በተለያዩ የሶሻል ሚዲያዎችን በዚክር ቃላቶች እራስን ስለመሰየም ለጂናው የሰጠው መልስ እንደሚከተለው ነው፦
"ይህን ስም መቀየር አንተ ላይ ግዴታ ነው። ምክንያቱም ያንተ ማንነት "سبحان الله" አይደለም። "سبحان الله"ማ ቢሆን ከተደነገጉ የሸርአዊ ዚክቶች ነው የሚቆጠረው።"
#ምንጭ፦ አል’ፈታዋ 11/ 477
ስለዚህ ብዙዎቻችን እንደዚህ አይነስ ስሞችን እንጠቀማለን።
#ለምሳሌ፦
الحمد الله، سبحان الله، الله أكبر، لا إله إلا الله.
ይህን ማስተካከል አለበን‼
እንደማየው ከሆነ አብዛኞቻቹ የምትጠቀሙት በዚህ መልክ ነው ይህን መልዕክት የምታነቡ #ሸባብ ስማችሁን በዚክር ካደረጋችሁ አላህን ፈርታቹ ቀይሩት
#የአላህን_ዚክር ለስም መጠቀም የለብንም‼