Ethio University Teams

@campusteam13


Remedial 2015 ቻናል በ ዩኒቨርሲቲ ሲኒየር ተማሪዎች የተቋቋመ ሲሆን ለመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ /እጩ/ ተማሪዎች ለ ግቢ ህይወታቸውን አስፈላጊውን ሁሉ ያቀርባል።
እንድሁም 2016 ለምትገቡ remedial & freshman ተማሪዎች የሚጠቅም ነው።
2015 ከተማሩ ተማሪዎች ለ2016 ለሚገቡ remedial አስፈላጊውን መረጃ ሰለ ትምህርት አሰጣጥ ስለ ግቢ life ያስተምራል ::

Ethio University Teams

31 Aug, 14:49


Dogs ያለፋቹ
Cats እንዳያመልጣቹ

t.me/catsgang_bot/join?startapp=Sd3PO-dfMROsZH27jIcFe
Meow, lets see who is OG 😼

Ethio University Teams

09 Jul, 11:32


#Tigray_National_Exam

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በትግራይ ክልል እየተሰጠ ነው፡፡

ፈተናው በኦንላይን እና በወረቀት እየተሰጠ ሲሆን፤ በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በኦንላይን መሠጠት ጀምሯል፡፡

ፈተናው በትግራይ ክልል በሁለት ዙር ከሐምሌ 2-12/2016 ዓ.ም በመቐለ፣ ራያ፣ አዲግራት እና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል፡፡

የመጀመሪያው ዙር ፈተና ከሐምሌ 2-5/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን፤ ከ31 ሺህ በላይ የማኅበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዚህ ዙር ለፈተና እንደሚቀመጡ ይጠበቃል፡፡

ምስል፦ መቐለ ዩኒቨርሲቲ፣

https://t.me/campusteam13
https://t.me/campusteam13
https://t.me/campusteam13

Ethio University Teams

07 Jul, 16:33


በግል የመውጫ ፈተና የወሰዱ ተፈታኞች ጉዳይ

የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የ2016 ዓ.ም ዕጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና ውጤት ሰኔ 21/2016 ዓ.ም ይፋ መደረጉ ይታወቃል።

የመውጫ ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የወሰዱ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ውጤትም ከቀናት በፊት መለቀቁንና ተፈታኞቹም ውጤታቸውን እየተመለከቱ እንደሆነ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ሰምቷል።

ይሁን እንጂ ፈተናውን በድጋሜ የወሰዱ የግል ተፈታኞች ውጤትን በተመለከተ አሁንም ያልተጠናቀቁ ነገሮች መኖራቸውን የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርት እና የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት ማኅበር ሥራ አስኪያጅ አቶ ተፈራ ገበየሁ ለቲክቫህ ተናግረዋል።

በግል ፈተናውን በድጋሜ የወሰዱ ተፈታኞች ጉዳይ፣ የያጋጠሙ ችግሮች እና ውጤታቸው እንዴት ይገለፃል በሚለው ላይ በቀጣይ ቀናት ተጨማሪ መረጃ እንደሚኖር ሥራ አስኪያጁ ገልፀዋል።

ዘንድሮ 124 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን የመውጫ ፈተና ማስፈተናቸው ይታወቃል።

https://t.me/campusteam13
https://t.me/campusteam13
https://t.me/campusteam13

Ethio University Teams

07 Jul, 14:13


ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የ12ኛ ክፍል የመጀመሪያ ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎችን መቀበል ጀምረዋል።

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የመጀመሪያ ዙር ተፈታኝ ተማሪዎች ፈተናውን ወደሚወስዱበት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እየገቡ ነው።

የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ከሐምሌ 3-5/2016 ዓ.ም ፤ የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና ደግሞ ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይታወቃል።

ዘንድሮ ከ 700,000 በላይ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተናን በኦንላይን እና በወረቀት እንደሚወስዱ መገለፁ ይታወሳል።

ምስል፦ ወራቤ፣ ወሎ፣ ደምቢ ዶሎ እና መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲዎች

https://t.me/campusteam13
https://t.me/campusteam13

Ethio University Teams

07 Jul, 05:13


Telegram  userኦችን support ምናደርግበት MAJOR የተሰኘ የ አይነት Star  አምጥቷል! Majorን በሁለት መንገድ ማግኘት ሲቻል አንደኛው Task ውስጥ በመግባት እና የነሱን  እና  account Follow በማለት የሚገኝ ሲሆን ሌላው ሰዎችን Invite በማድረግ የሚገኝ ነው!

   አንድ Normal ሰው Invite ስታደርጉ 15
   Premium ከሆነ 50  ይሰጣችኋል

Major ለወደፊት Telegram ላይ Subscription ለሚጠይቁ ነገሮች እንደ መክፈያ መንገድ መጠቀም እንድንችል አድርጎ የተሰራ ሲሆን አሁን ላይ ሰዎች እንዲያውቁት በነፃ እየታደለ ነው! ብዙ ቻነሎችም ከአሁኑ Subscribe አድርገን እነሱን ለመከተል Major ማስከፈል ጀምረዋል! ከአሁኑ ብትሰበስቡ ጥሩ ነው ተጨማሪ ማንበብ ለምትፈልጉ

Major በቅርቡ Token እንደሚሆንና ዋጋ እንደሚወጣለት አሁን ላይ ግን መሸጥ ይሁን መለወጥ እንደማይቻል ተናግረዋል! እነዚህን ከስር በማስቀምጥላችሁ Link በመግባት መሰብሰብ ትችላላችሁ! ጓደኞቻችሁንም አስገቡ! Its worth it ሞክሩት! በየቀኑ እየገባች ምትለፉበት ነገር የለም! link ማጋራት ብቻ ነው!

ለመጀመር
https://t.me/major/start?startapp=5484565738

👑Help me to become best of the best in @Major and get some Stars!
15⭐️ invite bonus for you
50⭐️ if you are Premium Major

Ethio University Teams

14 Mar, 05:21


https://t.me/campusteam13
https://t.me/campusteam13
https://t.me/campusteam13
https://t.me/campusteam13

Ethio University Teams

09 Mar, 05:51


በዘንድሮው ዓመት ለ50 ሺህ መምህራን “ልዩ የክረምት ስልጠና” ይሰጣል፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር

በመጪዎቹ ሐምሌ እና ነሐሴ ወራት የሚሰጠው ስልጠናው፤ የቅድመ አንደኛ፣ የአንደኛ ደረጃ እና የሁለተኛ ደረጃ መምህራንን አቅም ለማሳደግ ያለመ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገልጸዋል።

ሚኒስትሩ ከሰሞኑ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ባቀረቡት የ2016 ዓ.ም. የሁለተኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት እንደገለፁት፣ ለ4,580 የትምህርት ቤት አስተዳዳሪዎች የአንድ ዓመት ልዩ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡

በመጪዎቹ ሐምሌ እና ነሐሴ ወራት የመምህራንን አቅም ለማጎልበት ያለመ “መደበኛ ስልጠና” ለመምህራን እንደሚሰጥ ጠቁመዋል፡፡

ዘንድሮ ለሁለት ወራት የሚሰጠው ስልጠና ለቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ መምህራን የተዘጋጀ እና “በሚያስተምሩት ትምህርት ውጤታማ” እንዲሆኑ የሚያደርግ የማስተማር ስነ-ዘዴ (ፔዳጎጂ) እንደሆነ አብራርተዋል።

በዚህ ዓመት በሚጀመረው የአቅም ማሳደጊያ ልዩ የክረምት ስልጠና፤ 50 ሺህ መምህራንን ለማስተማር ሞጁሎችን ጨምሮ “አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን” ሚኒስትሩ ጠቅሰዋል።

አቅም ማጎልበቻ ስልጠናው በተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
https://t.me/campusteam13
https://t.me/campusteam13
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇

https://t.me/campusteam13
https://t.me/campusteam13
https://t.me/campusteam13

Ethio University Teams

06 Mar, 13:06


ለ ሬሜዲያል!!

Remedial Tutorial በልዩ ሁኔታ ገፅ ለገፅ በ Video ሙሉ Chapter ከነ ጥያቄዎቹ ጭምር ተሰርቷል።

ለ Remedial ተማሪዎች Maths እና Physicsን ከ 9-12 ሙሉ ቲቶሪያል በ 600 ብር ብቻ መመዝገብ ይችላሉ። ለ Social ተማሪዎች Maths ብቻ 350 ብር ከፍላችሁ ማግኘት ይችላሉ ።

ከሌሎቹ በተለየ መልኩ የተዘጋጀ ቲቶሪያል ስለሆነ ምንም ሳትጨነቁ ፈተና ትሰራላችሁ ።

ለ Freshman ተማሪዎች MidExam  እና Final Exam መስራት እና አሪፍ ውጤት ለማምጣት የኛን ቲቶሪያል በ 300 ብር ያገኛሉ።

ለመመዝገብ @tEDmom ላይ አካውንት ወስዳችሁ መመዝገብ ይችላሉ።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇

 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇


https://t.me/campusteam13
https://t.me/campusteam13
https://t.me/campusteam13

Ethio University Teams

06 Mar, 06:54


የመውጫ ፈተና ተራዘመ።

የ2016 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ መራዘሙን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከትምህርት ሚኒስቴር ማረጋገጥ ችሏል።

የመውጫ ፈተናው ከጥር 27 እስከ የካቲት 01/2016 ዓ.ም ይሰጣል ተብሎ እንደነበር አይዘነጋም።

ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ ይፋ ባደረገው መርሐግብር ፈተናው ከየካቲት 06 እስከ 09/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ታውቋል።

ለአዲስ ተፈታኞች ሞዴል ፈተና ከጥር 27 እስከ 30/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘው መረጃ ያሳያል።

የተፈታኞች ዝርዝር ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ በቀጣይ ቀናት እንደሚላክም ተገልጿል።


Share share share

https://t.me/campusteam13
https://t.me/campusteam13
https://t.me/campusteam13

Ethio University Teams

06 Mar, 06:53


የ 12ኛ ክፍል ፈተና ሰኔ ወር ላይ ልሰጥ እንደሆነ ያገኘነው መረጃ ያሳያል ።

የ 2016 12ኛ ክፍል መውጫ ፈተና ሰኔ ወር መጨረሻዎች ላይ ለመስጠት እቅድ መያዙን ያገኘነው መረጃ ጠቁሞናል። እስካሁን ድረስ ትምህርት ሚኒስቴር ስለ ፈተናው ቀን ያለው ነገር ባይኖርም ከዚህ በፊት ግንቦት ወር መጨረሻ ላይ ይሰጣል መባሉ የሚታወስ ነው።

ተማሪዎች እና ወላጆች የፈተናው ቀን እየተቃረበ መሆኑን አውቀው ለፈተናው እንድዘጋጁ እንላለን።

#ETU

https://t.me/campusteam13
ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Fresh
man ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
https://t.me/campusteam13
https://t.me/campusteam13

Ethio University Teams

06 Mar, 06:41


https://t.me/campusteam13
https://t.me/campusteam13
https://t.me/campusteam13

Ethio University Teams

21 Feb, 11:18


#MattuUniversity

ሰሞኑን ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ከወሰዱ የመቱ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ህክምና ሳይንስ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች ውስጥ 96.38 በመቶ ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት ማምጣታቸውን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ፈተናውን ከወሰዱ 138 የመቱ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ህክምና ሳይንስ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች ውስጥ 133 ተማሪዎች ፈተናውን ማለፋቸው ተገልጿል።

በስድስት የጤናና ህክምና ትምህርት ክፍሎች ትምህርታቸውን የተከታተሉ ዕጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተናውን ወስደው፤ ከሚድዋይፈሪ ትምህርት ክፍል ሁለት እንዲሁም ከሔልዝ ኢንፎርማቲክስ ትምህርት ክፍል ሦስት ተማሪዎች ፈተናውን ሳያልፉ ቀርተዋል

https://t.me/compusteam13
https://t.me/compusteam13
https://t.me/compusteam13

Ethio University Teams

21 Feb, 11:18


#DireDawaUniversity

የመውጫ ፈተና ከወሰዱ 152 የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ተመራቂ ተማሪዎች መካከል 150 ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት ማምጣታቸውን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ተፈታኞች በአምስት የሙያ መስኮች ለፈተና የተቀመጡ ሲሆን 98.70 በመቶ ተፈታኞች ፈተናውን አልፈው ለምርቃት ብቁ መሆናቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

https://t.me/compusteam13
https://t.me/compusteam13
https://t.me/compusteam13