Woldia University Students Media

@woldiamedia


ወልድያ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ሚድያ የህግ ተማሪ በሆነው ተማሪ ኤፍሬም ኃ/ማርያም መጋቢት 13 2015 ዓ.ም ተመሰረተ።

አላማውም በወልድያ ዩኒቨርሰቲ ውስጥ የሚደረጉ ሁነቶችን፣ ማስታወቂያዎችን፣ መረጃዎችንና የትምህርት ማቴርያሎችን ለተማሪዎች ተደራሽ ማድረግ ነው።

if you want promotion dm: @XOMAME

#We_are_here_for_you!

Woldia University Students Media

22 Oct, 13:58


✍️ ማስታወቂያ
ለሁሉም የወልዲያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ በ2016 ዓ.ም የአመቱ መጨረሻ ላይ በተለያዩ ክበባቶች ለመሳተፍ የተመዘገባችሁ አሁንም በአዲስ ተመዝግባችሁ መሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ በነገው እለት ማለትም በ13/02/2017 ዓ.ም ከቀኑ 9:30 ላይ በኮሜርሻል ሴንተር (CC) አዳራሽ እንድትገኙ ስንል ጥሪያችንን በአክብሮት እናስተላልፋለን።

👉 የተማ/ስፖ/መዝ/ክ/አገ/ት/ክፍል

✍️ አንድነት የቻለ - ኬብሮን

የኛ ቤተሰብ ይሁኑ!
@woldiamedia
@woldiamedia
@woldiamedia

Woldia University Students Media

22 Oct, 07:10


የቅ/መ ምህንድስና [ Pre Engineering ] ተማሪዎች ምደባ

የኛ ቤተሰብ ይሁኑ!
@woldiamedia
@woldiamedia
@woldiamedia

Woldia University Students Media

21 Oct, 16:05


#DM 💬

ሀሳብ እና አስተያየቶን ለማድረስ
ጥያቄዎቻችሁን ለማድረስ

ማስታወቂያ ለማሰራት

በዚህ ያገኙናል👉 @WDUMEDIABOT

Woldia University Students Media

20 Oct, 20:01


#Update

ለ Arctecture ፈተና የተመዘገባችሁ ተማሪወች ነገ ጠዋት ከ2:00 ሰዓት ጀምሮ የ Arctecture Studio ወይም መማረያ ብሎክ ተገኝታችሁ ፈተናውን እንድትፈተኑ!

ያመጣችሁትን ውጤታችሁን ወዲያው ታዉቃላችሁ

🔴የሁሉም ተማሪዎች ድፓርትመንት ከሰዓት በኋይ ይፋ ይደረጋል።

ጥቅምት 10/2017 ዓ.ም
✍️ ሙሀመድ ሰኢድ -
Mamila
ወልድያ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ሚድያ


የኛ ቤተሰብ ይሁኑ!
@woldiamedia
@woldiamedia
@woldiamedia

Woldia University Students Media

19 Oct, 09:52


3️⃣🔠

Woldia University Students Media

19 Oct, 08:33


ሼር በማድረግ ተረጋግተው እንዲጠብቁ ለሁሉም አድርሷቸው!

Woldia University Students Media

19 Oct, 08:23


ተረጋጉ ቤተሰብ ✍️

Woldia University Students Media

18 Oct, 16:41


For Pre-Engineering & Technology Students Follow the following steps!

Step 1: open your browser

Step 2: enter the given IP addres http://10.175.2.20:81 on the search bar

Step 3: On Username part write WDU130358 (Please use your own ID number)
On Password : WDU1303581

Step 4: Create new password
write Alphabet and Then a number
E152403

Step 5: Confirm your password
E152403

Step 6: Choose your field

N.B: in the place of Id and password use your own id number and password.

Good luck for you family!

Taken from Ephraim's post🤝

ወልድያ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ሚድያ

የኛ ቤተሰብ ይሁኑ!
@woldiamedia
@woldiamedia
@woldiamedia

Woldia University Students Media

18 Oct, 15:57


ማስታወቂያ 📣

ለ1ኛ ዓመት የቅ/መ ምህንድስና እና ቴክኖሎጅ ተማሪዎች በሙሉ!


በ1ኛ ዓመት በቅ/መ ምህንድስና እና ቴክኖሎጅ መስከ ተመድባችሁ ትምህርታሁን ስትከታተሉ ለነበራችሁ ተማሪዎች በሙሉ በሚቀጥለዉ አድሬስ ተጠቅማችሁ የትምህርት ፕሮግራሞች ምርጫችሁን
በ 09/02/2017 ዓ.ም ማለትም ነገ ጠዋት ከ 2፡00-6፡00 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ሞልታችሁ እንድታጠናቅቁ ስንል እናሳዉቃለን፡፡

Use the following IP Address:
10.175.2.20:81


ጥቅምት 8/2017 ዓ.ም
✍️ ሙሀመድ ሰኢድ -
Mamila
ወልድያ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ሚድያ

የኛ ቤተሰብ ይሁኑ!
@woldiamedia
@woldiamedia
@woldiamedia

Woldia University Students Media

18 Oct, 15:40


ማስታወቂያ📣

ለ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ!

ማህበራዊ ሳይንስ እና ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በቀን 11/02/2017 ዓ.ም ሰኞ ጧት 2፡30 ሰዓት ስለትምህርት ክፍል (ዲፓርትመንት) ምርጫ ኦሬንቴሽን ስለሚሰጥ በመመረቂያ አዳራሽ (ኦዲትሪየም) እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ
በኦሪንቴሽን ሰዓት ማስታወሻ ለመያዝ እንዲረዳችሁ እስክርቢቶ እና ወረቀት መያዝ እንዳትረሱ!!!


ጥቅምት 8/2017 ዓ.ም
✍️ ሙሀመድ ሰኢድ -
Mamila
ወልድያ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ሚድያ


የኛ ቤተሰብ ይሁኑ!
@woldiamedia
@woldiamedia
@woldiamedia