Wollo University Student Union (WUSU)

@wollouniv


Wollo University Student Union (WUSU)

18 Oct, 10:54


. ተማሪዎች  ምን አይነት  የኦላይን ቢዝነስ መጠቀም እንዳለባቸው  እንደት መስራት እንዳለባቸው (  Students should learn how to use online business ?
.  የግልና የቡድን ቢዝነሶችን  እንደት መጀመር እና መስራት እንደሚቻል ( How to start and operate individual and group businesses ? 
በሙያው ብዙ ልምድ ካለው ከአሮን ከሚላል መልስ ያገኛሉ እንዲሁም የግል ጥያቂችሁን ለ እርሱ መጠየቅ ይችላሉ( You will get answers from Aaron Milal, who has a lot of experience in his profession, and you can ask him your personal questions
ሌላው መልካም ዜና በቬንቸር 360 በኢኮመርስ ተሳተፈው የራሳችሁን ቢዝነስ ሀሳብ በማንሳት በትንሹ 60 ሺህ ብር ተሸላሚ ይሁኑ፡፡ ይህ ፕሮግራም ለ3000 ወጣት  ስራ ለመፍጠር ተነስቶዋል  Another good news is that you can participate in Venture 360 in e-commerce and raise your own business idea and be rewarded with a minimum of 60 thousand birre   This program is intended to create jobs for 3000 young people
ይህን ትልቅ የስራ እድል ይዞ የመጣ ፕሮግራም ላይ በነፃ በመሳተፍ ስራ ፈጣሪ እና የተሸለ ገቢ ያግኙ  ዘንድ ተጋብዘዋል
ቅዳሜ ጠዋት ከ2፡00 – 6፡00 ድረስ በሉሲ ሆቴል በመገኝት የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡
መግቢያ  ለተማሪዎች በነፃ ።
ወድ ተማሪዎች  ይህ ፕሮግራም እንዳያመልጠን( Please students do not miss this program 
I wish a good program for all us።
Thank you have a nice day.
                የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት 
                                        ደሴ
https://t.me/wollouniv
https://t.me/wollouniv

Wollo University Student Union (WUSU)

18 Oct, 10:50


ለወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ በነገዉ እለት በደሴ ማለትም በቀን 09/02/2017 ዓ.ም በደሴ ከተማ በሉሲ ኢንተርናሽናል ሆቴል ከ2- 6 ሰአት ለተማሪዎች ትልልቅ የስራ ፈጠረ ፕሮግራሞች ተዘጋጅተዋል ሰለሆነም ተማሪዎች በተጠቀሰው ቦታ በመገኘት የፕሮግራሙ ተሳታፊዎች እንድትሆኑ እናሳስባለን
ነገ ሉሲ ሆቴል ከሚኖሩት በርካታ ፕሮግራሞች መካከል የተወሰኑትን ለማሳወቅ ያክል ...
• በሶሻል ሚዲያ እንዴት ገንዘበብ መስራት እንደምትችሉ(How to make money with social media ?
• የግል ብራንድ (personal brand )
• ቢዝነስ ብራንድ (business brand )
• እንዴት ዲጂታል ማርኬተር መሆን ይቻላል( How to become a digital marketer ?

Wollo University Student Union (WUSU)

18 Oct, 08:00


https://t.me/wollouniv

Wollo University Student Union (WUSU)

18 Oct, 05:14


https://t.me/WU_career_development_club

Wollo University Student Union (WUSU)

17 Oct, 11:19


አብያተ ክርስቲያናትን ስለ ማነፅ፣ አፀደ አብያተ ክርስቲያናትን ስለ መትከልና መንከባከብ፣ ለቅርሶች መደረግ ስላለበት ጥበቃና እንክብካቤ፣ ስለ መንፈሳዊ በዓላት አከባበርና ወጣቶችን ከመናፍቃን ሴራ ስለመታደግና ከአምልኮ ባዕድ ተግባራት ስለመራቅ በአፅንኦት አስተምረዋል፡፡

ባሕታዊ መፍቀሬ ሰብእ መመስገን ያለበትን ለማመስገንና የተሳሳቱትን ለመውቀስ ወደ ኋላ የማይሉ መሆናቸውን ስሜታቸውን በሽንገላ ለመደበቅ የማይችሉ እንዲሆኑ አድርጓቸዋል፡፡ በተለይም ደስታቸውን በዓውደ ምሕረት ላይ እንደ ሕፃን በመቦረቅ የመግለጻቸውን ያህል በሀዘን ጊዜ እንባቸው ቅርብ የመሆኑ ምስጢር ከብዙዎች ሰባክያንና መምህራን ልዩ የሚያደርጋቸው ባህሪያቸው ነው፡፡

ባሕታዊ መፍቀሬ ከዛሬ 45 ዓመት በፊት በወቅቱ የነበሩትን የደርግ ባለሥልጣናት በማግባባትና በማሳመን የግሸን ደብረ ከርቤ መንገድ እንዲሠራ ማድረግ መቻላቸው የኒህን አባት ጥበብ እና አስተዋይነት የሚያሳይ ተግባር ነው፡፡ ይህ መንገድ ከተሠራበት ከ1972 ዓ.ም. ጀመሮ እስከ አሁን ድረስ በየዓመቱ የየመሥሪያ ቤቱን በር በማንኳኳት በየግለሰቦች ቤት በመሄድ ለመንገዱ ሥራ ከፍተኛ አስተዋጽዖ አድርገዋል፡፡
አባ መፍቀሬ በአገልግሎት ዘመናቸው የራሴ የሚሉት ምንም ነገር የሌላቸው ሲሆኑ ከ1946 ዓ/ም ጀምሮ በወሎ ሀገረ ስብከት ተመድበው አገልግለዋል፡፡
አባ መፍቀሬ በተወለዱ በ96 ዓመታቸው በትላንትናዉ ዕለት ከዚህ ዓለም ድካም ዐርፈዋል።
የደሴ ኤፍ ኤም ሬዲዮ እንደዘገበው ሥርዓተ ቀብራቸውን የሚያስፈጽም ኮሚቴ የተቋቋመ ሲሆን በሚወጣው መርሐ ግብር መሠረት ሽኝታቸው የሚከናወን ይሆናል ።የአባ መፍቀሬ ሰብእ ኪዳነ ወልድ የቀብር ሥነ ሥርዓት ጥቅምት 9 ቀን 2017 ዓ.ም በሐይቅ እስጢፋኖስ አቡነ ኢየሱስ ሞዓ አንድነት ገዳም እንደሚፈጸም ተገለጸ፡፡

በግሸን ደብረ ከርቤ ለበርካታ ዓመታት ሲያገለግሉ የኖሩት አባ መፍቀሬ ሰብእ ኪዳነ ወልድ በ96 ዓመታቸው ማክሰኞ  ምሽት ጥቅምት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም ያረፉ ሲሆን  የቀብር ሥነ ሥርዓታቸው ጥቅምት 9 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 7 ፡ 00 ሰዓት እንደሚፈጸም የደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ አባ ለይኩን ወንድይፍራው ለማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ገልጸዋል፡፡
የፍትሐትና የስንብት መርሐ ግብሩ በደሴ ደብረ ቤቴል ቅድስት ሥላሴና ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል እንደሚካሄድ ሥራ አስኪያጁ ተናግረዋል፡፡
አባ መፍቅሬ ሰብእ ሃይማኖት ሳይለዩ ሁሉንም በእኩልነት እንደልጅ የሚያገለግሉ ደግና ርኅሩኅ አባት እንደነበሩም የደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ አስረድተዋል ሲል የማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት ዘግቧል ።

Wollo University Student Union (WUSU)

17 Oct, 11:19


የደሴ ከተማ ታዋቂዉ የሀይማኖት አባት አባ መፍቀሬ ሰብህ ከዚህአለም ድካም አረፉ ።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሀይማኖታዊ አስተምህሮ የሚታወቁት እንድሁም የደሴ ከተማ ልዩ ምልክት ተደርገው ለበርካታ አመታት ያገለገሉት አባ መፍቀሬ ሰብህ ኪዳነወልድ ከዚህ አለም መለየታቸው ተሰምቷል ።
በግሸን ደብረ ከርቤ ብዙ መንፈሳዊና ልማታዊ ተግባራት ያከናወኑት ታላቁ አባት አባ  መፍቀሬሰብእ ኪዳነወልድ በ96 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።
አባ መፍቀሬ ሰብእ  የተወለዱት በ1921 ዓ.ም ሰሜን ሸዋ ተጉለት ወርቅጉር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ አለቃ ወርቅ አገኘሁ አገር ገዳምዬ ሚካኤል፣ ድንቡይ ጊዮርጊስ ነው። በልጅነታቸው በገዳምዬ ሚካኤል ለዲቁና የሚያበቃውን ትምህርት ከተማሩ በኋላ ከግብፃዊው ጳጳስ አቡነ ቄርሎስ እጅ ዲቁናን ተቀብለው በአካባቢያቸው ባሉ አብያተ ክርስቲያናት እስከ 14 ዓመታቸው ድረስ ሲያገለግሉ ቆይተዋል፡፡
አባ መፍቀሬ በደቡብና በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከቶች ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ ንጹሕ ስንዴን የዘሩ ትጉህ መምህር ፣ ቀናዒ ለሃይማኖታቸው ፣ በርቱዕ አንደበት መምከርን፣ በትጋት ማስተባበርን፣ ከሚዘምሩት ጋር መዘመርን፣ ከሚያመሰግኑት ጋር ማመስገንን፣ ከሚያዝኑትም ጋር ማዘንን ግብር አድርገው፤ እንደ ሕፃን ከሕፃናት ጋር፣ እንደ ወጣት ከወጣቶች ጋር እንደ አበው ደግሞ ከሊቃውንት ጋር ተዋሕደው ቤተ ክርስቲያንን አገልግለዋል።
ከ68 ዓመታት በፊት ግሸን ላይ ከአቡነ ሚካኤል የማስተማር ፈቃድ ተሰጥቷቸው በጎንደርና በወሎ በአብዛኛው ቦታዎች እየተዘዋወሩ አስተምረዋል፡፡ አባ መፍቀሬ ሰብእ  ለማስተማር ሲነሱ አንደበተ ርቱዕ ከመሆናቸው ሌላ የትምህርቶቻቸው ይዘትም በአብዛኛው ከአገልግሎታቸው ጋር የተያያዘ ነበር፡:

Wollo University Student Union (WUSU)

12 Oct, 11:11


በዛሬው እለት የወ/ዩ ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ከወሎ ዩኒቨርሲቲ ሴት ተማሪዎች ጋር  በደህንነት፣ በመረዳዳት እና በንፅህና ዙሪያ ያደረጉት ውይይት።



የተማ/ህብ/ጽ/ቤት

https://t.me/wollo_univerdity_students

Wollo University Student Union (WUSU)

11 Oct, 16:22


ለሁሉም የወሎ ዩኒቨርስቲ ሴት ተማሪዎች በሙሉ፦

ነገ ማለትም በ02/02/2017 ዓ/ም የወ/ዩ ሴቶች እና ህፃናት ጉዳይ ከወ/ዩ ሴት ተማሪዎች ጋር የውይይት መድረክ ስላዘጋጀ ጠዋት 3:00 ላይ LH ሁሉም ሴት ተማሪዎች በመገኘት የውይይቱ ተካፋይ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል።


የተማ/ህብ/ጽ/ቤት


https://t.me/wollouniv

https://t.me/wollo_univerdity_students

Wollo University Student Union (WUSU)

07 Oct, 09:46


#ይህ የግቢ id ወድቆ የተገኝ ስለሆነ ባለዚህ id ተማሪ የሆከዉ እስጢፋኖስ ከበደ ተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት ድረስ በመምጣት መዉሰድ እምችል መሆኑን እናሳዉቃለን.

ማሳሰቢያ:- ለሁሉም ተማሪዎች የግቢ id ና መመገቢያ ሚልካርድ ከጠፋባችሁ እደበፊቱ በቀላሉ ማዉጣት እማችሉ መሆኑን አዉቃችሁ በግቢዉ የተሰጣችሁትን id ሚልካርድ በጥንቃቄ በመያዝ ራሳችሁን ከማጉላላት እድጠብቁ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን.
የተማ/ህብ/ፅ/ቤት

Wollo University Student Union (WUSU)

02 Oct, 08:45


Ther will be job fair program for All Graduate Students on 23 /01/2017 E C Thursday at Kombolcha institute of technology Campus (KIOT)
All graduate class students should participate in the job fair program there for Tomrrow their will no class for those students
You should not forget your ID Number & mealcard
transport service is available the university
The program starts tomorrow morning at 2:30
We wish you all a good program. Have a nice day::

Wollo university
Student Union office Dessie

https://t.me/wollouniv
https://t.me/wollouniv
https://t.me/wollouniv

Wollo University Student Union (WUSU)

17 Sep, 18:27


Hello dear students, how are you? Please check your dorm and block. Have a good time

Wollo University Student Union (WUSU)

17 Sep, 18:26


Share 'Students' List of 2017 E.C. (Notice).xls'



https://t.me/wollouniv
https://t.me/wollouniv

Wollo University Student Union (WUSU)

10 Sep, 13:06


ይህ ማስታወቂያ ሪሚድያል የነበሩ ተማሪዎችን የማያካትት መሆኑን እያሳወቅን የሪሚድያል ተማሪዎች ዩኒቨርስቲዉ ጥሪ እሰከሚያደረግ በትግስት እንድትጠብቁ እናሳስባለን።

የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
              ደሴ


https://t.me/wollouniv
https://t.me/wollouniv
https://t.me/wollouniv

Wollo University Student Union (WUSU)

10 Sep, 11:27


Wollo university student official page
Dessie

https://t.me/wollouniv
https://t.me/wollouniv
https://t.me/wollouniv

Wollo University Student Union (WUSU)

10 Sep, 11:19


የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
ደሴ

https://t.me/wollouniv
https://t.me/wollouniv

Wollo University Student Union (WUSU)

10 Sep, 07:10


ሰላም ሰላም ወድ የወሎ ዩኒቨርስቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ እንደሚታወቀው አብዛኛው ተማሪዎች በሚባል ደረጃ የክረምት እረፍት ላይ መሆናችን ይታወቃል ሰለሆነም በረካታ ተማሪዎች በዉስጥ መስመር እና በቀጥታ በመደወል ወደ ዩኒቨርስቲ የምንገባበት ቀን እየጠየቃችሁ ትገኛላችሁ ።
ሰለሆነ እስካሁን ምንም አይነት የተማሪዎች ጥሪ ስላልተደረገ ሁላችሁም ከተሳሳተ መረጃ በመቆጠብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትቆዩ በትህትና እየጠየቅን ትክክለኛ የመግቢያ ቀኑን ከትንሽ ሰአታትት በሁላ የምናሳዉቃችሁ ይሆናል ።

https://t.me/wollouniv
https://t.me/wollouniv