Haramaya info

@yazmes


https://t.me/+ykcxipWo7V5lZjA0 #Haramayauniversity
#yazmes #haramaya #universitylife #halflife
ስለ ሀረማያ ዩኒቨርስቲ የተለያዪ መረጃዋች ማግኘት ከፈለጉ 👉 #haramayainfo ቤተሰብ ይሁኑ
For any advertisement 👉 @yazmesinfo

Haramaya info

18 Oct, 16:47


Barattoota Mooraa Hit hundaaf

Yeroon gara mooraa keenya deebinu ifoomee jira, Wiixata (10/02/2017 ) waan deebinuuf barattoota Mooraa Hit hundi meeshaalee keessan akka qopheessitaan isin beeksifna ........

➡️Tajaajilli konkolaataa waan Qophaa'ee jiruuf boru bakka(iddoo) fi sa'aatii wal arginu isin beeksifna

Gamtaa Barattoota Hit irraa
Caalaa Alamaayyoo


ለHit Campus ተማሪዎች በሙሉ


ወደ hit campus የምንመለስበት ጊዜ ታውቋል እና ሁሉም የHit Campus ተማሪ የሆነ እሁድ ማለትም (10/02/2017 ዓ/ም ) የምንመለስ ስለሆነ ያለችውን ቁሳቁሶች እንድታዘጋጁ ከወዲው እናሳውቃለን ……..

➡️የመኪና አገልግሎት ስላለ የምንገናኝበትን ቦታና ሰዓት ነገ የምናሳውቃቹ ይሆናል

ከHit ተማሪዎች ህብረት
ጫላ አለማየሁ

HARAMAYA INFO
@yazmes

Haramaya info

11 Oct, 09:57


Check your dormitory via this link👇👇👇
http://dormitoryps.haramaya.edu.et/DormSearch.aspx

Haramaya info

10 Oct, 17:53


👉Bear in mind this,
All First Year Of Pre-Medical Students will enter to Main Campus.

https://m.facebook.com/awel.edao.794/

Awel Edao Negeso

President of HU -Students Union

Haramaya info

10 Oct, 14:35


2017or Student List

HARAMAYA INFO
@yazmes

Haramaya info

09 Oct, 11:24


INSERT ID NUMBER LIKE THIS

Haramaya info

09 Oct, 10:55


http://dormitoryps.haramaya.edu.et/DormSearch.aspx

DORMITORY
USE UGRP THEN ID


HARAMAYA INFO
@yazmes

Haramaya info

08 Oct, 13:44


Remark:- Pre-Medical Students will enter to Harar Health Campus

Haramaya info

08 Oct, 10:06


Notice
This is to inform you that all the  2nd ,5th and Above year from Techno-Campus and Veterinary Medicine Campus Except 1st-year second semister for social science students (Station Campus dormitories), will enter to the Main Campus Dormitories starting from Tikimt 01-03. Only 1st year social science students will enter to Station Campus.
In short meaning;
=1st-NS, 2nd and 5th from Techno-Campus to Main Campus
=1st-SS, from Techno-Campus to Station Campus.

Awel Edao Negeso
(HUSU-President)

Cc,
=>Chala Alemayeahu, Techno-Campus(Vice-President)
=>Ali Getachew,
Station Campus(President)

HARAMAYA INFO

@yazmes

Haramaya info

02 Oct, 10:25


ACADEMIC CALENDAR

HARAMAYA INFO
@yazmes

Haramaya info

20 Sep, 14:10


#notice_for_postgraduate_programs

HARAMAYA INFO
@yazmes

Haramaya info

20 Sep, 11:36


ፈጣሪ ይማርህ ዞላ ታናሽ ወንድሜ 🙌😭

እባካችሁ እንጸልይለት በምንችለውም ሁሉ ከጎናቸው እንሁን 🙌😭

#አስቸኳይ_ነፍስ_አደን_ጥሪ ‼️

እናት ልጇ ነገ ይጦሩኛል አቅመ ስደክም በሽምግልናዬ መከታ ይሆነኛል እንደ ሰው ትልቅ ሆነው ወግ ማዕረግ አያለው ብላ ለትምህርት ስሄድ ስንቅ ሰንቃ መርቃ ከቤት በጸሎት ሸኝታ ልጇ በመንገድ ስቀር የእናት አንጄት ይህንን እንዴት ይቋቋም እንዴትስ ይችላል 😭?

ይህ ከታች በምስሉ የምትመለከቱት የበሌ አዋሳ ከተማ ታዳጊ ወጣት ዘላለም ዘፍኔ የሐሮማያ ዩኒቨርስቲ ሁለተኛ ዓመት የጤና ተማሪ ሲሆን ለትምህርቱ በመንገድ ላይ እያለ ከአዳማ ወደ 20 ኪ/ሜ ርቀት በሚትገኝ ወላንጭት ተብሎ በሚጠራ አከባቢ ያልታሰበ የመኪና አደጋ ደርሶ በጭንቅላት ላይ ከፍተኛ ጉዳት በሕክምና ቋንቋ #Diagonosis #Sever + #TBI + increcaed ICP + Aspiratio pneumonia ላይ አደገኛ ጉዳት በማድረስ ለሁለት ቀናት ራሱን በመሳት ኮማ ውስጥ አዳማ ስፔሻላይዝድ ሆሲፒታል ተኝቶ ይገኛል ።

ይህ ቤተሰብ ያለ አባት ብዙ የሕይወት ፈተናዎችን እየተጋፈጠ የኑሮ ውጣ ውረዶችን በትንሽ ገቢ ምንጭ የሚተዳደር ቤተሰብ ሲሆን ልጁ አሁን ያለበት ደረጃ በጣም ከባድና አሰጊ በመሆን የጭንቅላት ቀዶ ጥገና አድስ አበባ ሪፔራል ለማድረግ የቤተሰብ አቅም ባለመቻሉ ሁላችሁም የበኩላችሁን አሰተዋጽኦ እንድታደርጉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኋለን 🙏

ይህ የእናቱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ነው #CBE  1000454655617 Marta Dinkre

ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 😓

HARAMAYA INFO
@yazmes