Musse Solomon

@mussesolomon


https://youtube.com/c/MusseSolomon

https://www.facebook.com/mussesolomonsisay/

https://www.tiktok.com/@mussesol?_t=8Uf4N5mSyaT&_r=1

Musse Solomon (English)

Are you a fan of engaging and thought-provoking content? Look no further than the Musse Solomon Telegram channel! Musse Solomon, also known by the username @mussesolomon, is a creative powerhouse who shares his unique perspective on various topics through his YouTube channel, Facebook page, and TikTok account. With content ranging from insightful commentary to entertaining skits, Musse Solomon offers something for everyone.nnWho is Musse Solomon? He is a content creator who is passionate about storytelling and connecting with his audience. What is Musse Solomon? It is a platform where you can immerse yourself in engaging content that will make you think, laugh, and maybe even shed a tear.nnWhether you are looking for a new perspective on current events or simply want to be entertained, Musse Solomon has something for you. Join the community today and be a part of the conversation! Connect with Musse Solomon on YouTube, Facebook, and TikTok to stay updated on all the latest content. Don't miss out on the opportunity to engage with one of the most exciting creators on the internet!

Musse Solomon

20 Oct, 10:28


🛑ከላይ በምስሎቹ ላይ እንደምታዩት አንድ በዲጅታል ዘርፉ ላይ ብዙ ልምድ የወሰድኩበት ኤቨንት ላይ ተጋብዤ ሄጄ ነበር ፡

🖋ኤቨንቱ ዘውድ ቴክ ለመጀመሪያ ዙር ተመዝጋቢዎቹ ID ካርድ እንዲወስዱ እና አግሪመንት እንዲፈራረሙ ያዘጋጀው ፕሮግራም ነበር ፡ ታድያ ብዙዎቻችሁ በውስጥ መስመር በቀደመው ምዝገባ ሳንሳተፍ ተዘጋብን ላላችሁ ጥሩ ዜና ይዤላችሁ መጥቻለሁ።

🖋ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ግራፊክስ ዲዛይን ፣ ቪድዮ ኤዲቲንግ እና ዲጅታል ማርኬቲንግ ከነፃ አፕወርክ ስልጠና ጋር በአንድ ላይ ከምትጠየቁት ክፍያ 25% ብቻ በመክፈል የተቀረውን 75% ደሞ በብድር ተምራችሁ ስትጨርሱ በዘውድ ቴክ በኩል ስራ ሲሚመቻችሁ የምትከፍሉት ነው የሚሆነው (በዘውድ ቴክ በኩል ስራ ካልተመቻቸ የ 75% ክፍያውን የመክፈል ግዴታ የለባችሁም: እንዲሁም የተዘጋጀው ብድር ከወለድ ነፃ ነው።

⚠️ያለው ቦታ ውስን ስለሆነ በዚህ ዙር ስልጠና ለመካፈል ከታች በማስቀምጥላችሁ የዘውድ ቴክ ኦፊሻል ቴሌግራም ቻናል ገብታችሁ ኦረንቴሽን እዩ እና እዛ ላይ ባሉት ስልክ ቁጥሮች መደወል እና መልዕክት መላክ ትችላላችሁ።

ለመመዝገብ👇🏽
https://t.me/zewdtech/43

Musse Solomon

19 Oct, 15:08


🆕Rhobot Digitals በሌላ ዙር የForex Trading እና የDropshipping ስልጠናዎች ተመልሶ መጥቷል። 🆕

💎ሙሉ የForex Trading ስልጠና በአማርኛ
              
💵በ750 ብር ሙሉ ክፍያ ብቻ

🗓ስልጠናው የሚጀምረው ጥቅምት 25 (November 4) ይሆናል። ምንም ቀዳሚ እውቀት አያስፈልግም፡ ከመሠረታዊ ነገሮች ጀምሮ እስከ ጥልቅ የትሬዲንግ ሀሳቦች ስልጠናው ያጠቃልላል።

💎ሙሉ የDropshipping ስልጠና በአማርኛ
              
💵በ750 ብር ሙሉ ክፍያ ብቻ

0️⃣ Capital መጀመር የሚችሉት እና በአጭር ጊዜ እጅግ ትርፋማ የሚሆኑበትን ስራ ሲሆን ስልጠናው የሚጀምረው ጥቅምት 18 (October 28) ይሆናል።


🔔በተጨማሪም ሁለቱንም ስልጠናዎች መውሰድ ለሚፈልጉ በቅናሽ በ1200 ብር ብቻ መመዝገብ ይችላሉ።🔔

📌ስልጠናዎቹ የሚሰጡት በtelegram ሲሆን
✉️በሳምንት ለ 3 ቀናት live ከአስተማሪ ጋር እየተወያያቹ የምትማሩ ይሆናል።
✉️live ትምህርቱ ቢያመልጣቹ ሁሉም live ትምህርቶች ስለሚቀዱ እነሱን መከታተል ትችላላቹ
✉️በየቀኑ የተለያዩ ቪድዮዎች እና በራሳችን የተዘጋጁ ምፅሃፍት የምንልክ ይሆናል።

💬ለተጨማሪ መረጃ እና ለመመዝገብ በ @RhobotDigitals_Admin ያናግሩን።

⚠️ማሳሰብያ፡ ከአጭበርባሪዎች እራሶን ይጠብቁ። ✔️ብቸኛው የቴሌግራም ገጻችን @RhobotDigitals ሲሆን እኛን ማግኘት የሚችሉበት ብቸኛ አካውንት ደግሞ @RhobotDigitals_Admin ነው።

@RhobotDigitals

Musse Solomon

19 Oct, 05:30


በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ ስራዎችን ለማከናወን ሲባል ከጥቅምት 9-30 2017 ዓ.ም በዕቅድ የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት እንደሚኖር የኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል።

የሚቋረጥባቸው ሠፈሮች እና ሌሎች ዝርዝር መረጃዎች ከላይ ተያይዘዋል።


Via @mussesolomon

Musse Solomon

15 Oct, 15:31


የህዝብ ትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ጭማሪ ተደረገ፡፡

አዲሱ ታሪፍ ከነገ ጥቅምት 06 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል ተብሏል።

ጭማሪ በተደረገበት በአዲሱ ታሪፍ ዝቅተኛው 10 ብር ሲሆን ከፍተኛው 65 ብር ገብቷል።


የአዲሱ ታሪፍ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል 🔼🔼

    

Via @mussesolomon

Musse Solomon

14 Oct, 14:24


💥Lexus ES300
💫Selling price: 240,000AED
💫25% investment: 63,000AED
💫Monthly income: 3,500AED-4,000AED
💫Yearly income: 44,000AED
Luxury on Wheels: Your Path to Profitable Investing!
For more information
+251910509491
+251911232918

Musse Solomon

13 Oct, 13:49


🆕Rhobot Digitals በሌላ ዙር የForex Trading እና የDropshipping ስልጠናዎች ተመልሶ መጥቷል። 🆕

💎ሙሉ የForex Trading ስልጠና በአማርኛ
              
💵በ750 ብር ሙሉ ክፍያ ብቻ

🗓ስልጠናው የሚጀምረው ጥቅምት 25 (November 4) ይሆናል። ምንም ቀዳሚ እውቀት አያስፈልግም፡ ከመሠረታዊ ነገሮች ጀምሮ እስከ ጥልቅ የትሬዲንግ ሀሳቦች ስልጠናው ያጠቃልላል።

💎ሙሉ የDropshipping ስልጠና በአማርኛ
              
💵በ750 ብር ሙሉ ክፍያ ብቻ

0️⃣ Capital መጀመር የሚችሉት እና በአጭር ጊዜ እጅግ ትርፋማ የሚሆኑበትን ስራ ሲሆን ስልጠናው የሚጀምረው ጥቅምት 18 (October 28) ይሆናል።


🔔በተጨማሪም ሁለቱንም ስልጠናዎች መውሰድ ለሚፈልጉ በቅናሽ በ1200 ብር ብቻ መመዝገብ ይችላሉ።🔔

📌ስልጠናዎቹ የሚሰጡት በtelegram ሲሆን
✉️በሳምንት ለ 3 ቀናት live ከአስተማሪ ጋር እየተወያያቹ የምትማሩ ይሆናል።
✉️live ትምህርቱ ቢያመልጣቹ ሁሉም live ትምህርቶች ስለሚቀዱ እነሱን መከታተል ትችላላቹ
✉️በየቀኑ የተለያዩ ቪድዮዎች እና በራሳችን የተዘጋጁ ምፅሃፍት የምንልክ ይሆናል።

💬ለተጨማሪ መረጃ እና ለመመዝገብ በ @RhobotDigitals_Admin ያናግሩን።

⚠️ማሳሰብያ፡ ከአጭበርባሪዎች እራሶን ይጠብቁ። ✔️ብቸኛው የቴሌግራም ገጻችን @RhobotDigitals ሲሆን እኛን ማግኘት የሚችሉበት ብቸኛ አካውንት ደግሞ @RhobotDigitals_Admin ነው።

@RhobotDigitals

Musse Solomon

12 Oct, 15:21


#RhobotDigitals
#Flash_Discount

💎ሙሉ የForex Trading ስልጠና በአማርኛ
              
💵በ750 ብር ሙሉ ክፍያ ብቻ

#2ኛው ዙር የRhobot Digitals Academy  Forex Trading ምዝገባ ተጀምሯል። የዚህ ዙር ስልጠና የሚጀምረው ጥቅምት 25 (November 4) ይሆናል።

📆የስልጠናው ቆይታ: ለ4 ሳምንታት፣ በሳምንት ለ3 ቀናት።

😀የማስተማር ክፍለ ጊዜ፡ ስልጠናው ሚሰጠው ሙሉ በሙሉ ኦንላይን በቀጥታ ቪድዮ ቻት ይሆናል።

🔖የስልጠናው ይዘት: ምንም ቀዳሚ እውቀት አያስፈልግም፡ ከመሠረታዊ ነገሮች ጀምሮ እስከ ጥልቅ የትሬዲንግ ሀሳቦች ስልጠናው ያጠቃልላል።

💹VIP Signals: በየቀኑ የVIP Signals እና Market outlooks የሚለቀቅ ይሆናል።


📃ስልጠናው ላጠናቀቁ ሰልጣኞች Certificate የምንሰጥ ይሆናል።

👉ለተጨማሪ መረጃ እና ለመመዝገብ በ
@RhobotDigitals_admin ያናግሩን።

@RhobotDigitals

Musse Solomon

10 Oct, 16:29


#Second_Round
#RhobotDigitals
#Flash_Discount✔️

❗️Rhobot Digitals Academy የሚሰጠው የForex Trading Course የ2ኛ ዙር ምዝገባ ተጀምሯል ❗️

🆕2nd round registration has began🆕

💎ሙሉ የForex Trading ስልጠና በአማርኛ
              
💵በ750 ብር ሙሉ ክፍያ ብቻ


📊ስልጠናው ላጠናቀቁ ሰልጣኞች Certificate የምንሰጥ እና የስራ ማስጀመርያ ካፒታል የምንሸልም ይሆናል።
         
🗓ስልጠናው የሚጀመረው ጥቅምት 25 (November 4) ሲሆን ለምዝገባ ያሉን ቦታዎች በጣም ጥቂት ስለሆኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ።

ለመመዝገብ በመጀመርያ ይሄንን ይመልከቱ https://t.me/RhobotDigitals/87

       
💬ለተጨማሪ መረጃ እና ለመመዝገብ በ @RhobotDigitals_Admin ያናግሩን።


⚠️ማሳሰብያ፡ ከአጭበርባሪዎች እራሶን ይጠብቁ። ✔️ብቸኛው የቴሌግራም ገጻችን @RhobotDigitals ሲሆን እኛን ማግኘት የሚችሉበት ብቸኛ አካውንት ደግሞ @RhobotDigitals_Admin ነው።

@RhobotDigitals

Musse Solomon

08 Oct, 19:20


የትምህርት ሚኒስቴር የ2016 አመት የ12ኛ ክፍል ሬሚዲያል ፕሮግራም መቁረጫ ዉጤት ይፋ አድርጓል።

ሙሉ መግለጫው ከላይ ተያይዟል 🔼


Via @mussesolomon

Musse Solomon

08 Oct, 12:44


9ኛዙር የፎሬክስ ዲሞ አካውንት ውድድር
(ከጥቅምት 4 እስከ ጥቅምት 15)

🥇 1ኛ ሽልማት 🥇500 ዶላር
🥈 2ኛ ሽልማት🥈350 ዶላር
🥉 3ኛ ሽልማት🥉200 ዶላር

ጀማሪዎችን ለማበረታታት ብርፎሬክስ ለዘጠነኛ ዙር የዲሞ አካውንት ውድድር ይዞላችሁ መቷል. በዚህ ውድድር ለመሳትፍ ከእናንተ ምንም አይነት ወጪ አያስፈልግም፤ በዲሞ አካውንት ብቻ ሰርታችሁ ጥሩ ልምድ ታካብታላችሁ ተሽላሚም ትሆናላችሁ።

📝ስለውድድሩ ሙሉ መረጃ ከታች የተቀመጠው👇 የብርፎሬክስ ቴሌግራም አካውንት ላይ ታገኛላችሁ

⭐️ውድድሩ የፊታችን ጥቅምት 4 ይጀምራል፣ አሁኑኑ ከታች ወደተቀመጠው የብርፎሬክስ ቴሌግራም አካውንት በመሄድ ቦታችሁን ያዙ⭐️

👉👉👉
@birrforex 👈👈👈

Musse Solomon

07 Oct, 11:41


🇪🇹 ሰበር ዜና‼️

ሀገራችን ኢትዮጲያ አዲስ ፕሬዚዳንት አግኝታለች።

አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾዋል።


Via @mussesolomon

Musse Solomon

04 Oct, 15:42


🛑 ያለምንም ገቢ ወይንም በ1 ደሞዝ ብቻ መተዳደር አስጊ በሆነበት በዚህ ጊዜ ከምትጠየቁት ክፍያ 25% ብቻ ከፍላችሁ ግራፊክስ ዲዛይን ፣ ቪድዮ ኤዲቲንግ እና ዲጂታል ማርኬቲንግን በአንድ ላይ መማር ትልቅ ዕድል ነው።

ታድያ እነዚህን 4 ኮርሶች በአንድ ላይ የያዘው ስልጠና አሜሪካ እና እዚሁ ሀገራችን ላይ ባሉ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በመሠረቱት ዘውድ ቴክ በተባለ አንጋፋ የስልጠና ተቋም የሚሰጥ ይሆናል።

25% ቅድሚያ ከፍላችሁ ስልጠናውን ስትጨርሱ የተቀረውን 75% በዚህ ተቋም በሚመቻቸው 100% የስራ ዕድል ተጠቅማችሁ የምትከፍሉ ይሆናል። ዘውድ ቴክ የስራ ዕድል የማያመቻች ከሆነ የተቀረውን 75% ክፍያ አትከፍሉም።

ይህ ስልጠና ነፃ የአፕ ወርክ ኮርስን አካቷል።

⚠️ምዝገባ ነገ ከሰዓት 9:30 ሲል ስለሚዘጋ ከታች የማስቀምጥላችሁን ሊንክ በመንካት ወደ ዘውድ ቴክ ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል ኦረንቴሽን ቪድዮ ተመልከቱ ፡ በመቀጠል እዛ ላይ ባሉት ስልክ ቁጥሮች መደወል እና መልዕክት መላክ ትችላላችሁ እንዲሁም www.zewdtech.com ላይ በመግባት ዌብሳይታቸውን መጎብኘት ትችላላችሁ።

የ ዘውድ ቴክ ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ👇

https://t.me/zewdtech/43