UoG CMHS students union

@uogcmhsstudentsunion


ይህ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህ/ጤ/ሳ/ኮ ተማሪዎች የቴሌግራም ቻናል ነው። ማንኛውንም ተማሪን👷👨‍🏫 👩‍🏫 የሚመለከት ጥያቄ እንዲሁም አስተያየት ከታች ያሉትን ሊንኮች በመጫን ማቅረብ ይችላሉ። @tikenatiye
@A21LEX

👉 ትኩረት ለተማሪዎች 👈

UoG CMHS students union

09 Oct, 14:10


ውድ ተማሪዎቻችን በቅርቡ የእንጀራ ቀጭ ቀጭ የማለት ችግር እንደገጠመን ይታወሳል በመሆኑም አሁን በድጋሚ ይሄ ችግር በሁሉም የጊቢያችን ካምፓሶች ስለተከሰተ ለጉዳዩ አፋጣኝ መፍትሔ እንዲፈለግለት ጥያቄ አቅርበን ከከፍተኛ አመራሩ የመፍትሔ ምላሾችን እየጠበቅን ስለሆነ በተለመደው ትዕግስታችሁ እንድትጠባበቁ በትህትና እንጠይቃለን።

ትኩረት ለተማሪዎች ❗️
📌የተማሪዎች ህብረት📌
 👨‍🏫 @uogcmhsstudentsunion 👩‍🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ 👉   @A21LEX  👉 @tikenatiye

UoG CMHS students union

07 Oct, 17:31


ተማሪ ሄኖክ ሞላ Meal cardህ ስለተገኘልህ ተማሪዎች ህብረት ቢሮ ስለሚገኝ መጥተህ መውሰድ ትችላለህ።
ትኩረት ለተማሪዎች ❗️
 📌 የተማሪዎች ህብረት
 👨‍🏫 @uogcmhsstudentsunion 👩‍🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ 👉   @A21LEX  👉 @tikenatiye

UoG CMHS students union

05 Oct, 22:03


ተማሪ በዛብህ ልኩ (ID.no 02990/14) ስለተገኘልህ ተማሪዎች ህብረት ቢሮ ስለሚገኝ መጥተህ መውሰድ ትችላለህ።
ትኩረት ለተማሪዎች ❗️
 📌 የተማሪዎች ህብረት
 👨‍🏫 @uogcmhsstudentsunion 👩‍🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ 👉   @A21LEX  👉 @tikenatiye

UoG CMHS students union

05 Oct, 05:46


ውድ የህ/ጤ/ሳ/ኮ ድህረ ምረቃ እና ቅድመ ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ወደ ዋናው ግቢ የሚወስዳችሁ መኪና ስለተዘጋጀ ፈጠን ብላችሁ ሬጄስትራር በር አካባቢ ተገኙልን።

UoG CMHS students union

05 Oct, 04:39


🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውድ የህ/ጤ/ሳ/ኮ የአንስቴዥያ እና በዛሬው እለት የምትመረቁ ሁሉም የግቢያችን ተማሪዎች በሙሉ ለዛሬይቱ ቀን እንኳን አደረሳችሁ፤ እንኳን ደስ አላችሁ።
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌የተማሪዎች ህብረት❗️
👨‍🏫 @uogcmhsstudentsunion 👩‍🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ 👉   @A21LEX  👉 @tikenatiye

UoG CMHS students union

30 Sep, 16:02


ይህ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህ/ጤ/ሳ/ኮ ተማሪዎች የቴሌግራም ቻናል ነው። ማንኛውንም ተማሪን👷👨‍🏫 👩‍🏫 የሚመለከት ጥያቄ እንዲሁም አስተያየት ከታች ያሉትን ሊንኮች በመጫን ማቅረብ ይችላሉ። @tikenatiye
@A21LEX

👉 ትኩረት ለተማሪዎች 👈

UoG CMHS students union

29 Sep, 07:08


https://t.me/+LpRwYMC2yQ82ZjNk

በዚህ ሊንክ ገብታችሁ መወያየት ትችላላችሁ።

UoG CMHS students union

29 Sep, 06:42


ውድ ተማሪዎቻችን ስለተፈጠረው ጉዳይ የቻልነውን ያክል እኛም ደክመናል ቢሆንም ግን እስካሁን ፈጣን ምላሽ ባለመምጣቱ ይቅርታ እንጠይቃለን። እንደምትረዱን ተስፋ እናደርጋልን።
አሁን ግን ዩኒቨርሲቲው ፈጣን ምላሽ ሊሰጥ ነው።
1. አሁን በቅርብ ስዓት አዲስ ግባት(ዱቄት) ሊገባ ነው።
2. እንደሚታወቀው ዱቄቱ ለዛሬ እንጀራ ስለማይደርስ ዛሬ ምሳና ራት 2 ደቦ እያንዳንዱ ተማሪ እንዲመገብ ተፈቅዷል።
3. ከነገ ምሳ ጀምሮ ግን የአዲሱ ዱቄት እንጀራ ይቀርባል። የኛው ተቦክቶ እንኳ ባይደርስ ከሌሎች ግቢ እንጀራ ተጭኖ እንደሚመጣ ተወስኗል።
ይህ ውሳኔ የዩንቨርስቲው ም/ፕሬዝዳንት፣ የዩንቨርስቲው ዲን ጽፈትቤት እና ሌሎች ግባቱ የሚመለከታቸው አካላት ባሉበት ነው የተወሰነው።
ስለሆነም ሁላችሁም የግቢያችን ተማሪዎች በሙሉ እንደከዚህ በፊቱ በትዕግስት ለዛሬ እንድትጠብቁን እንጠይቃለን።
ሀሳብ አስተያየት መስጠት ለምትፈልጉ ሊንክ እንልካለን በዛ ግሩፕ ላይ መወያየት ይቻላል።

ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌የተማሪዎች ህብረት❗️
👨‍🏫 @uogcmhsstudentsunion 👩‍🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ 👉   @A21LEX  👉 @tikenatiye

UoG CMHS students union

27 Sep, 06:06


🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼ለሁሉም የህ/ጤ/ሳ/ኮ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ተማሪዎቻችን በሙሉ እንኳን ለ 2017 ዓ.ም የመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ።🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌የተማሪዎች ህብረት❗️
👨‍🏫 @uogcmhsstudentsunion 👩‍🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ 👉   @A21LEX  👉 @tikenatiye

UoG CMHS students union

22 Sep, 08:54


በቀን 11/01/2017 ዓ.ም የተማሪዎች DESTV room ላይ የአንገት ሀብል የጣልክ ሀብሉ የተማሪዎች ህብረት ቢሮ ስላለ መጥተህ መውሰድ ትችላለህ

ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌የተማሪዎች ህብረት❗️
👨‍🏫 @uogcmhsstudentsunion 👩‍🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ 👉   @A21LEX  👉 @tikenatiye