Adimasi digital lottery❤️ @adms_ltry Channel on Telegram

Adimasi digital lottery❤️

@adms_ltry


To have alternative communication channel
https://www.facebook.com/100064125876576/posts/943839467763574/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v

Adimasi digital lottery❤️ (English)

Are you looking for an alternative communication channel to stay updated on the latest digital lottery trends? Look no further than the Adimasi digital lottery channel on Telegram! This channel, with the username @adms_ltry, offers a unique platform for lottery enthusiasts to connect, share tips, and discuss their favorite digital lottery games. Whether you are a beginner looking to learn more about digital lotteries or a seasoned player wanting to stay informed about the latest developments in the industry, this channel has something for everyone. Join us today and be a part of our growing community of like-minded individuals passionate about digital lotteries. Stay ahead of the game with Adimasi digital lottery!

Adimasi digital lottery❤️

03 Jan, 14:34


30 lottery

Adimasi digital lottery❤️

04 Dec, 13:18


አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 29ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ ህዳር 25 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

Adimasi digital lottery❤️

04 Dec, 06:24


አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 29 ዛሬ በ25/03/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በየኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የሚወጣ ሲሆን የወጡ የዕጣ ቁጥሮችም ወድያውኑ በድርጅታችን ማህበራዊ ሚድያዎች ይሰራጫል ይከታተሉ ፡፡
መልካም ዕድል !
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

Adimasi digital lottery❤️

14 Nov, 05:23


የ2017ልዩ-ዕድል ሎተሪ ዕጣ ዛሬ ህዳር 4 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።

Adimasi digital lottery❤️

08 Nov, 08:51


https://www.facebook.com/100064125876576/posts/943839467763574/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v

Adimasi digital lottery❤️

04 Nov, 13:18


አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 28ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ ጥቅምት 25 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

Adimasi digital lottery❤️

05 Oct, 08:39


የቴሌብር ሱፐር አፕን በማውረድ በመመዝገብ እና በመገበያየት ተሸላሚ እዲሆኑ ጋብዤዎታለሁ. https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/mgm/index0902.html#/?notoolbar=true&CampaignId=MGM1635518748044544&inviterId=1080356781158403&language=am&time=Sept-03-2024-Dec-02-2024

Adimasi digital lottery❤️

03 Oct, 16:31


Live stream finished (26 days)

Adimasi digital lottery❤️

03 Oct, 14:03


አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 27ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ መስከረም 23 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

Adimasi digital lottery❤️

03 Oct, 11:35


https://t.me/lottery_service1?livestream

Adimasi digital lottery❤️

16 Sep, 13:46


መደበኛ ሎተሪ 1720ኛ ዕጣ ዛሬ መስከረም 2 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።

Adimasi digital lottery❤️

07 Sep, 12:00


Live stream scheduled for

Adimasi digital lottery❤️

07 Sep, 09:01


Live stream started

Adimasi digital lottery❤️

07 Sep, 09:01


Live stream finished (19 seconds)

Adimasi digital lottery❤️

07 Sep, 09:00


Live stream started

Adimasi digital lottery❤️

06 Sep, 15:04


የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ዕጣ መውጫው ቀን እየደረሰ መሆኑን አውቀዋል? ቲኬቱስ ገዝተዋል? ቲኬቱን ይግዙና ዕድልዎን ይጠባበቁ ጳጉሜን 5 ቀን 2016 እየደረሰ ነው እንዳያመልጥዎ ፡፡
መልካም ዕድል
መልካም አዲስ ዓመት

Adimasi digital lottery❤️

04 Sep, 14:24


አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 26ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ ነሀሴ 29 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

Adimasi digital lottery❤️

04 Sep, 08:37


የ26ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ሽያጭ ነሐሴ 26 ቀን 2016 ዓ.ም ማብቃቱ የሚታወቅ ሲሆን ዕጣው ዛሬ ማለትም ነሐሴ 29 ቀን 2016 ከቀኑ 8፡30 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት ይወጣል ፡፡
የዕጣ አወጣጡም በድርጅቱ የፌስቡክ ፣ቴሌግራም እንዲሁም ቲክቶክ አካውንቶች በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ ሲሆን ከቀኑ 8፡30 ጀምሮ እንድትከታተሉ ተጋብዛችዋል ፡፡

Adimasi digital lottery❤️

02 Sep, 12:36


የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ዕጣ መውጫው ቀን ጳጉሜን 5 ቀን 2016ዓ.ም ደረሰ !
ከወዲሁ ቲኬቱን ይቁረጡና የ20 ሚሊዮን ብር፣ 10 ሚሊዮን ብር፣ 5 ሚሊየን ብር እና ሌሎች በርካታ ዕጣዎች ዕድለኛ ይሁኑ ፡፡ የዕጣ አወጣጡም በፋና ቴሌቪዥንና ሬዲዮ ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲከታተሉ ፡፡
መልካም ዕድል !
መልካም በዓል !

Adimasi digital lottery❤️

02 Sep, 05:45


መደበኛ ሎተሪ 1719ኛ ዕጣ ዛሬ ነሐሴ 23 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም

Adimasi digital lottery❤️

30 Aug, 11:48


እናስታውስዎ !
የ26ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ ሽያጭ የሚያበቃበት ቀን ነሐሴ 25/2016 እየደረሰ ነው ፡፡ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም *127# በመደወል አሁኑኑ ዕድልዎት ይሞክሩ ፡፡
መልካም ዕድል !
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበ

Adimasi digital lottery❤️

17 Aug, 13:10


🇬🇧 To use the bot in a group, a Premium, Ultimate or Alpha subscription is required.

🇷🇺 Для использования бота в группе необходима Premium, Ultimate или Alpha подписка.

🇪🇸 Para usar el bot en un grupo, se requiere una suscripción Premium, Ultimate o Alpha.

Adimasi digital lottery❤️

17 Aug, 03:19


መደበኛ ሎተሪ 1718ኛ ዕጣ ዛሬ ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም

Adimasi digital lottery❤️

10 Aug, 09:46


እንኳን ደስ አላችሁ !
ሀገራችን በፓሪስ ኦሎምፒክ በማራቶን የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳሊያ  በጀግናው አትሌት  ታምራት ቶላ አማካኝነት አግኝታለች።