Web Airdrop Only™ @airdrop_region Channel on Telegram

Web Airdrop Only

@airdrop_region


We are here to help you in every section of making easy money.
This is home where you learn how to make money♻️♻️♻️


Contact us: @studregion1Bot

Airdrop Region™ (English)

Welcome to Airdrop Region™, your ultimate destination for learning how to make easy money! Our channel is designed to help you navigate the world of airdrops, giveaways, and other opportunities to earn money online. Whether you're new to the concept or a seasoned pro, our community is here to support you every step of the way. With a focus on sharing valuable insights, tips, and strategies, we strive to empower our members to maximize their earning potential.

Join us and discover the latest trends in the world of airdrops, stay updated on exclusive opportunities, and connect with like-minded individuals who are passionate about making money online.

Don't miss out on this unique chance to enhance your financial knowledge and take your earning potential to new heights. Contact us at @studregion1Bot to start your journey towards financial success today!

Web Airdrop Only

31 Jan, 10:40


ይህ የሚታዩት ያላችሁን ብር የሚታተሙበት

Group ነዉ እንዴት ካላችሁ ግቡና እዩ

Crypto trade ማድረግ የሚትፈልጉት ብትጀምሩት ይሻላል

https://t.me/+DwdXUd7UOCMyZTNk

Web Airdrop Only

26 Jan, 13:23


DuroveCaps telagram miniapp

በዚህ ሊንክ ግቡ👇
https://t.me/DurovCapsBot/caps?startapp=5359280160

2 ብቻ Task ነው ያለው ታስክ ጨርሱ ጓደኛችሁንም ገና ስላልተሰማ ሳይዳረስ Invite አድርጉ።

እንደ Paws 2ሺ ሰው ሳይደርስ ቶሎ Early user እንድንሆን ነው [ but Not confirmed ] በተጨማሪም የInfluencer Hype አለው

ለስምንት ቀናቶች ብቻ እንደሚቆይና እና የ Pavel Durov እንደሆነ በስፋት እየተነገረ ነው። ተጨማሪ መረጃ የለም ግን ለ8 ቀናትም countdown ስለጀመረ እንደተነገረው በ8 ቀናት ውስጥ ሊጠናቀቅ ስለሚችል ምንም ድካም ስለሌለው ሞክሩት።

በተጨማሪ ....ተጨማሪ መረጃ ካለ የምናሳውቅ ይሆናል።

@Airdrop_region

Web Airdrop Only

19 Jan, 14:54


ይህ የሚታዩት የሆነ ከ ብዙ አመት የተፈጠረ ታሪክ አንዳይመስላችሁ ትላንትና ሊነጋጋ ሲል የተፈጠረ የsolana memecoin ነው


ከዚ በፊት እንደነገርኳችሁ memecoin create ስደረግ የገዛ ህይወቱ ይቀየርለታል Specifically trending memecoin ከሆነ በአንድ ቀን millioner ይሆናል !!

እላይ በምስሉ የሚታዩት 800$ ወደ 300ሺህ Dollar በ21 ደቂቃ ነዉ የቀየረው !!

-Trump coin በmemecoin ታሪክ 24 ሰዓት ሳይሞላ 10 billion marketcap የደረሰ ብቸኛዉ Token ነዉ!!

-በSolana memecoin ደግሞ በ4ተኛ ደረጃ ተቀምጧል!!

ይህን መረጃ በዚህ Channel ገብታችሁ ቀድማችሁ ብታገኙ አሁን Millionaire ነበራችሁ !!

https://t.me/trenscalls

Web Airdrop Only

11 Jan, 06:31


Memecoin trade ማረግ የሚትፈልጉት በቀን በ10$ ገብታችሁ  እስከ 100$ ማግኜት ከፈለጋችሁ ይህን Channel Join አርጉት

https://t.me/+Cj8PCFoNxs0xMTU0

Web Airdrop Only

24 Dec, 14:48


Phantom wallet update ካላደረጋችሁ አድርጉ እና username create አድርጉ Follow እንደራረግ

@Jonahyo (Tap to copy)

ብላችሁ Search አርጉና Follow አርጉኝ Follow back እመልስላቸዋለሁ ,ሁሉንም እመልሳለዉ በcomment screenshot አርጋችሁ አስቀምጡ እስክ በተራ እመልስላቿለዉ!!


በCommenትም Follow እንደራረግ በቅርቡ አዲስ ነገር ጠብቁ እያሉ ናቸዉ!!

@trading_profs

Web Airdrop Only

24 Dec, 13:59


ስለ Crypto ያላችሁን እዉቀት ለማሳደግና ገንዘብ ለመስራት ከፈለጋችሁ ሰሞኑን በነፃ ለማስተማር Fanos crypto ምዝገባውን ስለጀመረ እንድትመዘገቡ አሳስባቿለዉ!!

ለመመዝገብ
https://t.me/FanosCourse_bot?start=1m7tq

ያለዉ ቦታ ዉስን ስለሆነ ሳያልቅ ተመዝገቡ!!


@Airdrop_region

Web Airdrop Only

20 Dec, 13:16


$KRAIN $525M fund የተደረገለት airdrop ነው

በመጀመሪያ 100k Dollar ለ Giveaway አዘጋጅተዋል... ይህም ለፕሮሞሽን ነው

https://airdrop.krain.ai/SKNFRU

በመጀመሪያ በ LINK ግቡ እና 😏 ከPhantom ወይም ሌላ ዋሌት 💀 የSolana Address ወስዳችሁ Submit ማድረግ
NO TASK NEEDED
DONE
WAIT FOR THE AIRDROP

@Airdrop_region

Web Airdrop Only

16 Dec, 20:10


Paws አዲስ Task አምጥቷል
-አንደኛዉ 20Star ይጠይቃል
-ሁለተኛው ነፃ ነዉ ስሩት


@Airdrop_region

Web Airdrop Only

15 Dec, 17:39


🦒 Zoo ለጀመራችሁ የዛሬዉ Riddle of day

Sugar Glider

መጀመር የምትፈልጉት

http://t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref1043790796

@Airdrop_region

Web Airdrop Only

14 Dec, 18:43


🦒 Zoo ለጀመራችሁ የዛሬዉ Riddle of day

Polar Bear

መጀመር የምትፈልጉት

http://t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref5359280160

@Airdrop_region

Web Airdrop Only

14 Dec, 18:17


🔥 Fusionist is another Alpha

Don’t miss out.

ምዝገባው ለ 9 ቀናት ብቻ ነው የሚቆየው

👉Link: https://cbt.fusionist.io/?code=938918
👉 Register with your email
👉 Email ዉስጥ በምገባዉ Code verify አርጉ
👍Done

--------------------
👉 ልክ እንደገባችሁ Email ይጠይቃል, እሱን ካስገባችሁ በኃላ አጠገቡ Send የሚለውን ትነካላችሁ

👉 email ላይ የሚላክላችሁን አስገቡ

ምዝገባዉ እስከ Dec 23 ነዉ ቶሎ ተመዝግባችሁ ጠብቁ!


@Airdrop_region

Web Airdrop Only

14 Dec, 09:30


ከዚህ በፊት Over Wallet ካልሰራችሁ ይህ እንዳያመልጣችሁ?????

-Xenea Wallet ይባላል
  -Appn Install አርጉት https://xenea.app/register/15taw6cQXo
  -በEmail Signup አርጉት
  -1000 bonus point ለመዉሰድ ይህን Code የግደታ ማስገባት አለባችሁ
👉 15taw6cQXo

እንዴት $Xenea  gems Token መሰብሰብ እንችላለን ለምትሉት
   -Daily Claim አርጉት
    -Daily Quiz Answer አስገቡ(የዛሬዉ BIP-39 ነዉ ሙሉት)
    -Referral
     -Mine አርጉት ,mining ለመጀመር ከ10,000 በላይ መሆን አለባችሁ!!

@Airdrop_region

Web Airdrop Only

12 Dec, 20:07


Web Airdrop Only pinned Deleted message

Web Airdrop Only

11 Dec, 16:13


ይሄን እያየን ከመቃጠል አሁን ሙሉ በሙሉ Focus ወደ ዌብሳይት ኤርድሮፕ በMulti...

30 ሰው ከልቡ ለመስራት የተዘጋጀ ካለ በቂ ነው!
ዝግጁ?

React አርጉ ደግሞ ብዙ Web Airdrop referal አይጠይቅም::

Mises browser ወይም Kiwi browser ከplaystore ከወዲሁ Download አርጉ

@Airdrop_region

Web Airdrop Only

11 Dec, 05:35


X empire በChanelቸዉ የፖሰቱት post


ምን ይሆን?

Web Airdrop Only

11 Dec, 04:28


Paws አድስ በTon የሚከፈል Limited Task አምጥቷል! ይህንን  የሚታገኙት በ3ተኛዉ Explore በሚለዉ ቦታ ነዉ.

አሰራሩ እንደሚከተለዉ ነዉ:

1️⃣Reach 4th milestone - ይህ Task ገብታችሁ Check ስትሉ ይስጣችሁል::

2️⃣Explore TON - 0.1 ton ክፈሉና claim አርጉ

3️⃣ Lucky Block - ይሄኛዉን Task ለማስከፈት እነሱ የሚጠይቁትን Ton መክፈል አለባችሁ:: የTon መጠን የምትከፍሉት ለሁሉም አንድ አይደለም እንደ እድላችሁ ነዉ ለምሳሌ እኔን 5Ton ጠይቆ አንተን 1Ton ልጠይቅ ይችላል ::

4️⃣Mystery Quest - 2.5 ቶን ስትከፍሉ ነዉ የሚከፈተዉ!

በመጨረሻም
ከ0.1 TON የከፈላችሁት  ወደ wPAWS መቀየር ነው።
ከዛ እናንተ የቀየራችሁት wPAWS ሌሎች ተጫዋቾች ከቀየሩት wPAWS ጋር 1 ላይ ይሰበሰብና ልክ 25M ሲሞላ ቀጣዩ ሽልማት ይከፈታል።
💵ከላይ የመጀመሪያው ምስል ላይ እንደምትመለከቱት እስካሁን 13.1M wPAWS ተሰብስቧል።

@Airdrop_region

Airdrop Region

03 Dec, 19:42


👉Paws አዲስ Task መጥቷል ግቡና ዕድላችሁን ሞክሩ!

Randomly ነዉ

@Airdrop_region

Airdrop Region

03 Dec, 12:11


Gradient Network (Same as nodepay and grass)

በዚህ ሊንክ ግቡ 👉 https://app.gradient.network/signup?code=QSC3WX

Referral code (bonus point) - QSC3WX (ስትነኩት በራሱ copy ያረጋል)

በEmail Sign up አድርጉ 
Extension Download አድርጉ
ስልካችሁን ወይም ኮምፒውተራችሁን ከኢንተርኔት ጋር conect አርጋችሁ አስቀምጡ ።

ከተመዘገባችሁ በኃላ አሰራሩ like grass and nodepay ነው Extension ላይ Add አድርጎ መርሳት በቃ ። don't use vpn !!

ይሄ ፕሮጀክት Like early stage ላይ ስለሆነ Focus .

Airdrop Region

02 Dec, 18:38


HYPERLIQUID Airdrop

-ይህ Airdrop በአለማችን ብዙ ብር ከሰጡ ኤርድሮፎች የመጀመርያው ነዉ::

-እኔን የገረመኝ ይህን Airdrop የሰሩት 250 ሺህ ሰዎች አከባቢ ሲሆን በትንሹ አንድ ሰዉ ያገኜዉ 1500$ ነዉ::

-ሌላው ያስገረመኝ እላይ በፎቶ ላይ የምትመለከቱት Youtuber ከ5ቴ በላይ ስለዚህ Airdrop Video ሰርቷል ነገር ግን ብዙ ሰዉ አልተሳተፈበትም::

-በዚህም አያይዤ መናገር የምፈልገው በአሁን ሰዓት ከTelegram Airdrop ይልቅ website ኤርድሮፍ በጣም ይሻላል::

-ምንም ሊፍት የለዉም ኢንቴርነት ስትጠቀሙ Extension አብርቶ መተዉ ስለሆነ ብዙም አይከብድም::

በቀጣይ አንድ Web Airdrop አስተዋዉቃቸዋለዉ::


@Airdrop_region

Airdrop Region

02 Dec, 18:23


Gradient Network (Same as nodepay and grass)

በዚህ ሊንክ ግቡ 👉 https://app.gradient.network/signup?code=QSC3WX

Referral code (bonus point) - QSC3WX (ስትነኩት በራሱ copy ያረጋል)

በEmail Sign up አድርጉ 
Extension Download አድርጉ
ስልካችሁን ወይም ኮምፒውተራችሁን ከኢንተርኔት ጋር conect አርጋችሁ አስቀምጡ ።

ከተመዘገባችሁ በኃላ አሰራሩ like grass and nodepay ነው Extension ላይ Add አድርጎ መርሳት በቃ ። don't use vpn !!

ይሄ ፕሮጀክት Like early stage ላይ ስለሆነ Focus .

Airdrop Region

01 Dec, 17:55


ከላይ Tasks የሚለዉን ይዛችሁ ወደ ታች መጎተት ነዉ እስከሚሰጥ  ድረስ ይሰጣል::


@Airdrop_region

Airdrop Region

01 Dec, 13:13


Scam የመሰላችሁ ሰዎች ይሄዉ አሁን የኔ የገባልኝ ጀምሩት::

ሰዓቱን እዩት

የገባላችሁ እስኪ?

ወጥራችሁ ስሩ ሌላ አስካገኝ ❤️

Swap ከ ወር በዋላ ❤️

ያልጀመራችሁ ቶሎ በሉ


https://t.me/FinchAirdropBot?start=26085

Airdrop Region

01 Dec, 10:27


FINCH COIN ቦቱን ስትጀምር እራሱ 4 USD ሚያወጣ TOKEN ይሰጣቹሀል👀

☑️የሰራቹን ወዲያው ወደ TELEGRAM TON SPACE ማውጣት ትችላላቹ

☑️በ EXCHANGE FEB2 ሊስት ይደረጋል

👉🏻ለማወጣት 8 ሰው መጋበዝ ብቻ

⚠️አደራ ስታወጡ ወደ ቶን ኪፐር ወይም ቶን ስፔስ ላኩ ወደ EXCHANGE እንዳትልኩ

🔔ለመጀመር 👉  https://t.me/FinchAirdropBot?start=26085

ቤተሰብ ወደ ቶን SPACE አውጡ ምትሰሩትን

Airdrop Region

01 Dec, 10:27


Scam ነው ብላቹ አትሸወዱ


React family ❤️

👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://t.me/FinchAirdropBot?start=26085

Airdrop Region

29 Nov, 17:04


Paws
-paws በofficial ቴሌግራም ገፅ እንዳሳወቁት  farming season በDecember ወር እንደሚጠናቀቅ ገልፀዋል
🔥
-አያይዘዉም December mining እንደሚያበቃ በገለፀበት Post እውነተኛ እና ታማኝ ተጫዋቾች ብቻ ናቸዉ Paws የሚያገኙት  ሲሉ አሳስበዋል 

ታማኝ ሲሉ ምን አስበዉ ይሁን? እስኪ ሀሳብ ስጡበት::

Airdrop Region

29 Nov, 17:04


Paws አድስ ታስክ አምጥቷል ገብታችሁ ስሩ!

Airdrop Region

28 Nov, 20:50


✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️ Part 2

-Memecoinን ለምን ይፈጥራሉ?
-Memecoin ከቀልድ የምሰራ ከሆነ ሁሉም ሰዉ መስራት ይችላልን? የሚለዉን እንመለከታለን


🟰በባለፈዉ ክፍል ለመናገር እንደሞከርኩት memecoinን  ሰዎች የምፈጥሩት ለFun ብለዉ ነዉ::
እና
🤞ለFun ከፈጠሩት እንዴት ዋጋ ሊኖረዉ ይችላል?
ይህ ብቻ ሳይሆን አንዳንዱ 0.04...አንዳንዱ..0.000005 ይሆናል ለምን ሁሉም እኩል አይሆኑም? የሚለዉ ጥያቄዎች በአዕምሯችን ይፈጠራል!

👉መጀመርያ memecoinን ማንም መፍጠር ይችላል! ያ ማለት ዝምብሎ ሁሉም ማለት ሳይሆን ስለ Cryptosystem በደንብ የሚያዉቅ ወዴ ገበያ አዉጥቶ እንዴት ትርፍማ መሆን እንደምችል ሳይንሱን የሚያዉቅ ማለት ነዉ::

👉እና አንድ Token(memecoin) ገበያ ወጥቶ Value(ዋጋ) እንድኖራቸዉ ከሚያረጋቸዉ ነገር አንዱ የCreators initial Supply ነዉ ያ ማለት በአጭር ቋንቋ ሀብታም ካልሆንክ or ለማስጀመር Capital ከለለክ አትችልም ማለት ነዉ .እና ይህንን Supplyን የTokenን ዋጋ ለመተመን እና projectኡ ዘላቂነት እንዲኖረዉ በማድረግ ይጠቀማሉ ::

👉ሁለተኛዉ እና ወሳኙ COMMUNITY ነዉ::
  ይህም የሆነዉ ብዙ ግዜ Memecoin ስፈጠር ለCommunity በAirdrop,በMining ምናምን Case መጥቶ ሰዎች Invest እንድያረጉ ያስደርጋሉ(በMajor,memfi ...በmillion የምቆጠሩ ገንዘብ ነዉ የሰበሰቡት)

👉ሶስተኛዉ ደግሞ INVESTORች ናቸዉ::
    ብዙ  ግዜ ከListing በፊት በpremarket Tokenችን የሚያወጡት investorች እንዲገቡበት ነዉ :: ብዙ ከገባ አርፍ ዋጋ ይኖረዋል::

   2)ወደ ሁለተኛዉ ጥያቄ ስመጣ እና ለምንድነዉ ዋጋቸዉ የሚለያዩት ካላችሁ?

ከትንሽ ደቂቃ በኃላ እመለሳለዉ!!

👉👍react አድርጉት እስክ ከተመቻችሁ

@Airdrop_region

Airdrop Region

28 Nov, 18:55


Mouse ኤርድሮፕ ይባላል
👉ይሄ ኤርድሮፕ የ Bitget እና Mexc ፓርትነር ሲሆን ቢትጌትም በተደጋጋሚ አስተዋውቆታል ።

ቴሌግራም ላይ በቆያችሁበት ዕድሜ አይቶ ይሰጣል

ምንም Tap Tap የለዉም

ታስኮችን መስራትና Invite ማድረግ ነዉ

ለመጀመር

https://t.me/mousehous_bot/mouseapp?startapp=5359280160


@Airdrop_region

Airdrop Region

28 Nov, 12:27


'Those who sell it now will regret their decision in the future'

-አሁን ቾክለዉ የምሸጡት ወደፊት ይቆጫሉ እያሉ ነዉ ከቀጭት ይታድገን!

-ይህ ማለት ግደታ አትሽጡት ማለት አይደለም serious condition ዉስጥ እስካልገባችሁ ድረስ ባትሸጡ ይመረጣል!

React አድርጉ እንጅ ከተመቻችሁ...ሀይ!🙄

@Airdrop_region

Airdrop Region

28 Nov, 08:04


$ONX ነገ አርብ List እንደሚያደርግ በOfficial ቴሌግራም ገፃቸው አስታውቋል !

-ነገ 8:00UTC(በኛ 5 ሰዓት መሰለኝ ካልሆነ አርሙኝ)  SPOT TRADE እንደሚጀምር አስታዉቋል!
-በዛዉ ላይ ማድረግ የምትችሉት 2ት ነገር ነዉ

   -ONX/USDT
   -ONX/VNDC

-እስከአሁን
$ONX token ወደ Onus ያላወጣችሁ አዉጡት !!

React አርጉት እንጅ...ከተመቻችሁ!

Airdrop Region

28 Nov, 07:39


DOTCOIN FINALLY VERIFIED ሆነዋል !!


ከሳምንት በፊት እንዳሳወቁት Listing and Snapshot በቅርቡ እንደሚሆን አስታወቁዉ ነበር!

እና DOTCOIN ELIGIBLE ለመሆን ከሚያስፈልጋቸው አንዱ Venome Wallet Connect ማድረግ ነዉ ያላደረጋችሁ ከPlaystore or Appstore አወርዳችሁ አገናኙት!!

-አያይዘዉም ብዙ
😊😊😊 Token የሚያገኙት

👉Transparent and Active userች ብዙ Task የሰሩት እና ብዙ ሰዎችን Refer ያረጉት አርፍ Token እንደሚያገኙ በCommunity Channel ገለፀዋል ::


ያልጀመራችሁ

https://t.me/dotcoin_bot?start=r_5359280160

@Airdrop_region

Airdrop Region

28 Nov, 07:17


💲 🔠 🔠🔠🔠🔠⭐️

እንደሚታወቀው MAJOR ዛሬ 9 ሰዓት LIST ይደረጋል!! ከ5 ሰዓታት በኃላ ማለት ነዉ::

-እና ይህ Token እንደተባለዉ ከሆነ ወደፊት ትልቅ Value እንዳለዉ ከወዲሁ እየተገመቴ ነዉ ለዚህም ዋነኛ ማሳያ የቴሌግራም መስራች Pavel Durov ነዉ!

-ይህ ሰዉዬ ከዚህ በፊት በቴለግራም እንዴ Major አይነት Token አስተዋዉቆ አያዉቅም አያይዝውም ይህን Token ለ10 ዓመት ያክል Hold አረገዋለዉ እያለ ነዉ!

መቼስ ይህ ሰዉ እንደዚህ ያለዉ ከባዶ ተነስቶ አይደለም Plus እላይ እንዳስረዷቸዉ አንድ memecoin በfamous ሰዎች እንዴት influence እንደሚደረግ ግልፅ ማሳያ ነዉ::


major token ከዚ በኋላ ብዙ ግልጋሎቶች ይኖሩታል ይህም ማለት ከሌሎች በጣም ለየት ያረገዋል እኔ በግሌ ሚያስፈልገኝን ያህል ብር ካገኘው ቀሪውን Hold ለማረግ አስብያለሁ አያይዞም fabrika የተሰኘውን App አስተዋውቆለታል Fabrika ለመጀመር
👉
https://t.me/fabrika/app?startapp=ref_936466

Airdrop Region

27 Nov, 19:39


✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️

Memecoin :ማለት Special የሆነ የDigital ሳንትም ሲሆን ብዙ ግዜ ወደ ገበያዉ የሚወጣው popular ከሆኑት Meme ነዉ !

ለምሳሌ :ሰሞኑን Chill Guy የሚትባል ቀልድ ነበረች እና ይህ meme ወዴ memecoin ሆኖ ገበያ ላይ ወጥቶ አርፊ ዋጋ ማዉጣት ችሏል::

-So,Memecoin  ማለት በአጭሩ በCrypto ዓለም ዉስጥ የኢንተርኔት ተፅዕኖዎች Investementን እንዴት Affect እንደሚያረጉ አንዱ ማሳያ ነዉ!

🤔  እዚህ ላይ የብዙ ሰዎች ጥያቄ ሊሆን የሚችለዉ ታዲያ እንዴት Meme ሆነዉ አርፍ ዋጋ ያገኛሉ ነዉ?

   ለዚህ ዋነኛ ምላሽ

 
👉Community Support

ብዙ Memecoinች ብዙ Active የሆኑት member ስላላቸው የcoinን Value ያሳድጋሉ ይህም የሚሆነዉ የሰዉ ፍላጎት እንዲጨምር በማድረግ ነዉ!

👉Media Attention

ለምሳሌ አንድ ታዋቂ ሰዉ ስለ አንድ Coin post ሲያደርግ ያ Coin በገበያ ላይ ያለዉ ዋጋ በጣም ይጨመራል ::

-የInvestorች ተፅዕኖ
👉ብዙ Investorች profit make ለማድረግ በአንድ Coin ላይ invest ካደረጉ obviously high value ይኖረዋል !!

ለምሳሌ ባለፈዉ Elon musk ስለ DOGE COIN ከፖሰቴ በኃላ ዋጋዉ በሳምንት ዉስጥ Double መሆን ችሏል!

Part 2

ለምንድን ነዉ Memecoinች የሚፈጠሩት? ማንም ሰዉ መፍጠር ይችላል?......ይቀጥላል !


ከተመቻችሁ react አድርጉ!!!
✍️

@Airdrop_region

Airdrop Region

27 Nov, 17:16


Nodepay eligibility Criteria:

1) Wallet Verify ማድረግ
2)  Proof of Hunanity Medal
3) ከ 100 Point በላይ ሊኖራቹ ይገባል

ከ December 2 በፊት ማጠናቀቅ አለባቹ።

Airdrop Region

27 Nov, 12:18


Lost Dogs is back

Airdrop Region

25 Nov, 08:00


Onus ዛሬ ተጠናቋል Eligible ያልሆናቹ አስተካክሉ ሁኑ ይሄ ኤርድሮፕ 2.4 ሚሊየን በላይ ተጠቃሚዎች ቢኖሩትም 569ሺህ ብቻ ናቸው eligible

Ethiopia አልሰራም ላላችሁ ፓስወርድና ኢሜላችሁን መዝግባቹ አፑን አጥፉና ይህንን መተግበሪያ ጫኑት ከዛ ይሰራላቹሃል Update እንዳታደርጉት

$ONX መሰብሰብ ዛሬ ተጠናቋል ነገ ልከነው አርብ ለገበያ ይቀርባል

@trading_profs

Airdrop Region

24 Nov, 19:02


-PAWS የተለያዩ አዳዲስ Taskችን ጨምረዋል!

-እንደባለፈዉ በStar vote የሚደረገዉ Plus ሌሎች Partner ዉስጥም አካተዋል! ግቡና ስሩ!
-አክሎም ይሄ የመጨሻው season Voting ነው ብለዋል።

Hopefully ከዚ በኋላ ሌላ Vote አያመጡም ብዬ አስባለው✌️

Airdrop Region

24 Nov, 07:37


Mark These Key Dates for ONX Holders! 📅
ONUS ምትሰሩ ይህንን ማወቅ አለባችሁ

ከአንድ ቀን በውሃላ ሰኞ ምሽት 6:00 mining ይጠናቀቃል
በነጋታው ማክሰኞ እለት ወደዋሌት መውሰድ ይፈቀዳል ወደራሳቸው።

የዛሬ ሳምንት አርብ እለት ለገበያ
$ONX ይለቀቃል።

ታፕ ታፕ እያደረጋቹ ጨምሩ ያላቹን
የ Onus አፕ ጭናቹ Eligible ሁኑ ግዴታ ነው።
KYC ስላለ በሁለት አካውንት መስራት አይቻልም

እስካሁን አፑን ጭናችሁ verified ያላደረጋቹ ምንም አይነት
$ONX ስለማታገኙ ከሁለት ቀን በፊት ጭናቹ አስተካክላቹ Eligibility አስተካክሉ።

የሚቀናነስ የሚቀየር Token የለውም እንደ $Dogs ነው ዋጋው ግን በስንት ይለቀቅ ይሆን?

Airdrop Region

23 Nov, 14:27


ONUS Exchange ከዚህ በፊት Verify ለማድረግ የጠየቃችሁ Verification መስጠት ጀምሯል!

-ONUS MINING ነገ ይጠናቀቃል !

ማሳሰቢያ :የሰራችሁትን Token ለማግኘት ግደታ ከONUS Exchange Apk or ከWebsite  ማገናኘት አለባችሁ !

@Airdrop_region

Airdrop Region

22 Nov, 19:29


ይህን ጉድ መቼስ ያልሰማ የለም🤑

ከላይ የምትመለከቱትን በPlaster የተለጠፈ ሙዝ ጥበብ ነው ብለው በNewYork ጨረታ ላይ በ6.2 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ተጫርተዉ እንደገዙ መረጃዎች ያመለክታሉ!

-ይህ ሙዝ የተገዛዉ በ0.35 Dollar ሲሆን ትርፍ በአጠቃላይ ወደ እኛ ሲሰላ ወደ 840million ይደረሳል!

-ይህን ያደረገዉ ግለሰብ በመጨረሻም እንደተናገረዉ ከሆነ Plasteሩን የገዛዉ ከኢትዮጵያ መርጌታ እንደሆነ ለBBC ዘግቧል🤑
🤑🤑

-መርጌታዉ ለዉጭ ዜጎች ስራ ዕድል እየፈጠረ ነዉ🤣

@Airdrop_region

Airdrop Region

22 Nov, 18:47


3 New Tasks Available On Paws 🐾

ለPremium ተጠቃሚ ብቻ

- Add paws emoji only for premium subscribers

ሌላዉን ሁሉም መስራት ይችላል

@Airdrop_region

Airdrop Region

21 Nov, 08:48


ስንት ተሰጣችሁ?

Airdrop Region

20 Nov, 18:57


🐾 Paws New Mystry Task

1ሚሊየን Paws😳😳😳

Paws ለ24 ሰዓት የሚቆይ ሌላ ሚስጥራዊ ታስክ አምጥተዋል እንደሚታየው Taskን ለመስራት ትንሽ ከበድ ያለ ይመስላል🤑

መቼስ ስልካቹን ወርዉሩና ከተሰበረ እንሰጣለን እንደማይሉን ተስፋ አረጋለዉ!🤣


አሰራሩን እንዳወቅን የምናሳውቃቹ ይሆናል✌️

እናንተ ምን የሚሆን ይመስላቿል? 👀

Airdrop Region

20 Nov, 11:18


በጣም አሪፍ Project ከሚባሉት ዉስጥ አንዱ ነዉ!👊

ONUS የራሱ Apk(exchange) ስላለዉ ከAppstore or ከplaystore አዉርዳችሁ Connect አርጉት🤞
👉 ደግሞ List ሊደረግ 9ቀን ስለቀረዉ የጀመራችሁት ሰዎች ከApk ጋር Connect ማድረጋችሁን አትርሱ!!!

👉ካልሆነ በWeb በዚህ Link ግቡና Register አርጉ!

https://signup.goonus.io/en/6277729714785327006?utm_campaign=invite

ከ4 ቀን በኋላ Mining የሚያበቃ ይሆናል🫠



ያልጀመራችሁ
https://t.me/onus_tap_tap_tap_bot/join?startapp=1731596348789


@Airdrop_region

Airdrop Region

19 Nov, 20:38


ONUS  Code 🔥

Code: 971 - 946 - 8326

➡️ ያልጀመራችሁ

https://t.me/onus_tap_tap_tap_bot/join?startapp=1731596348789

Airdrop Region

19 Nov, 18:47


New task on paws

Limited ነዉ
Update Telegram

@Airdrop_region

Airdrop Region

19 Nov, 17:46


Major ከ8ቀን በኃላ በBingx List ይደረጋል !!

Airdrop Region

19 Nov, 17:14


😊Exciting Times Ahead: Snapshot & Listing Prep!

We’re gearing up for our upcoming Snapshot and Listing, and we’re thrilled to introduce a new Achievement System that will gradually roll out in the coming weeks! 😊

Our priority is to make this system completely transparent and straightforward for every user. Your activity is the key to earning the best possible rewards, so get involved!

The best rewards will go to those who actively complete tasks and invite friends to join our community. Every task you complete and every friend you bring in will be valued and rewarded😊

We also want to give a special shout-out to our influencers and those who have gone above and beyond for our community. Your dedication has not gone unnoticed, and we’re excited to reward you generously!

Stay tuned and stay active - the best is yet to come!😊

Airdrop Region

19 Nov, 10:00


😈👹Attention!  😈😈

Major multi account የሞትሰሩ ሰዎች Wallet Connect ስታደርጉ በተለያየ Wallet Adress አገናኙት(Specifically በራሳቸዉ Telegram Wallet ከፍታችሁ Connect ብታደርጉት ይመረጣል)


ምክንያቱም በአንድ ሁለት ብተጠቀሙ ቀጥታ Ban ያስደርጋቸዋል በአለቀ ሰዓት እንዳትበሉ🙏



@Airdrop_region

Airdrop Region

19 Nov, 07:58


💲🔠🔠🔠🔠🔠 is coming to Wallet on November 28

Majors! Soon you'll be able to receive tokens from the popular game Major in Wallet, exchange them for other crypto like USDT, or send $MAJOR to your friends on Telegram for free 💰

Turn on notifications — we will let you know when you can claim $MAJOR on Wallet 🪙

Investments in crypto are risky. This communication is not intended for persons in the United Kingdom.

Airdrop Region

19 Nov, 06:51


ሜጀር ማለቁን ተከትሎ የሜጀር መስራች የሆነው Roxman✅️ በ ቴሌግራም ቻናሉ  ያስተዋወቀው አዲስ ኤርድሮፕ ነው

የሜጀር ተተኪ ሊሆን ይችላል የተባለለት ስለሆነ ሞክሩት!

ስለ አጨዋወቱ እመለስበታለዉ!


https://t.me/TVerse?startapp=galaxy-00036461580001c0bccc0004e857b3

Airdrop Region

19 Nov, 04:51


ሜጀር ላይ ከአሁን በኋላ GAME በመጫወትም ሆነ በክፍያ STAR መግዛት አይቻልም !

ብቸኛው STAR ማግኛ መንገድ TASK መስራት ነው ኮምቦ የለም ካሁን ወዲያ

እስካሁን COMBO ሲለቁ ለነበሩ አድሚኖቻችን በ REACTION አመስግኑልን


@Airdrop_region

Airdrop Region

18 Nov, 18:30


ታውቋል 1 ተጨማሪ ሰው መጋበዝ ነው Guys

ሰው ካገኛቹ አትልቀቁት!


https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=4dDq5rtG

Airdrop Region

18 Nov, 16:18


አረ ሞቅ ሞቅ አርጉት እንጅ Guys የምን ዝምታ ነዉ!!

@Airdrop_region

Airdrop Region

18 Nov, 15:20


MAJOR አዲስ Achievement አምጥተዋል እሱን ለመውሰድ Tonkeeper አውርዳቹ በሱ 0.07 Ton Transaction መፈጸም ነው 10k Major point አለው

Airdrop Region

18 Nov, 09:34


🪙Major ነገ በBybit Premarket 3️⃣ ሰዓት ላይ List ይደረጋል🎖️

Airdrop Region

18 Nov, 09:33


New Tasks On Major 🪙

Airdrop Region

18 Nov, 03:50


Daily Combo

Airdrop Region

17 Nov, 17:38


New task added on Paws

+250 paws✌️

Airdrop Region

17 Nov, 15:05


Another Listing Exchange 📆⭐️

Airdrop Region

17 Nov, 15:05


💲🔠🔠🔠🔠🔠⭐️
    in Pre Market 🤝

Airdrop Region

17 Nov, 14:06


Major ላይ Story ማድረግ አንዲሁም Ton channel መቀላቀል የነበሩት ታስኮች ጠፍተዋል

እንዲሁም ጠዋት ላይ የ Invite ቦታው መቀነሱ ይታወቃል

ቴሌግራም Update በማድረግህ ጌሙንም ተጫወቱ 350 🌟 ታገኛላቹ

Airdrop Region

17 Nov, 12:45


Paws🐾 በአሁን ሰዓት ከሁሉም የቴሌግራም Mini ጌሞች በወርሀዊ ተጠቃሚዎች ብዛት 1ኛ ደረጃን መቆጣጠር ችሏል

Airdrop Region

17 Nov, 12:12


መጀመሪያ Telegram ወደ version 11.4 update አድርጉ(Latest ወደሆነዉ)

አጨዋወቱም 1 ደቂቃ ይሰጣቿል ስልካችን በማገላበጥ ቢጫ ኳሷን ወደ Star መውስድ  ነው ።

@Airdrop_region

Airdrop Region

17 Nov, 12:11


⭐️Major ላይ አዲስ  የመጣው  Game ተከፍቷል ገብታቹ ተጫወቱ

የሚሰራው በNormalኡ ቴሌግራም የመጨረሻው Update ላይ ነው
✌️

@Airdrop_region

Airdrop Region

17 Nov, 12:07


በጣም አሪፍ Project ከሚባሉት ዉስጥ አንዱ ነዉ!👊

ONUS የራሱ Apk(exchange) ስላለዉ ከAppstore or ከplaystore አዉርዳችሁ Connect አርጉት🤞
👉 ደግሞ List ሊደረግ 11ቀን ስለቀረዉ የጀመራችሁት ሰዎች ከApk ጋር Connect ማድረጋችሁን አትርሱ!!!

👉ካልሆነ በWeb በዚህ Link ግቡና Register አርጉ!

https://signup.goonus.io/en/6277729714785327006?utm_campaign=invite



ያልጀመራችሁ
https://t.me/onus_tap_tap_tap_bot/join?startapp=1731596348789


@Airdrop_region

Airdrop Region

17 Nov, 10:26


Major Airdrop Section Will be Availabel Soon...✌️

Airdrop Region

17 Nov, 07:53


Daily Combo

Airdrop Region

16 Nov, 19:24


የሰጣቹን Special Badge check አርጓት እስኪ😁

Airdrop Region

16 Nov, 19:10


X-EMPIRE - የመጀመሪያውን የVoting Season አሸናፊ ሆኗል 🎉

እሱ ላይ በመረጣቹት star ብዛት ልክ ከ10ሺው Paws በተጨማሪ Bonus Paws  ይሰጣቿል

በተጨማሪም ለተወሰኑ ታማኝ መራጮች የተለየ Badge እንዳዘጋጁም ተናግረዋል

Airdrop Region

16 Nov, 17:02


⭐️ Major New Task

Major
🤝 Bybit

Reward +10000

Airdrop Region

16 Nov, 17:00


🙄🙄

Airdrop Region

16 Nov, 13:46


አንድ 💲🔠🔠🔠🔠🔠 10$ ብሆን እንኳን የሚሰጡት Token ትንሽ እንደሚሆን ከአሁኑኑ Predict ማድረግ እንችላለን !

ብቻ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እንጅ እነሱማ በድህነታችን ይጫወቱብናል😭

Airdrop Region

13 Nov, 19:22


በተጨማሪም ሌላ አዲስ ታስክ አምጥተዋል ለ 24 ሰአት የሚቆይ ነው ገብታቹ ስሩት

Airdrop Region

13 Nov, 19:07


የPaws Vote campaign ተጠናቋል።

አሁን የትኛው አብላጫውን ድምፅ እንዳገኘ፤የትኛው ደሞ ዝቅተኛውን ድምፅ እንዳገኘ ከታወቀ በኋላ Calculate አርገው ከጨረሱ በኋላ የቀሩትን $Paws የሚሰጡን ይሆናል✌️

Airdrop Region

13 Nov, 18:44


ወገን Major ban ማድረግ ጀምሯል በፀሎት እንበረታ።

Airdrop Region

13 Nov, 18:01


Okx Register ማድረግ ግደታ አደለም!

አንደ ከነካችሁ በኃላ መመለስ ነዉ(back ማለት ነዉ)
@Airdrop_region

Airdrop Region

13 Nov, 17:38


Major New task

Major 🤝 Okx

Airdrop Region

13 Nov, 17:36


🔥Blum Memepad ተከፍቷል🤌

Airdrop Region

13 Nov, 17:18


Majors on fire🤑🤑


@Airdrop_region

Airdrop Region

13 Nov, 15:06


ብዙ ሰዉ ሰዓቱ ልያልቅ ሲል Busy ስለምሆን ቶሎ ግዙ አሪፍ Value ይኖሯል

Minimum መግዛት የምትችሉት 50 Star ነዉ!

@becooltoanyone አናግሩኝ!

Airdrop Region

13 Nov, 14:49


የPaws vote አማራጭ ሊያልቅ 4ት ሰዓታት ብቻ ቀርቶታል!


Vote ለማረግ Star መግዛት የምትፈልጉ
@becooltoanyone አናግሩኝ!

Airdrop Region

13 Nov, 10:33


ይህ የምታዩት ነገር ሌሊት Glitch ሆኖ እንደመጣ በሰፊው ሲወራ ነበር ።

እርግጠኛ መሆን ስላልቻልን post ባናደርገውም Comment ላይ Something is cooking ባልኳቹ መሰረት ይህ ነበር Cook ሲሆን የነበረው ።

Airdrop Region

13 Nov, 10:32


2️⃣8️⃣

Airdrop Region

13 Nov, 10:32


Nov 28 ከቀኑ 9:00 አላርማችሁን ሙሉ

Major list የሚደረግበትን ቀን Okx ይፋ አድርጓል🌐
ያዝ እንግዲህ👌

Airdrop Region

13 Nov, 07:14


አሁን USDT,DOGS,X,HMSTER መሸጥ ምትፈልጉት DM አርጉት በአርፍ ዋጋ እገዛለሁ !

@becooltoanyone

@Airdrop_region

Airdrop Region

13 Nov, 07:04


🤑ምን ለመግዛት ይፈልጋሉ?

➡️ Toncoin($TON)💎

➡️ Telegram star

➡️ Telegram premium☑️

➡️ Telegram channel✉️


🤩ምን መሸጥ ይፈልጋሉ ?

📌 Notcoin($NOT)

📌 Toncoin($TON)

📌 Dogs($DOGS)

📌 Telegram channel



💙Inbox  አናግሩኝ !!

@becooltoanyone

💎ከአጨበርባሪዎች እራሳችሁን ጠብቁ እኛን አናግሩን ያወጣናል በምንለው ዋጋ እንገዛችዋለን እንሸጣለን ከተስማማን !👛


N.b.  ለመሸጥ or ለመግዛት አስባችሁ ስትመጡ ቀድማችሁ ለመላክ እርግጠኛ የሆናችሁ ብቻ አናግሩኝ

Airdrop Region

13 Nov, 04:09


Major daily puzzle Nov 13

Airdrop Region

12 Nov, 13:53


ትልቅ ግምት የተሰጠው ኤርድሮፕ መቷል!

Tearline የተባለ ኤርድሮፕ አሁን ላይ መቷል ይህ ኤርድሮፕ በፕሪማርኬት 1$ ነው

* ይህ ኤርድሮፕ በጣም በሚያስገርም ሁኔታ በpre market ለአንድ የtearline ቶከን እስከ 1$ ዋጋ አለው

* አሁን ላይ ዋጋውን መመልከት የምትችሉት በ Gate.io exchange ዋሌት ነው

* አብዛኛዎቹ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ከሆነ ሊስት የሚደረግበት ጊዜ በቅርቡ ነው ተብሏል።

ሙሉ አሰራር ይዤ እመጣለው እሰከዛ ከታች ባለው ሊንክ ጀምሩት

https://t.me/TearlineAI_Bot/app?startapp=miT9cg4b_0

Airdrop Region

12 Nov, 11:35


#NOTOFFICIAL

#WEWAITANNOUNCEMENT

Lost dog ያቋምሩናል እንዳልነው የመጣ ይመስላል

#ለግዜው ምንም እንዳትነካኩ እንዳትመድቡ


https://t.me/lodo_rex_bot/app

Airdrop Region

26 Oct, 04:30


Major daily combo ⭐️



#major_daily_combo (puzzle durov)


Major Youtube Codes

#1) 070624
#4)159390
#6)241086


@Airdrop_region @Airdrop_region

@Airdrop_region @Airdrop_region

Airdrop Region

25 Oct, 05:55


Major daily combo ⭐️



#major_daily_combo (puzzle durov)


Major Youtube Codes

#1) 070624
#4)159390
#6)241086


@Airdrop_region @Airdrop_region

@Airdrop_region @Airdrop_region

Airdrop Region

24 Oct, 17:22


Airdrop Region pinned «🤑ምን ለመግዛት ይፈልጋሉ? ➡️ Toncoin($TON)💎 ➡️ Telegram star ➡️ Telegram premium☑️ ➡️ Telegram channel✉️ 🤩ምን መሸጥ ይፈልጋሉ ? 📌 Notcoin($NOT) 📌 Toncoin($TON) 📌 Dogs($DOGS) 📌 Hamster($HMSTR) 📌 Telegram channel 💙Inbox  አናግሩኝ !! @becooltoanyone 💎ከአጨበርባሪዎች…»

Airdrop Region

24 Oct, 17:19


🤑ምን ለመግዛት ይፈልጋሉ?

➡️ Toncoin($TON)💎

➡️ Telegram star

➡️ Telegram premium☑️

➡️ Telegram channel✉️


🤩ምን መሸጥ ይፈልጋሉ ?

📌 Notcoin($NOT)

📌 Toncoin($TON)

📌 Dogs($DOGS)

📌 Hamster($HMSTR)

📌 Telegram channel



💙Inbox  አናግሩኝ !!

@becooltoanyone

💎ከአጨበርባሪዎች እራሳችሁን ጠብቁ እኛን አናግሩን ያወጣናል በምንለው ዋጋ እንገዛችዋለን እንሸጣለን ከተስማማን !👛


N.b.  ለመሸጥ or ለመግዛት አስባችሁ ስትመጡ ቀድማችሁ ለመላክ እርግጠኛ የሆናችሁ ብቻ አናግሩኝ

Airdrop Region

24 Oct, 12:08


Look at difference

Bingx/bybit/okx

Airdrop Region

24 Oct, 11:45


🚨 ማስጠንቀቂያ 🚨

OKX እና Bybit የምትጠቀሙ ሰዎች ያላቹን X token  ከ Funding ወደ Trading አስገብት ያለበለዚያ በሰአቱ  ያላቹን X token መሸጥ አትችሉም ‼️

Airdrop Region

24 Oct, 10:25


ከ x-empire ስንት ትጠብቃላችሁ???

Airdrop Region

24 Oct, 10:20


የX empire price በብዙዎች ዝንድ 0.0002 እንደሚሆን እየተገመተ ይገኛል

@Airdrop_region

Airdrop Region

24 Oct, 07:58


OKX ለሁሉም Distribution ልከው እንደጨረሱ አሳውቀዋል

Okx ልኮ ያልገባለት አይኖርም ብለን ተስፋ እናረጋለን✌️

@Airdrop_region

Airdrop Region

24 Oct, 07:35


🪙Major New Future

ይሄን የ$MAJOR Achievement ለማግኘት በየቀኑ ሁሉንም Daily Tasks መስራት አስፈላጊ ስለሆነ ትንሽ ከበድ ይላል።


1. Promote ton blockchain (0.5 Ton)
2. Buy 1,000 telegram stars (almost $11)
3. Boost Major & Roxman channel (ለዚህ ደግሞ            
    Telegram premium ሊኖራችሁ ይገባል)
4. Invite 10 friends (በየቀኑ ግዴታ 10 ሰው ነው)

ከዛም እነዚህን ካሟላችሁ በኋላ ነው አንድ Achievement የምታገኙት ያ እንደምታዩት M, A, J, O, R &  Achievement ሚለው እስኪሞላ ድረስ

ጥቅሙም የሚሆነዉ  Token ሲከፋፈል አሪፍ reward እናገኛለን

ግዴታ አይደለም አይመስለኝም

@Airdrop_region

Airdrop Region

24 Oct, 05:07


Major daily combo ⭐️



#major_daily_combo (puzzle durov)


Major Youtube Codes

#1) 070624
#4)159390
#6)241086


@Airdrop_region @Airdrop_region

@Airdrop_region @Airdrop_region

Airdrop Region

23 Oct, 18:04


#hrum

|| የhrum daily quote መልስ 👉 Joseph Campbell
tasks የሚለው ግቡ  ገብታችሁ ስሩት።

@Airdrop_region

Airdrop Region

23 Oct, 18:02


🚩የ X Empire ባለቤት አሌክስ ፋልከን HRUM አዲሱ ፕሮጀክታቸው መሆኑን ይፋ አድርጓል።

X EMPIRE ለኛ ጅምሬ ነበር በx EMPIRE ያየነው የሰው ብዛት እና የገነባነው ታማኝ ኮሚኒቲ ለእኛ ትልቅ ክብረ ሰለሰጡን እኛም በድጋሚ እነሱን ለመካስ እና በፍቅር ለማቆየት HRUMን ተጫወቱ በቅርቡ እሱም ምርጡ ኤርድሮፕ ይሆናል ብሏል።

ሰለዚህ X empire ፌክ ነው ብላቹ የተዋቹ እና አሁን ላይ የተቆጫቹ ካላቹ ይህንን ሳሰሩ በድጋሚ እንዳያመልጣቹ ከወዲሁ ጀምሩት

ለመጀመር http://t.me/hrummebot/game?startapp=ref5359280160

Airdrop Region

23 Oct, 16:51


🪙 X-empire ወደ OKX የላካቹህ እየገባ ነው Check it 🤗

@Airdrop_region

Airdrop Region

23 Oct, 16:15


BLUM NEW ANSWER

➡️ CODE- BLUMSTORM
@Airdrop_region

Airdrop Region

23 Oct, 15:41


🪙 X-empire ወደ OKX የላካቹህ እየገባ ነው Check it 🤗

@Airdrop_region

Airdrop Region

23 Oct, 15:13


Moonbix እድለኛ ለሆኑ ሰዎች ዛሬ ለሊት 9:00 እስከ ነገ ለሊት 9:00 ድረስ 📦 catch ሲያደርጉ በየአንዳንዱ 1160 $Dogs እንደሚያገኙ አስታውቀዋል✍️


Only  50k peoples from 20M users🤩

@Airdrop_region