


የሙሐደራ ሰው አትሁን !

ኢኽዋን ..... !


https://t.me/Muhammedsirage

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

05 Dec, 08:13


https://youtu.be/ZpZGXPadknw?si=1ydMrnBlWJa2UwoT

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

05 Dec, 08:11


🎁 ihsan jobs
ኢህሳን
ይህ ቻናል ለሙስሊሙ ማህበረሰብ
ይጠቅም ዘንድ ታስቦ የተከፈተ የስራ ማስታወቂያ
የምንለቅበት አዲስ ቻናል ነው 💎

በቻናሉ ነፃ ማስታወቂያ እንለቃለን
ከናንተ የሚጠበቀው የትኛውም
ማስታወቂያ በውስጥ መሥመር
ለኛ ማሳወቅ ብቻ ነው ➡️

እኛም በነፃ ከሸሪዓ የማይጋጩ ስራዎች
አጣርተን በቻናሉ እንለቃለን
⭐️ @twhidfirst1
🌟 @Tolehaaaaaa
🌟 @AbuNuhibnufedlu

https://t.me/ihsan_jobs
https://t.me/ihsan_jobs

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

04 Dec, 16:04


Live stream finished (42 minutes)

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

04 Dec, 15:21


Live stream started

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

03 Dec, 17:57


تـفــسيــر الــقــرآن الكـــريــــم

       
#سورة_ النساء

📌 የሱረቱ አኒሳእ

تـفــسيــر الــقــرآن الكـريم
       
#سورة_   النساء12https://t.me/+olyIURBwNwBhNTI0

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

03 Dec, 16:03


Live stream finished (12 seconds)

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

01 Dec, 18:13


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡
የመጀመሪያው ፕሮግራም
📣  ተጀመረ 🔈
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

🎤
📚
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️

ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

01 Dec, 17:30


ልጅህን አባት ያለው የቲም አታድርገው!
~
ልጆች ከአላህ የተሰጡ አማናዎች ናቸው። አማናን ባግባቡ አለመጠበቅ ነውር ነው። ዘመኑ እንደምናየው ከባድ ነው። የልጆችን ህይወት የሚያበላሹ ነገሮች በጣም በዝተዋል። የአደጋ ስጋት ሲጨምር ጥንቃቄያችን መጨመር ነበረበት። እኛ ግን ይበልጥ እየተዘናጋን ነው። በገዛ ገንዘብህ፣ እጅህ ላይ ባለው ሞባይል፣ ቤትህ ውስጥ ባለው ቴሌቪዥን ልጆችህን እያጠፋሃቸው እንዳይሆን ተጠንቀቅ። ልጅህ ልጅ ነው። የነገ ህይወቱን ሳይሆን የዛሬ ደስታውን ነው የሚያየው። ቅፅበታዊ ኩርፊያውን ፈርተህ፣ የእለት ደስታውን ብቻ እያየህ የጠየቀውን ሁሉ አትስጥ። የሚያስፈልገውን እንጂ የሚፈልገውን ሁሉ አታድርግ።
ትንፋሽ እስከሚያጣ አስጨንቀው እያልኩህ አይደለም። ግን ዛሬ ቁርኣን ካልቀራ፣ ዲኑን ካላወቀ፣ ትምህርት ካልተማረ መቼ ሊማር ነው? አባትነት ልጆችን ቆፍጠን ብሎ በስርአት ለማሳደግ ካልሆነ ምን የረባ ትርጉም አለው? አኺራውንም ይሁን ዱንያውን በተመለከተ ስለ ነገ ህይወቱ አንተ ካልተጨነቅክለት ማን ይጨነቅለት? አባትነትህ ለዚህ ካልሆነ ለምን ይሁን?
ስለ ልጅህ ስታስብ ልብሱና ጉርሱ ላይ አትቁም። ነጣ ገረጣ፣ ከሳ ኮሰሰ፣ ሳቀ አኮረፈ ላይ ብቻ አታተኩር። "ለነገ ምን ይዟል?" በል። ለሃላፊነት አዘጋጀው። ህይወት ከባድ ትምህርት ቤት ናት። ብዙ መውጣት መውረድ አላት። ነገ ምን እንደሚገጥመው አታውቅም። ሁሌ አብረኸው አትሆንም። ብትሆንም አቅምህ ውስን ናት። ጥገኝነትን አታለማምደው። ካንተ የተሻለ እንጂ ያነሰ እንዲሆን አትተወው። ከመስመር ወጥቶ ከሆነ በጊዜ ወደ ቦዩ መልሰው።
ይጫወት ፋታ ስጠው። ግና ቁም ነገረኝነትን አስተምረው። ያለበለዚያ አካሉ ቢያድግም ከልጅነት ስነ ልቦና አይወጣም። በሰላሳ አመቱም የሰው እጅ የሚጠብቅ ጥገኛ ይሆናል። ሌሎችን በሚጦርበት እድሜው ተዘፍዝፎ በአዛውንቶች ይጦራል። ከእህቱ እየነጠቀ ሱስ የሚያሳድድ ጅል ፈጥረት ይሆናል።
ባጭሩ ለልጅህ የእውነት አባት ሁነው። ከልብ አንፀው። መኖርህ በልጅህ አስተዳደግ ላይ ትርጉም ያለው ልዩነት ይኑረው። ልጅህን በአደብ፣ በእውቀት ተከትኩቶ እንዲያድግ ካላገዝከው በህይወት እያለህ የቲም አድርገኸዋል። የአባትን መኖር ትርጉም ነፍገኸዋል። የምታሳድገው ልጅ የቤተሰብ ማፈሪያ፣ የማህበረሰብ እዳ፣ የሃገር ሸክም ከሆነ በሃገርም በወገንም ላይ ትልቅ በደል ነው የፈፀምከው። ይሄ ህዝብ ጀርባውን ያጎበጠው ብዙ ሸክም አለበት። ሌላ ሸክም አትጨምርበት። ለራስህም ቢሆን ነገ በፀፀት እጅህን ከመንከስህ በፊት ዛሬ ሃላፊነትህን ባግባቡ ተወጣ። አባት ሁን። አባት!
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

01 Dec, 12:09


https://youtu.be/U41l0rolhLg?si=T9m0CMb7N_kCzGVK

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

01 Dec, 06:31


https://youtu.be/YEA3FP_0Nco?si=TZGZHV5dJ7dzkMa6

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

01 Dec, 04:24


እምቢ በይ እታለም!
(ከካ|ፊ- ር ጋር ትዳር ለሚያስቡ እህቶች)
~
ለአላፊ ደስታ ስትይ ………. ለምትከስመው ጠውልጋ
ትዳር ከምትመሰርቺ ………. ኢስቲንጃ ከሌለው ጋ
ለዚች ጤዛ ዱንያ ብለሽ ………. ብልጭ ብላ ለምትጠፋ
ከለጋሱ ጌታ ዘንዳ ………. ከትንኝ ክንፍ ለማትሰፋ
እያለቀስን መጥተን ሳለ ………. እያለቀስን ለምንለቃት
አኺራችንን አስበን ………. ምናለ ግን ብንንቃት?!!

እቱ ከጌታችን ጋራ ………. ነገ ከባድ ሂሳብ አለ
አስፈሪ ጭንቅ የሚያይበት ………. መናጢ ሁሉ ያልታደለ
ዛሬ ከመስመሩ ለቆ ………. ወደ ጥፋት ያጋደለ
ከእርኩ -ሳን ጋር ተጣምሮ ………. በክህ -ደት ላይ የዋለለ
ነገን በዛሬ የሸመተ ………. የዋህ እራሱን ያታለለ
“ያ ለይተኒ” የሚልበት ………. ነገ የቁጭት ቀን አለ፡፡

ይልቅ ስሚኝ እህት አለም፡

ትዳር የጌታ ሲሳይ ነው ………. ከባለ ዐርሹ የሚወሰን
ስለቋመጥን ብቻ ሳይሆን ………. ፈቃዱ ሲኖር የሚደርሰን
“ይታደሉታል እንጂ ………. አይታገሉትም” ነው ነገሩ
ውሳኔው ከላይ እስኪወርድ ………. ከዱዓ ጋር ይሶብሩ፡፡
እንጂ ከእንጨት አምላኪ ጋ
እንጂ “አንድም ሶስትም” ከሚል ዜጋ
በስሜት ናላው ዞሮ ………. ሊያጠምድሽ መረብ ቢዘረጋ
ማር በሚተፋ ምላሱ ………. በስልት ወዳንቺ ቢጠጋ
ምናባዊ ሐሴት አይተሽ ………. ጉም ለመጨበጥ መንጠራራት
ለተስፋ ዳቦ እየቋመጥሽ ………. አትሁኚ የ’ሳት እራት፡፡

በሚታዩሽ ብልጭልጮች ………. እራስሽን አትደልይ
ባለ ገ -ዳይ መርዙ እባብም ………. ለስላሳ ነው አስተውይ፡፡
ይልቁንም ረጋ ብለሽ ………. ከአፅናፍ ማዶ ተመልከቺ
ጤፍ በሚቆላ ምላሱ ………. በተኩላ እንዳትረቺ
ለዚች አጭር ህይወት ስትይ ………. ኣኺራሽ ላይ አትሸፍቺ፡፡

ለዚህ ብላሽ ፈራሽ ገላ
ለዚህ ከንቱ ገ -ልቱ አተላ
ዛሬ እጅሽን አትዘርጊ
ነገ እንዳትጠወልጊ፡፡
ሶላት ቁርኣኑ ተትቶ
ሒጃብ አደቡ ተዘንግቶ
በላኢላሀ ኢለላህ ቦታ ………. “አንድም ሶስትም” ተተክቶ
ግንባር ለመስቀል ሲዋረድ ………. የሐያሉ ሱጁድ ቀርቶ
ከቤትሽ ግድግዳ ላይ ………. የፈረንጅ ስእል ተለጥፎ
ሐያእ ግብረ-ገብነትሽ ………. ከአካልሽ ላይ ተገፎ
ከግንባርሽ ላይ ነጥፎ ………. ከልብሽ ላይ ተንጠፍጥፎ
መስጂድ የለመዱ እግሮችሽ ………. ወደ ከኒሳ ሲያመሩ
ጠላ ኮረፌ እየጠመቅሽ ………. ሰካራሞቹ ሲያጓሩ
ይሄ እውን የሆነ እለት
ያኔ ሆነሻል የቁም ሙት!
.
(ኢብኑ ሙነወር፣

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

30 Nov, 16:26


ጦለበተል ዒልም የሆናችሁ እነዚህን የድምፅ ቅጂዎች ብታዳምጧቸው ትጠቀማላችሁ ኢንሻአላህ።

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

30 Nov, 13:06


ባል ሁለተኛ ሲያገባ ቀማቻት ሰረቀችው የምትሉ ከዚህ እዛዚላ ንግግር ተቆጠቡ።

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

30 Nov, 04:46


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡

⭐️የመተዋወሻ እና ለህፃን አቲካ
⭐️የትብብር  ፕሮግራም

በትዳር እና ኢስላም ቻናል

ኑ! በልብ ህመም እየተሰቃየች የምትገኘው ህፃን አቲካን ሰበብ እንሁናት

በእለቱም ተጋባዥ ኡስታዞች እና ወንድሞች:
⭐️
➡️ኡስታዝ አቡ ሂበተላህ🎤
➡️ኡስታዝ ዓብዱረዛቅ ባጂ 🎤
➡️ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን 🎤
➡️ኡስታዝ አቡ ዑበይዳህ🎤
➡️አቡ ሁዘይፋህ (ሰዒድ)🎤
➡️አቡ ማሂ (ሙሐመድ ኢድሪስ)🎤

የህፃን አቲካ ህመም ምንድነው?👇
t.me/tdarna_islam/4859?single
t.me/tdarna_islam/4863
⬆️
ቀን እና ሰዓት ነገ እሁድ 22/03/2017
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ➡️

የሚተላለፍበት ቻናል
⭐️ t.me/tdarna_islam
      t.me/tdarna_islam ⭐️

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

29 Nov, 17:43


የመስጂዳችንን ቻናል ለመቀላቀል
👇👇👇
https://t.me/mesjidtewhid

☝️☝️👆👆
ይህን መልዕክት ያጋሩ, ኸይር ስራዎን ያብዙ !

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

29 Nov, 15:44


የዛሬ ኹጥባ

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

29 Nov, 11:56


https://youtu.be/KMNcS7t94bs?si=LYAEhk-HNFt2gmV3

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

29 Nov, 08:35


ሙስሊም ካልሆነ ወንድ ጋር አጉል ቅርርብ ውስጥ የገባችሁ እህቶች በጊዜ ከሰመመናችሁ ውጡ። በፍቅር ምርቃና እንደ ዋዛ ያቆራረጡት አደገኛ መንገድ መመለስ ሲያስቡ ዳገቱ ልብን ሊፈትን ይችላል። ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው። መጨረሻችሁ ኩ- ፍ- ር ከመሆኑ በፊት በጊዜ ንቁ። ርቀቱ ሲጨምር መመለሻው ይከብዳል።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

28 Nov, 08:17


https://youtu.be/KvXljHYbHqI?si=s7Tm4cBPeDKwom63

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

27 Nov, 18:42


እውነት / ሀሰት 
((1)) ሸሪአዊ እውቀት መፈለግ መማር ግዲታ ነው ??

ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ የሚያመጣላችሁን add አድርጉለት 👇

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

26 Nov, 12:02


ሴቶች ግን ከባድ ናቸዉ ሀቂቃ‼️

👌በሆነ ጊዜ ሁለት ባልና ሚስት ለረጂም ጊዜ ሀብትና ንብረት አፍርተዉ አንድ ላይ ይኖሩ ነበር።
ከጊዜ በሗላ በመካከላቸዉ የተረገመዉ  ሸይጧን ገባና ተጣሉ።
ጥላቸዉም ተካሮ ንብረት ተካፈሉ።
ከዚያም ሚስትየዉ ከባሏ ጋር ንብረቷን ከተካፈለች በሗላ የባሏ ቤት ፊት ለፊት ምግብ ቤት ከፈተች። ስያሜዉንም 【 ሳቅ በሳቅ ምግብ ቤት 】 ብላ ሰየመችዉ።

ባሏን ማናደዷ መሆኑ ነዉ

ምግብ ቤት በመክፈቷ ሳይሆን በስያሜዉ የተበሳጨዉ የቀድሞዉ ባለቤቷ

እሱም በተራዉ ምግብ ቤት ከፈተና ስያሜዉን 【 ጥርስሽ ይርገፍ ምግብ ቤት】  ብሎ ሰየመዉ ይባላል‼️

https://t.me/Abu_Mohammed_Seid

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

26 Nov, 10:58


ሰብክራይብ አድርጉ ላይክ ሸር አበረታቱ

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

26 Nov, 10:23


https://youtu.be/sHSsEE3-8Mk?si=0lCCxQTV5sqEG60_

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

26 Nov, 04:48


ይህ ቻናል ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ባጠቃላይ
እጅግ ጠቃሚ ቻናል ነው
ወደ ቻናሉ ተቀላቀሉ ዛሬ ባይጠቅማችሁ
ነገ ይጠቅማችኋል
👇
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

25 Nov, 10:11


አኽጦል እና አሻዒራ
~
አሽዐርዮች ቁርኣን በሐቂቃ የአላህ ንግግር እንደሆነ አያምኑም። ለዚህ ከንቱ እምነት ያበቃቸው ስለ አላህ የንግግር ‘ሲፋ’ ያላቸው የተዛባ እምነት ነው። የአህሉ ሱና አቋም አላህ በፈለገ ጊዜ በፈለገው ሁኔታ ይናገራል የሚል ሲሆን እነሱ ግን የአላህ ንግግር የሚስሰማ፣ ሲፈልግ የሚናገረው፣ ሲፈልግ የሚያቋርጠው እንደሆነ አያምኑም። ይልቁንም መጀመሪያም መጨረሻም የሌለው፣ አንድ ወጥ የሆነና የማይቋረጥ፣ ድምፅና ፊደል የሌለው በነፍሱ ውስጥ ያለ ውስጣዊ ንግግር ነው ይላሉ።
ይህ “ቁርኣን በሐቂቃ የአላህ ንግግር አይደለም” የሚለው ዐቂዳቸው ሲነሳ አንዳንድ ጀማሪ ደጋፊዎቻቸው እየዋሸንባቸው ይመስላቸዋል። ነገር ግን የታላላቅ ሰዎቻቸውን ኪታብ የተመለከተ በቀላሉ የሚያገኘው ጉዳይ ነው። በዚህ ጉዳይ በአላህ ፈቃድ ሌላ ጊዜ እመለሳለሁ። ለጊዜው የፈለግኩት ከአኽጦል ጋር ያላቸውን ቁርኝት መግለፅ ብቻ ነው።
አኽጦል የታወቀ ገጣሚ ነው። በሃይማኖቱ ደግሞ ክርስቲያን። በመሰረታዊ የዐቂዳ ጉዳይ ቁርኣንና ሐዲሥ ማስረጃ አይሆኑም የሚሉት አሽዐርዮች በሚያሳፍር ሁኔታ ግን የዚህን ቆሻሻ ገጣሚ ንግግር በዐቂዳ ጉዳይ ደጋግመው ሲያጣቅሱ ይታያሉ። ለምሳሌ፡-

{አንደኛ፡- “ኢስተውላ”}

“ኢስተዋን” “ኢስተውላ” (ተቆጣጠረ) ሲሉ የሚያጣቅሱት
قد استوى بشر على العراق...
የሚለው የዚህን ክርስቲያን ስንኝ ነው።

ሁለተኛ፡- "የድ/ እጅን በፀጋ ወይም በሃይል ሲተረጉሙ

ለአላህ እጅ መኖሩን ሲያስተባብሉ ማስረጃ የሚያደርጉት
أعاذل أن النفس في كف مالك إذا ما دعا يوماً أجابت بها الرسلا
የሚለው ስንኝም የዚሁ ሰውየ ስራ እንደሆነ አሽዐርዩ ኢብኑ ፉረክ መስክሯል። [ሙሽኪሉል ሐዲሥ፣ ኢብኑ ፉረክ፡ 235]

ሶስተኛ፡- "ለነፍሳዊ ንግግር"

ቁርኣን በሐቂቃ የአላህ ንግግር አይደለም ለሚለው አቋማቸው የሚያጣቅሱት
إن الكلام لفي الفؤاد وإنما ... جعل الكلام على اللسان دليلا
የሚለው ማስረጃቸውም የዚሁኑ ሰውየ ስንኝ እንደሆነ አሽዐርዮች እራሳቸው አስረግጠዋል። [ተብሲረቱል አዲላህ፡ 118] [ሸርሑል ዐቃኢዲ ነስፊያ፡ 54]
“ንግግር ማለት በልብ ውስጥ የሚታሰበው ነው። ከምላስ የሚወጣው ያን አመላካች እንጂ በሐቂቃ ንግግር አይደለም” ማለቱ ነው በግርድፉ። ቁርኣንና ሐዲሥን ጥለው ከዚህ ክርስቲያን ጋር ምን እንዳጣበቃቸው ግራ የሚያጋባ ነው። ይህ ስንኝ አሽዐርዩም ማቱሪዲዩም ሲራኮቱበት የሚታይ ነው። በተጨማሪም የሙርተዷ ዘቢዲን ምስክርነት መመልከት ይቻላል። [ኢትሐፍ፣ ዘቢዲ፡ 2/146]
በዚህ በመጨረሻው ስንኝ ስር ኢብኑ ሐዝም እንዲህ ይላሉ፡-
" ملعون ملعون قائل هذا البيت وملعون وملعون من جعل هذا النصراني حجة في دين الله "
“የዚህ ስንኝ ገጣሚ እርጉም ነው፣ የተረገመ!! የዚህን ክርስቲያን ንግግር በአላህ - ዐዘ ወጀል - ዲን ላይ ማስረጃ ያደረገም እንዲሁ እርጉም ነው! የተረገመ።” ቀጥለውም ይሄ ካፊርም ቢሆም ማጣቀስ ከሚቻልበት የቋንቋ ጉዳይ እንዳልሆነ ዘለግ አድርገው ተንትነዋል። [አልፈስል፣ ኢብኑ ሐዝም፡ 3/122]
የሚያጣቅሱትን ስንኝ መነሻ አድርገን ስናየው ንግግር ማለት ከአንደበታችን የሚወጣው ሳይሆን በልባችን ውስጥ የሚብሰለሰለው ነው ማለት ነው። የዚህ እምነት አራማጅ የሆነው አሽዐርዩ ዐብዱረሕማን ኢብኑ ዐሳኪር በኢብኑ ቁዳማ ዘንድ ሲያልፍ ሰላምታ ያቀርባል። ኢብኑ ቁዳማ ግን አይመልሱለትም። ለምን እንደማይመልሱ ሲጠየቁም “እሱ በነፍሳዊ ንግግር የሚያምን ነው። ስለዚህ እኔም በነፍሴ እየመለስኩለት ነው” አሉ። [ጦበቃት ሱብኪ፡ 8/184]

እንግዲህ ተመልከቱ! ቁርኣንና ሐዲሥን አሽቀንጥረው የአንድ ቆሻሻ ክርስቲያን ንግግር ማስረጃ አድርገው እያቀረቡ ነው። አቡል በያን አዲ፞መሽቂ (551 ሂ.) ረሒመሁላ፞ህ ለአሽዐርዩ አቡ ተሚም አልአሚን እንዲህ ነበር ያሉት፡-
“ወዮልህ! ሐንበልዮች (አህሉ ሱና ማለታቸው ነው) ‘ቁርኣን በፊደልም በድምፅም የአላህ ንግግር ለመሆኑ ማስረጃው ምንድን ነው?’ ሲባሉ ‘አላህ እንዲህ ብሏል፣ መልእክተኛው እንዲህ ብለዋል’ ይላሉ። (አንቀፆችንና ሐዲሦችን ዘረዘሩ።) እናንተ ግን ‘ቁርኣን (ንግግር?) በነፍስ ውስጥ ያለ ለመሆኑ ማስረጃው ምንድን ነው’ ስትባሉ? ‘አኽጦል ንግግር በልብ ውስጥ ያለ ነው ብሏል’ ትላላችሁ። ምንድን ነው ይሄ አኽጦል?! ቆሻሻ ክርስቲያን ነው!! መዝሀባችሁን በሱ የግጥም ስንኝ ላይ ገንብታችሁ ቁርኣንና ሱና፞ን ትታችኋል!!” [አልዑሉው፡ 266]

ጌታችን በሆነ ጉዳይ ብትጨቃጨቁ ወደ ቁርኣንና ሐዲሥ መልሱት ብሎን ነበር። ግና ምን ዋጋ አለው። “ቁርኣንና ሐዲሥ በዐቂዳ ጉዳይ ማስረጃ አይሆንም” የሚል ጠማ .ማ አንጃ ተከስቷል። ይሄ ለሰሚው ግራ የሚያጋባ፣ እጅጉን የሚሰቀጥጥ ስለሆነ እየዋሸንባቸው ሊመስል ይችላል። የራሳቸውን ንግግር በሌላ ጊዜ እዘረዝራለሁ። ብቻ፡-
- የቁርኣን ማስረጃ ሲቀርብላቸው “ዟሂሩ ኩፍር ነው” ይላሉ።
- የሐዲሥ ማስረጃ ሲቀርብላቸው “ቡኻሪና ሙስሊም ቢዘግቡትም ሙተዋቲር ያልሆነ ሐዲሥ በዐቂዳ ላይ ማስረጃ አይሆንም” ይላሉ።
- የሰለፎች ንግግር ሲቀርብም ፈፅሞ እጅ አይሰጡም።
እነሱ ግን ለዒቀዳዊ ልዩነት ማስረጃ አድርገው አንድ ክርስቲያን ገጣሚን ያጣቅሳሉ። ማፈር የሚባል የለም። ቁርኣን ጥሎ የክርስቲያን ግጥም?
قبحٌ لِمَن نبذ القرآنَ وراءهُ وإذا استــدلّ يقـــول: قال الأخطل
“አይ ያጣቀሱት እኮ ለቋንቋዊ ማስረጃ ያክል ነው” እንደሚባል እጠብቃለሁ። እና ቁርኣንን አሽቀንጥረው እየጣሉ ነው የክርስቲያን ግጥም የሚያጣቅሱት?! ህሊና ላለው ሰው አይደለም የነሱን ስራ ሊሰራ እነሱ ስለሚሰሩትም ይሸማቀቃል። አዎ ቁርኣንና ሐዲሥ እየቀረበ የአኽጦል ቀርቶ የማንም ንግግር ማስረጃ አይሆንም። ሐቅ ማለት ቁርኣንና ሐዲሥ ነው። ከሐቅ በኋላ ጥመት እንጂ ምን አለ?!
=
(ኢብኑ ሙነወር፣ ህዳር፡ 15/2012)

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

24 Nov, 16:25


አድስ ሙሀዶራ ኢስላማዊ ስነመግባሮች በሚል ርእስ የተደረገ / ሚጢቆሎ መስጂደተዉሂድhttps://t.me/Abu_Mohammed_Seid

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

23 Nov, 20:32


☝️☝️ሳዑዲዎች !! እንግዳችሁን ተቀበሉት እንጂ !
   ከቻላችሁ በቀጥታ ደውላችሁ
እንደዛ ካልቻላችሁ በኔ በኩል አሳውቁኝ
@Fo1249  ስራ ካለ የሱ username  በውስጥ እሰጣችኋለሁ   ኑ ሀቂቃ ወንድማችን ገና የሳዑዲን ምድር የረገጠው በዚሁ አመት ነው  ተቸግራችሁም ቢሆን ፈልጉለት

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

23 Nov, 20:32


ስራ ፈልጉልኝ ቤተሰብ

በተለይ.. መካ ፣መዲና፣ጂዳ ያላችሁ

👉ከተገኘ ሪያድም ቢሆን እመጣለሁ።
http://t.me/nuredinal_arebi

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

23 Nov, 12:22


https://youtu.be/n-69l9ieg8g?si=5QplXyFcW27EQC1S

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

23 Nov, 08:11


Live stream finished (46 seconds)

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

23 Nov, 08:10


Live stream started

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

23 Nov, 06:38


مرحبًا! انضموا معنا إلى البث المباشر:
⁨https://t.me/+olyIURBwNwBhNTI0⁩

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

23 Nov, 06:35


Live stream finished (20 seconds)

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

23 Nov, 06:35


Live stream started

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

22 Nov, 18:24


🔠🔠🔠🔠

  

    

      
   ረ 

ገባ ገባ በሉ


🖋ርዕስ    ኹሹዕ ፊ ሰላህ ⚫️

🎙አቅራቢ ፦ ከማል አህመድ

የሚተላለፍበት ሊንክ

⬇️
t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

22 Nov, 11:47


https://youtu.be/2QZsX4U2K2g?si=3Ql-VjWR1BIHEx9p

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

22 Nov, 11:37


🛜ዛሬ እና ነገ የሚደረጉ የዳዕዋ ፕሮግራሞች

ዛሬ ምሽት በትዳር እና ኢስላም ቻናል

t.me/tdarna_islam/4730
t.me/tdarna_islam/4730

ዛሬ ምሽት በኢብኑ ተይሚያህ ቻናል
⚫️
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943
⭐️
ነገ እለተ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
በደሴ ከተማ
🌟
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805

🛜ከላይ ባለው ልንክ እየገባችሁ ሙሉ ተጋባዥ እንግዶች እና ርዕስ አንብቡ

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

22 Nov, 10:15


ኹጥባ ወጣቶችን በተመለከተ ///ሚጢቆሎ መስጂደተዉሂድhttps://t.me/Abu_Mohammed_Seid

አቡ ሙሀመድ (ሰኢድኮምቦልቻ)

21 Nov, 18:30


https://youtu.be/KMNcS7t94bs?si=OY3qQbAyBTMyhzkA

13,840

subscribers

347

photos

148

videos